በቋሚነት መደገፍ እና በቋሚነት መቃወም…

በአንድ ወቅት አንድ ፖለቲከኛ ‹‹የአገራችን የፖለቲካ ችግር የውይይት ጥራት አለመኖር ነው›› ሲል ሰምቻለሁ:: ተራ አሉቧልታዎችና ብሽሽቆች ከሚነዙባቸው ማህበራዊ ገጾች ጀምሮ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ፈቃድ እስካላቸው ዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን ድረስ በቋሚነት የመደገፍ... Read more »

አዲስ ዘመን ዱሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን የውጭ ኃይሎች በተለይ የሶማሊያ መንግሥት ሰርጎ ገቦችና ወታደሮች በ1970 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያየ አቅጣጫ ዘልቀው በመግባት ሲወጓት የነበረበትንና የኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ይህን ወረራ ለመቀልበስ ያደርጉ የነበረውን ግብግብ... Read more »

ፋሽን እና አርበኝነት

አርበኝነት ዘርፈ ብዙ ነው። ወታደር በጦር ሜዳ፤ አትሌቱ በመሮጫ መሙ፤ ከያኒው በመድረክ፤ ነጋዴው በግብሩ፤ ምሁሩ በምርምሩ ሌላውም በየዘርፉ ሊገልጸው ይችላል። የአንዱ አርበኝነት ከሌላው ጋር ካልተሳሰረ አርበኝነቱ ፍሬ አይኖረውም። የወታደሩ የአርበኝነት ገድል በነጋዴው... Read more »

ድምጻዊት እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቿ ጠለላ ከበደ

የተወለደችው ህዳር 12 ቀን 1931 ዓ.ም ነው። ከጣልያን ወራሪ ጋር ሲዋጉ ከቆዩ በኋላ ወደ ኬንያ ተሰደው ሲኖሩ ከነበሩት አርበኛ አባቷ አቶ ከበደ ወርቄና ከእናቷ ወ/ሮ ደስታ ብሩ ኬንያ ሲኦሎ በምትባል ከተማ ነበር... Read more »

የ60ዎቹ ሚኒስትሮችና ጀነራሎች ግድያ

በንጉሡ የአገዛዝ ዘመን የቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽ እየተቀጣጠለ መቀጠሉን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ኃብተወልድ ሥልጣናቸውን ለቀቁ። ልጅ እንዳልካቸው መኮንንም በጠቅላይ ሚኒስትርነት በንጉሡ ተሾሙ። በዚሁ ጊዜ የአየር ወለድ ጦር አዛዥ በነበሩት ኮሎኔል የዓለም ዘውድ... Read more »

ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ክስተት

በኪነ ጥበብ ብዙ ነገሮች ይገለጣሉ። ኪነ ጥበብን ከሌሎች አገላለጾች የሚለየው ደግሞ ስሜት ውስጥ የሚገባ መሆኑ ነው። በረቂቅ ቋንቋ የሚገለጽ፣ በቅኔ የሚተረጎም፣ በዜማ የሚቃኝ መሆኑ ነው። የአገር ታሪክ፣ ባህል፣ የማሕበረሰብ ሥነ ልቦና… በአጠቃላይ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ጋዜጣው በ1950ዎቹ እና 60ዎቹ ይዟቸው የወጡ ወንጀል ነክና የፍትህ ዘገባዎችን እንዲሁም ወጣ ያሉ የሚያስገርሙ ዘገባዎች ይዘን ቀርበናል። መልካም ንባብ። 1,370 ጥይት ቀረጥ ሳይከፈልበት ተያዘ ቀረጥ ያልተከፈለበት ፩ሺ... Read more »

አገር በቀል ፋሽንን ብንጠቀምስ?

አገራችን ኢትዮጵያ ሊያንበረክኳት ከሚፈልጉ ኃይሎች ጋር የሕልውና ትግል ከገጠመታ ወራት ተቆጥረዋል። ምእራባውያኑም አልንበረከክ ያለቻቸውን አገር ለመቅጣት ያላቸውን አቅም በሙሉ እየተጠቀሙ ሲሆን፣ ከእነዚህ ስልቶች መካከልም አንዱ አገሪቱን ኢኮኖሚያዊ ጫና ውስጥ መክተት ነው። በዚህም... Read more »

የጉንደት ጦርነት- የግብጽን የመስፋፋት ቅዠት ያቆመ

 የኦቶማን ቱርክ የግብፅ አስተዳዳሪ ሆኖ በ18 12 ዓ.ም የተሾመው ሙሐመድ ዓሊ ወደ አፍሪካ መጣ። በወቅቱ የኦቶማን ቱርክ ኢምፓየር መዳከምን ያስተዋለው አልባኒያዊው ሙሀመድ ዓሊ ፓሻ የራሱን ግዛተ ዐፄ ወይም ኢምፓየር ከግብፅ ወደ ደቡብ... Read more »

ከመጽሐፍ ባንክ እስከ ሃሳብ ባንክ

መጻሕፍት ሃሳብ ናቸው። በውስጣቸው ከተለያየ ልምድ እና ተሞክሮ እንዲሁም ምርምር የተገኘ ሃሳብ ይዘዋል። እንደ ደራሲው ብቃት እና የአተያይ ደረጃ አጻጻፋቸው ቢለያይም ሃሳቦቻቸው ግን በአካባቢያችን ከምናስተውላቸው ሁነቶች፣ ወሎዎች ፣ ንባቦች፣ ምርምሮች ፣ወዘተ የተቀዱ... Read more »