ዳግማዊ አፄ ምኒልክ-የክተት ጥሪውና ውጤቱ

የዝግጅት ክፍላችን እሁድ እሁድ ይዞት በሚቀረበው ሳምንቱን በታሪኩ አምድ በዘመን ትዝታ ውስጥ አይን የሚሞሉ ትውስታዎችን ይዞ ይቀርባል። በመዝገባችን ላይ ደጋግመን ብንከትባቸው ልንማርባቸው እንጂ ሊሰለቹን የማይችሉ በርካታ ክስተቶች አሉ። በየአመቱ ብናሞግሳቸው ቢያንስባቸው እንጂ... Read more »

ነገረ ባንዳ

 “የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በፌዴራል መንግስት ሰዎች ሲታይ “ጁንታ” ነው። በትግራይ ክልል ሰዎች እይታ “ባንዳ” ነው። ስለዚህ ፎርሙላው ጊዜያዊ አስተዳደር = ጁንታ + ባንዳ = “ጁንዳ” “….. ይህን ያለው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር... Read more »

“ክፉ ሀሳብ እንጂ ክፉ እናት የለንም” -ኮሜዲያን ምትኩ ፈንቴ

 “ሀኪም አድነው” ወይም “ማይ ክርስቶስ” በሚል ቅፅል ስሙ ይታወቃል:: ይህ ቅጽል ስም የወጣለት ደግሞ እነዚህን ቃለት በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ በመጠቀሙና የስሞቹ ገፀ ባህሪ ሆኖ በመጫወቱ ነው:: የስሙ አውጪ ደግሞ አድማጭ ተመልካቹ ነው::... Read more »

ትልቁን ምስል እንመልከት

ይህን ያለው ዝነኛው የፈረንሳይ ጄነራል ቻርለስ ደጎል ሀገሩ ፈረንሳይ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በተረታችበት ወቅት ‹‹ ፈረንሳይ በውጊያው ተሸንፋለች፤ ጦርነቱን ግን ገና አልተሸነፈችም››/‘France has lost a battle! But France hasn’t lost the war!’... Read more »

የተደበቀው ሀብት

“አፈር ይዞ ምድሩ አረንጓዴ፣ ለምን ይሆን የራበው ሆዴ?” ሲል የክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን በመድረክ ስሙ “ቴዲ አፍሮ” አቅንቅኗል። ተወዳጁ የሙዚቃ ንጉስ “ጥቁር ሰው በሚለው” አልበሙ ላይ ባካተተው በዚህ ዘፈን ያነሳው ጥያቄ ለእኛ... Read more »

‹‹ምን ይዤ ልመለስ?››

   ከአዲስ እስከ አንኮበር / ክፍል ሁለት የመስክ ስራና መስከኛው/  ለኢትዮጵያ አንድነት ምስረታና ለአድዋ ጦርነት ድል መገኘት የሚጠቀሱትና በታሪክ ትልቅ ስፍራ ያላቸው አፄ ሚኒሊክ በዚህ ሳምንት ነው ወደ ዚህች ምድር የመጡት፤ የተወለዱት።... Read more »

ክፍያ

አካባቢው ሰላም ከራቀው ቀናት ተቆጥሯል:: አካባቢው ባሩድ ብቻ ነው የሚሸተው :: ልክ እንደ ፈንዲሻ የሚንጣጣ የጥይት ድምፅ ይሰማል:: ከባድ መሳሪያ ሲተኮስና ለጥቃት የታሰበው አካባቢ ደርሶ ሲወድቅ መሬቱ ይርዳል:: ኮሎኔል ሳህሉ ከስሩ ያሉ... Read more »

መራር ቀልዳቸውና ሳቃችን

ሆድ ይዞ የሚያንቆራጥጥ፣ ቁጭ እድርጎ የሚያንቀጠቅጥ፣ አንዳንዱን ደግሞ መሬት ላይ እያንከባለለ የሚያንፈራፍር ሳቅ ግን የት ሄደ? እኔምለው ሰዎቹ እሱንም ሰርቀውን ነው እንዴ የሄዱት? ልክ ነው፤ እነሱ ስንቱን ጥሩ ጥሩ ነገር ወሰዱብን? የተዉልን... Read more »

«ሽምግልናም» ወግ አለው !

ባለፉት 9 ወራት አሸባሪው ህወሓት በሀገር ላይ በፈጸመው ክህደት ሳቢያ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ከባድ ፈተና ውስጥ ቆይተዋል። የፈተና ዘመን ከምንም ጊዜ በላይ ያጠነክራል እንደሚባለውም ኢትዮጵያውያን ከየትኛውም ጊዜ በተሻለ መልኩ አንድነታቸውንና ወንድማማችነታቸውን አጠንክረው ከሀዲዎችንና... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ወደ 1969 ዓ.ም ክረምት ወቅት ይወስደናል። ወቅቱ ኢትዮጵያ በሶማሊያ ሰርጎገቦች የተወረረችበት ሲሆን፣ መንግስትም ይህን ወረራ ለመቀልበስ ክተት አውጆ ነበር። ኢትዮጵያውያንም ይህን ጥሪ ተቀብለው በተለያየ መልኩ ያደርጉ የነበረውን... Read more »