የፍቅር ዋጋ

ህይወት ገጸ ብዙ ናት…ለአንዱ አዳፋ ለአንዱ ደግሞ ጸአዳ።መኖር ሁለት አይነት መልክ ነው… በአንዱ ውስጥ እውነት እና ፍትህ ስፍራቸው አይታወቅም በአንዱ ውስጥ ደግሞ የሌለ የለም።በህይወት ውስጥ የታጡ ጸጋዎች በጉድለት የተፈጠሩ ሳይሆን በተትረፈረፈ ራስ... Read more »

ዲያስፖራውን በማስተባበር ኢትዮጵያን የማዳን ትጋት

ኢትዮጵያ ጡቷን እየጠቡ ሳይሆን እየመጠመጡ ባደጉት በልቶ ካጅ ልጆቿ ክህደት ተፈጽሞባት ህልውናዋ አደጋ ላይ በወደቀ ጊዜ እንደዓይናቸው ብሌን የሚመለከቷት ታማኝ ልጆቿ ዝም ብለው አልተመለከቷትም። ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር ያሉ የቁርጥ ቀን... Read more »

አዲስ ዘመን ዱሮ

የዛሬው ዓምዳችን በ1970 ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታዎች ለመቃኘት ሞክረናል፡፡ ያ ወቅት ሶማሊያ ኢትዮጵያን የወረረችበትና ኢትዮጵያውያን ይህን ወረራ ለመመከትና ዳር ድንበራቸውን ለማስጠበቅ ልክ እንዳሁኑ ሉአላዊነታቸውን ለማስጠበቅ እያደረጉ እንዳሉት ሁሉ ሆ ብለው በጦር ግንባር የዘመቱበት... Read more »

‹‹ይበቃል›› ማለታችንን እንቀጥላለን!

በጋራ ድምጽ ሀገር ፈጥረን እናውቃለን። በጋራ ክንድ አርነት ወጥተን እናውቃለን፣ በጋራ ተጉዘን ያልወጣነው የመከራ ዳገት የለም፤ ኢትዮጵያዊነትን ለጠየቁን መልሳችን ይሄ ነው። አሁንም እንዲህ ነን፤ ባለአንጸባራቂ ድሉን የአድዋ ታሪክ በጠላቶቻችን ማንቁርት ላይ ቆመን... Read more »

በአዲስ አበባ እያቆጠቆጠ ያለው የአፍሪካ አልባሳት ገበያ

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካም መዲና ናት። ይህም የሆነው አንድም የአፍሪካ ህብረት መቀመጫውን አዲስ አበባ በማድረጉ ብሎም ኢትዮጵያ በአፍሪካውያን የነጻነት ጉዞ ውስጥ ከነበራት ታሪክ አንጻር ነው። አሁን ደግሞ አዲስ አበባ ሌላ... Read more »

«በኢትዮጵያዊነቴ በጣም ነው የምኮራው» -ድምጻዊ ዘለቀ ገሰሰ

የተወለደው በታሪካዊቷ ጎሬ ከተማ ነው፡፡ አባቱ ግራዝማች ገሰሰ መንገሻ ይባላሉ፡፡ የጎንደር ተወላጅ ናቸው። እናቱ ደግሞ ወይዘሮ አስናቀች መልሴ፤ እሳቸው ደግሞ የጅማ ሰው ናቸው፡፡ አባት ከመኳንንቱ ወገን ነበሩ፡፡ ሃይማኖተኝነትን፤ ትዳርን ፤ አርበኝነትን እና... Read more »

ለዓለም ጤና-ዓለም አቀፍ ቀን

የዓለማችንን ከ35 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል:: ልጆችን ያላሳዳጊ ፣ አባቶችንና እናቶችን ያለ ጧርና ቀባሪ አስቀርቷል:: የበርካታ ሚሊዮኖችን የማምረት አቅም አዳክሟል፤ ቤተሰብ በትኗል:: የቤተሰብን፣ የአገርን የዓለም ሀብት ተቀራምቷል:: በሽታው ከዓለማችን ገዳይ በሽታዎች... Read more »

ባስማ ፕሮጀክትን የረታው የአፋር ዳጉ

 የባስማ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ላይ እየተተገበረ ነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች ያረቀቁት ፕሮጀክት ነው።ከዚህ ቀደም በቻይና ተሞክሮ በቻይናውያን ጠንካራ ሥራ ከሽፏል።በሶሪያ በተወሰነ ደረጃ ተሞክሮ ውጤት ቢያመጣም በአብዛኛው ግን ከሽፏል።አሁን ሶስተኛዋ የትግበራ ቦታ ኢትዮጵያ ተደርጋለች። ትግበራው... Read more »

የረፈደ ሩጫ

ጠባቧ ክፍል የተለያየ ቀለም ባላቸው አምፖሎች ደማምቃላች፣ ቦግ እልም በሚለው የብርሀን ፍንጣቂ ውስጥ አንዲት ሴት ትታያለች፡፡ ከፊት ለፊቷ ሰላሳ ሁለተኛ ዓመቷን የሚያሳብቅ ሻማ ከነጭ ቶርታ ኬክ ጋር ተሰይሟል። የተለያዩ አይነት መጠጦች እንደ... Read more »

ታሪክ የሚመሰክሩ የጥበብ ሥራዎች

ሆ ብዬ እመጣለሁ ሆ ብዬ በድል ጥንትም ያባቴ ነው ጠላትን መግደል:: ልበ ሙሉ ጀግና ፣ፍራት የሌለብኝ እኔ ለኢትዮጵያ ፣ ቃልኪዳን አለብኝ:: የአያት የቅድመ አያት ፣ ወኔ ያልተለየኝ ዛሬም ለኢትዮጵያ ታጋይ ተጋዳይ ነኝ!... Read more »