እንኳን ደህና መጣችሁ!

ኢትዮጵያውያን መመረቅ ይችሉበታል፤ ለሚወዱት መልፋት መሰዋት ግብራቸው ነው። ስሞና አቅፎ ፣መርቆና አወድሶ በመሸኘት የሚያህላቸው የለም። እጆቻቸውን ከፍ አርገው ፣ ሲጠጓቸውም እቅፋቸውን ወለል አርገው ከፍተው ተንደርድረው እጅ ነስተው እቅፍ አርገው የሚወዱትን መቀበል ልማዳቸውም... Read more »

ህልም ፈቺው

አባባ መርድ መንደሩ ውስጥ የታወቁ ህልም ፈቺ ናቸው..። እሳቸው ጋ ሄዶ ህልሙን ያላስፈታ አንድም ሰው አይገኝም። ስለእሳቸው የህልም ጥበብ ወሬ ነጋሪ ሆነው ለመንደሩ ሰው ወሬ የሚነዙ በርካታ ወሬኞች አሉ። ወሬኞች እሳቸውን በማስተዋወቃቸው... Read more »

ከእነዚህስ ያድነን!

በብዙ ዘርፎች ውስጥ ማጭበርበርና መዋሸት አሁን ላይ እየተለመደ ነው። በጉዳዩ ብዙ የተባለበት ነው። ዳሩ ግን አንዳንድ ማጭበርበሮች ደግሞ ተጭበርባሪውን ብቻ ሳይሆን ሰሚውንም ያሳዝናሉ። ከአራት ዓመት በፊት (2010 ዓ.ም መሆኑን አስታውሳለሁ) ካስተዋልኩት አንድ... Read more »

አዲስ ዘመን ዱሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ካለንበት ወቅት ጋር ይመሳሰላሉ ያልናቸውን በ1970 የወጡ ዜናዎች ለመዳሰስ ሞክረናል፤ ዚያድ ባሬ ኢትዮጵያን ለመውረር ያደረገው ሙከራ ከንቱ ድካምና ውድቀት መሆኑን ዜናዎቹ ይጠቁማሉ። ዜናዎቹ የሀገር ሰላምና ጸጥታ በማስከበር... Read more »

ትኩረት የሚያሻው የፋሽን ዘርፉ

የፋሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ ከፍተኛ ንዋይ የሚንቀሳቀስበትና በዓለም ደረጃ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ነው። አንዳድ አገራት ከአገራዊ ገቢያቸው ጋር በተስተካከለ መልኩ ረብጣ ዶላር ያፈሱበታል።ዘርፉን ቀድመው በመረዳት ለፋሽን ኢንዱስትሪው ትኩረት በመስጠት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላሮችን ወደ... Read more »

የጁንታው አስቂኝ ተረኮች

ተግባራቸው ሰቅጣጭ፣ዘግናኝ፣አገርና ሕዝብ አውዳሚ ሆኖብን እንጂ ንግግራቸው ግን በሳቅ እስከ ማፍረስ ያደርሳል፤ በተለይ ውሸታቸው ትልቅ ሰው ይህን ያህል ይዋሻል እንዴ ያሰኛል:: 27 ዓመታትን ሲዋሹን ነው የኖሩት ለካስ:: ሲዋሹ ለነገ አይሉም:: የሚናገሩትና መሬት... Read more »

“የዘመኑ ጋዜጠኞች ከሠራዊቱ ጎን ሆነው ቢዘግቡ ፍሬያማ ይሆናሉ” ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ

ሞገደኛው ዳምጤ…..ኢትዮጵያ ሬድዮን የሰማ ሰው ይህን አጭር ልቦለድ በሚገባ ያውቀዋል። በድምጸ ነጎድጓዱ ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን አስተዋዋቂነት በታላቁ የጥበብ ሰው ፍቃዱ ተክለማርያም ሲተረክ ብዙዎች ሰምተውታል፤ ወደውታል፤ ደራሲውንም አድንቀዋል። የዛሬው ቆይታችንም ከዚሁ ታላቅ ደራሲ... Read more »

የዕድገት በኅብረትና የዕውቀትና ሥራ ዘመቻ

“…ፋኖ ተሰማራ ፋና ተሰማራ እንደነ ሆቺሚኒ እንደ ቼጉ ቬራ …… ለዕድገት በኅብረት እንዝመት(2) ወንድና ሴት ሳንል በአንድነት አገሬ አገሬ ማለት ብቻ አይበቃም ስንደክምላት እንጂ በተቻለን አቅም… ” እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን ቀመር 1960ዎቹ... Read more »

የሼ- መንደፈር ትዝታ

ባቡሬ… ባበሬ..ባቡሬ ባቡሬ ይዞኝ ገባ ድሬ ከ120 ዓመታት በፊት ወደ ኋላ፤ ከምዕተ ዓመት በላይ በትውስታ የተሞላ ጎዞ ከሼ መንደፈር ትዝታ። ሺ መንደፈር የድሬዳዋ ባቡር ጣቢያ ነው። ብዙዎች ስያስቡት አሻግሮ ወደ ኋላ የሚመልስ... Read more »

ደባና ፍርድ

ስንሻው የቤቱን በር ከፍቶ ሲገባ ከምሽቱ ስድስት ሰዓት አለፍ ብሏል። ከሚሰራበት ቦታ በጊዜ ቢወጣም ወደ ቤቱ የሚገባው ግን አምሽቶ ነው። መብራት ሳያበራ ሄዶ አልጋው ላይ ዘፍ አለ። ጆሮዎቹን ወደ ውጪ ወረወራቸው፤ ከዝምታ... Read more »