ዛሬ በሚጀመረው የዓለም ውሃ ዋና ቻምፒዮና አራት ኢትዮጵያውያን ይሳተፋሉ

አስራ አምስተኛው የዓለም ውሃ ዋና ቻምፒዮና ዛሬ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ አስተናጋጅነት ይጀመራል። ለስድስት ቀናት በሚካሄደው የዓለም ውሃ ዋና ቻምፒዮና ሁለት ወንድና ሁለት ሴት ኢትዮጵያውያን የውሃ ዋና ስፖርተኞች ተሳታፊ እንደሚሆኑ ታውቋል። በዓለም አቀፉ... Read more »

የወታደር ልጅ ነኝ

ጥበብ ውስጣዊ ስሜትን ፍንትው አድርጎ መግለፅ የሚስችል መንገድ ነው። ጠቢባን ሀሳብና ስሜታቸውን፤ ፈጠራና እይታቸው ለሌላው የሚያደርሱበት መንገድ ደግሞ ይለያያል። ሥነ-ግጥም ከኪነ ጥበብ ዘርፎች ውስጥ ሀሳብን በተዋዛና ዜማዊ በሆነ መልኩ ማቅረብ የሚያስችል፤ ስሜት... Read more »

አዲስ ዘመን ዱሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ዱሮ እትማችን ጋዜጣው ከ1950 እስከ 1970ዎቹ ይዟቸው ከወጣ ዘገባዎች መካከል የውጭ ሀይሎች በኢትዮጵያ ላይ ያደርጉ የነበረውን ጣልቃ ገብነት እንዲሁም አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንም የሚያሰራጩዋቸው ሀሰተኛ መረጃዎች ተገቢነት የሌላቸው መሆናቸውን... Read more »

በእቅዳችን መሰረት…

ኮሚካል አሊን እያስናቀ ያለው ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በተከታታይ እየደረሰባቸው ያለውን ሽንፈት ለማስተባበል የሚችለውን ያህል ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ ከአፋር እና አማራ ክልል ተጠራርጎ የወጣበትን ሂደት ለመሸፈን እና የደጋፊዎቻቸውን ሞራል ሳይሰበር ለማቆየት ጥረት በማድረግ... Read more »

ሹማምንት እንዴት ይልበሱ?

የምንኖርበት ዘመን ጦርነት የቀነሰበት እና ዲፕሎማሲ የገነነበት ነው፡፡ አገራት ጦርነት ውድ እንደሆነ ተገንዝበው ዲፕሎማሲን እንደ ብቸኛ አማራጭ ለመውሰድ እየመረጡ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የዲፕሎማሲ ሥራ ዋጋ ቀን በቀን እየጨመረ ነው፡፡ መሪዎች እና እነሱ... Read more »

እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ – ረቂቋ የረቂቅ ሙዚቃ ቀማሪ

የተገኙት ከታዋቂ ቤተሰብ ነው። የገብሩ ቤተሰብ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከሚታወቁት መካከል ዋነኛው ነው። አባታቸው ከንቲባ ገብሩ ደስታ በዳግማዊ ምኒሊክ ዘመነ መንግስት የጎንደር ከተማ የመጀመሪያ ከንቲባ ናቸው። ዲፕሎማት፣ የመጀመሪያው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more »

እጅግ የተከበረ ሽልማት

ኖቤል ሲባል አስቀድሞ የሚታሰበን ሽልማቱ ነው። ሽልማቱ በየአመቱ የሚሰጥ ሲሆን፣ ከተጀመረም 120 ዓመታትን አስቆጥሯል። ሽልማት መስጠት የተጀመረውም በፈረንጆቹ በ1901 በኢትዮጵያ ታኅሳስ 1 ቀን 1894 ዓ.ም የአልፍሬድ ኖቤል አምስተኛው ሙት አመት በተዘከረበት ነው።... Read more »

የዓድዋው ድል ፈርጥ

በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ አምዳችን በኢትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ቦታ ከነበራቸው ድንቅ ኢትዮጵያዊ መሪ መካከል አንዱን ልናነሳ ብዕራችንን ከአፎቱ መዘዝን።እኚህ መሪ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ናቸው።እኚህ ታላቅ መሪ ያረፉት ታህሳስ 3 ቀን 1906 በዚህ ሳምንት... Read more »

የአዲስ አበባ ክለቦች የአትሌቲክስ አቋም መለኪያ ውድድር ዛሬ ይጠናቀቃል

ክለቦችና የስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከላት የሚያሰለጥኗቸውን ወጣት አትሌቶች ብቃት የሚፈትሹት በተለያዩ ውድድሮች ነው:: አትሌቶች ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ከመሸጋገራቸው አስቀድሞም የክልልና አገር አቀፍ ውድድሮችን እንደመንደርደሪያ ይጠቀማሉ:: በመሆኑም ፌዴሬሽኖች በተለያየ ጊዜ የተለያዩ ውድድሮችን በማዘጋጀት... Read more »

አፍሪካውያንን ጭምር ያነቃቃው የበቃ ! ንቅናቄ

ኢትዮጵያውያን ትሕነግና ተባባሪዎቹ የውጭ ኃይሎች የአገራቸውን ሉዓላዊነት በመዳፈር እየፈጸሙ ያሉትን የተቀናጀ ጥቃት በመመከት የአያት ቅድመ አያቶቻቸውን ታሪክ ለመድገም ከዳር እስከ ዳር ተነቃንቀው እየተዋደቁ ይገኛሉ:: መንግሥት ምዕራባውያኑ በኢትዮጵያ ተላላኪ ደካማ መንግሥት ለመመስረት በከሀዲው... Read more »