ታሪክን መሰነድ ብቻ ሳይሆን እራሱ ታሪክ የሆነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በእስከ ዛሬው፣ ለምእተ ዓመት ጥቂት ቀሪ በሆነው የሕይወት ዘመን ጉዞው ያልዘገበውና ያልሰነደው ሀገራዊና ዓለምአቀፋዊ ጉዳይ የለም። ያላናገራቸው ልሂቃን፤ ያልሞገታቸው ፖለቲከኞች፣ ያልደረሰላቸው ኅዙናን... Read more »
የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ አንድነት ፓርክ ከትናንት በስቲያ በይፋ አስመርቆ ከፍቷል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይም የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤት በኢትዮጵያ መከፈቱ... Read more »
በሀገራችን አንገት ላይ ጣል የምናደርገው ስካርፍ አልያም ሻርፕ በተለይ በቅዝቃዜ ወቅት በስፋት ጥቅም ሲውል ይስተዋላል። በሌሎች ሀገራት ደግሞ ከዚህም ባለፈ ለማጌጫነት የሚውልበት ሁኔታም አለ። ይህ ልብስ በተለያየ ብራንድ ለገበያ ይቀርባል ። በዛሬው... Read more »
ያውና እዚያ ማዶ ብርሃን ያድላሉ፤ አሁን እኔ ብሄድ አለቀ ይላሉ:: • • አለ ባለቅኔው ነቢይ:: በቃላት መንገድን መሥራትና ማበጀትም ያውቃልና ደግሞ “ነገም ሌላ ቀን ነው” ሲል ከሠራት መንገድ ፊት ቆሞ ሩቅ እያየ... Read more »
እነሆ ዛሬ 180ኛ ዓመት ተቆጠረ:: ከ180 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ነሐሴ 12 ቀን 1836 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩት ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ተወለዱ:: አጼ ምኒልክ ከኢትዮጵያ ነገሥታት ሁሉ ስማቸው ጎልቶ ይጠቀሳል::... Read more »
ትልቁ የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ በአራት ዓመት በመጣ ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ውዝግቦች መነሳታቸው የተለመደ ጉዳይ ነው። ከአትሌቶች ምርጫ እስከ በርካታ አስተዳደራዊ ጉዳዮች ንትርክ የማያጣው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ በቅርቡ በተጠናቀቀው የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ አስቀድሞ... Read more »
የመጽሐፉ ስም፡- ሸሙኔ ደራሲ፡- መስፍን ወንድወሰን የህትመት ዘመን፡- 2016 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 217 የመሸጫ ዋጋ፡- 496 ብር መጀመሪያ መጽሐፉ በማህበራዊ ገጾች ላይ በአንዳንድ ሰዎች ሲዘዋወር ተመለከትኩ። መጽሐፍ ፌስቡክ ላይ ማስተዋወቅ የተለመደ ስለሆነ... Read more »
በርካታ ዓመታትን ወደ ኋላ መለስ ብለን በኢትዮጵያ ምን አይነት ኩነቶች እንደነበሩ የምናስታውስበት አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ለዛሬ በርከት ያሉ ጉዳዮችን ያስቃኘናል። ለዚህም በተለይም በ1950ዎቹና 70ዎቹ የነበሩ ዘገባዎችን መርጠናል። ከመራረጥናቸው ዘገባዎች መካከል የግርማዊ... Read more »
ሽቶዎች በተለያዩ ሀገራት በተለያየ መንገድ ተሰርተው ለገበያ ይቀርባሉ። ፈረንሳይ በዚህ በእጅጉ ትታወቅበታለች። ለመጀመሪያ ጊዜ ሽቶን በመጠቀም የሚታወቁት ግብጽ እና ጥንታውያን ቻንያውያን መሆናቸውን መረጃዎችም ይጠቁማሉ። ሽቶ ከ17ተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እንደነበርም እነዚሁ መረጃዎች... Read more »
የምን ጊዜም የዓለም ምርጡ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በክብር እንግድነት ተገኝቶ ባስጀመረው የፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አሳክታለች። በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ የወንዶች ማራቶን ታሪክ 5ኛውን ድል በማስመዝገብ ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ... Read more »