ኪነ ጥበብ እና ሀገር መከላከል /ዘመቻ

ኪነ ጥበብ እና ወታደራዊ ዘመቻ የኖረ ወዳጅነት አላቸው። ወታደራዊ ዘመቻ ካለ ዘማቹን የሚያበረታቱ፣ ጀግኖችን የሚያወድሱ ፣ ፈሪን የሚያንኳስሱ አዝማሪዎች የዘመቻው አንድ አካል ሆነው ይላካሉ። ይህ ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው። ታሪክ የመዘገበውን ብናስታውስ... Read more »

የ“አረንጓዴ አሻራ” ዘመቻ ሲታወስ

ትናንት ያለፈው ለዛሬ አንድ መሰረት ጥሎ ነውና ዛሬን ለማጠንከር ወደኋላ ማየት ተገቢ ነው።ዛሬ ላይ በመላው አገራችን “ኢትዮጵያን እናልብስ” በሚል የአረንጓዴ አብዮት ኢትዮጵያዊያን ሀገራቸውን አረንጓዴ በማልበስ ላይ ይገኛሉ። ታዲያ ከዚህ ታላቅ ዘመቻ ጋር... Read more »

ገና ነው ገና!

ባለፈው ሳምንት መኮንኖች ክበብ ውስጥ አርቲስቶች በሙያቸው ለመከላከያ ሰራዊቱ ስለሚያደርጉት ድጋፍ ለመወያየት ተሰባስበው ነበር። በዚህ መርሀ ግብር ላይ ንግግር ካደረጉት መካከል አንዱ የመከላከያ ሰራዊቱ የህዝቡ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ናቸው።... Read more »

ግብር ለመክፈል- ሙስና

በዚህ ክረምት ከቤት መውጣት የግድ ሆኖብኛል:: ጉዳዩ ትልቅ ነውናም ከመሥሪያ ቤትም ለዚሁ ብዬ ፈቃድ ወስጃለሁ:: ግብር መክፈል:: በቤተሠብ ከሚተዳደር ንግድ ጋር በተያያዘ ሁሌም በዚህ ወቅት ውክልናዬን ይዤ ግብር ሰብሰቢው መሥሪያ ቤት ከሆነው... Read more »

ሽሽት

ራስጌ ያለው የቀጠሮ ደወል እሪታውን ሲያሰማ እጁን ከብርድ ልብስ ውስጥ የሞት ሞቱን አውጥቶ አጠፋው። ሿ… እያለ የሚወርደው ዝናብ የጠዋቱን ብርሀን አጨፍግጎታል። በእርግጥ እሁድ ነው። መክብብ አብዝቶ ቤቱ የሚውልበት ቀን። ዛሬ ብርቱ ጉዳይ... Read more »

ማኩረፊያ እያለ አብዝቶ ማልቀስ ለምን ?

ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ በዚህ አምድ ‹‹ትምህርት ቤቶች ሆይ! የክፍያ ጭማሪውን እያስተዋላችሁ!›› በሚል ርእስ የወጣውን ዘገባ አንብቤዋለሁ:: ዘገባው የበርካታ ወላጆች ስጋት የሆነውን የግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪ ጉዳይ ማንሳቱ ተገቢና ወቅታዊ ነው እላለሁ::... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ወደ 1969 ዓ.ም እንመልሳችኋለን።ይህ ዓመት ሶማሊያ በምስራቅ በኩል ኢትዮጵያን የወረረችበት እና ኢትዮጵያውያን ይህን ወረራ ለመመከት ሆ ብለው የተነሱበት ነበር።ያኔ ህዝቡ ወራሪውን የሶማሊያን ጦር ከሀገሪቱ ጠራርጎ ለማስወጣት ያደርግ... Read more »

የኢንስቲትዩቱ ሚና ለፋሽን እድገት

የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ልማት ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ተልዕኮው በዘርፉ የሰው ኃይል ማብቃት ነው። ይህም በአጠቃላይ ዘርፉን የሚደግፉ የቴክኖሎጂ ዕውቀትና ክህሎት ያላቸው ባለሙያዎች እንዲፈጠሩ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመቀናጀት የተለያዩ ሥራዎችን በመሥራት ነው።ፋብሪካዎቹም በቂ ገበያ... Read more »

ለወገብ መጠበብ

የሴት ልጅ ውበት ሲታሰብ ተደጋግሞ ከሚጠሩት መካከል አንዱ ወገብ ነው። ችቦ አይሞላም ወገቧ ማር እሸት ነው ቀለቧ መባሉስ ለእዚህ አይደል።ወገብ በአለባበስ ይበልጥ ወጥቶ እንዲታይ የሚያርጉም ሞልተዋል። ምክንያቱም ውበት ነዋ።በተለይ ሞዴሊስቶች ለወገብ ትልቅ... Read more »

የሙዚቃው ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ እና አርአያ – ቴዲ አፍሮ

ትልልቅ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የአፍሪካ በተለይም የምስራቅ አፍሪካ ሙዚቃ ንጉስ እያሉ ከሚያሞከሿቸው ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በሙዚቃ ስኬቱ ላይም ሰፋ ያሉ ዘገባዎች ተሰርተውለታል፡፡ በሙዚቃ ስራዎቹ በተለይ በሰብዓዊነት በአንድነት እና በፍቅር ዙሪያ አተኩሮ በመስራትም... Read more »