ለመታመንም የጥሞና ጊዜ ያስፈልጋል!

ዘመኑ ጦርነት በጦር መሣሪያና በሰብዓዊ ኃይል ብቻ የሚካሄድበት አይደለም፡፡ ፕሮፖጋንዳ ያስፈልጋል፡፡ ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው እንደሚባለው፡፡ ወሬ ማለት ለዚህ ዘመን ፕሮፖጋንዳ ነው፡፡ እናም ይህ ፕሮፖጋንዳ በጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ ፕሮፖጋንዳ እኔ... Read more »

እየሰፋ የመጣው የጸጉር ንቅለ ተከላ

የሰው ልጅ ስነ ውበትን ከሚለካባቸው ነገሮች አንዱ ጸጉር ነው:: የጸጉር መኖር አለመኖር ፤ የጸጉር አይነት እና ቀለም ፤ ርዝማኔ እና እጥረት የግለሰቡን ውበት እንደሚወስኑ ይነገራል:: በዚህም የተነሳ ሰዎች በተቻላቸው መጠን ለጸጉራቸው ጥንቃቄ... Read more »

ጥቂት ስለ አጭር ልቦለድ

 (ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው ከጻፈው የተወሰደ ) ቴዎድሮስ በፌስቡክ ከ450ሺ በላይ ተከታይ ያለው ቡክ ፎር ኦል ግሩፕ መስራች እና ደንበኛ የመጻሕፍት ቀበኛ ነው)ብዙ ከማይነገርላቸው የስነጽሑፍ ዘርፎች መካከል አጫጭር ልብወለዶች ዋነኛዎቹ ናቸው። አጭር ልብወለድ ራሱን... Read more »

ዚያድ ባሬ እና የከሸፈው ሕልሙ

ዚያድ ባሬ ከአርሶ አደር ቤተሰብ ከዝቀተኛ ማርሃን ጎሣ አባል ከሆነው ዳሮድ ጎሣ ቡድን በጣሊያን ሶማሌላንድ ውስጥ እኤአ በ1919 ተወለደ። በ1941 እንግሊዝ ግዛቱን እንደተቆጣጠረች የሶማሊያ ፖሊስ ኃይል አባል ሆኖ ተቀላቀለ፤ በዚያም እስከ ዋና... Read more »

በመስጠት መሰጠት

በኤርትራ የሁለት ቀናት ጉብኝት ያደረጉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አወገዙ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአንድ ፓርቲ በብቸኝነት በምትተዳደረውና በምዕራባውያን ዘንድ በተገለለችው ኤርትራ ያደረጉትን ጉብኝታቸውን ረቡዕ ከሰዓት በኋላ... Read more »

ጠቅላላ ጉባኤው በተጓደሉ ሥራ አስፈጻሚዎች ምትክ ሹመት አጸደቀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ በተጓደሉ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ስፍራ ተተኪዎችን ሾሟል:: በዚህም መሰረት አቶ አበበ ገላጋይን ምክትል ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሲሾም ወይዘሮ ሶፊያ አልማሙን ደግሞ ወደ ስራቸው እንዲመለሱ... Read more »

አዲስ ዘመን ዱሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1970 የካቲት ወር የታተሙ ዜናዎችን ለመቃኘት ሞክረናል፡፡ በወቅቱ የነበረውን የሶማሊያ ወረራ ጦሩ ከመከላከል አልፎ ወደ ማጥቃት መሸጋገሩንና በወራሪው ቤት ንብረታቸው የወደመባቸውን ኅብረተሰቡ ለማቋቋም ሲያደርግ የነበረውን ርብርብና ትብብር... Read more »

ዲያስፖራው እና አልባሳት

በመላው አለም ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንድ ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑት ሰሞኑን ወደ ሀገራቸው እየገቡ ነው።በዚህም የተነሳ ለወትሮውም ቢሆን በሀይማኖታዊ በዓላት (ገና እና ጥምቀት) እንዲሁም በማህበራዊ በዓላት (ሰርግ፣ ልደት፣ ድግስ ወዘተ) የተነሳ የሚደምቀው ወርሀ ጥር... Read more »

ኤፍሬም ታምሩን በጨረፍታ

በዘመናዊው የአማርኛ ሙዚቃ ውስጥ የምርጦቹ ዝርዝር ቢወጣ ከመጀመሪያዎቹ አስር ምርጦች መካከል አንዱ ሊሆን ይችላል። ስሙ በብዙዎች የፍቅር ታሪክ ውስጥ የሚቀመጥ የብዙዎች የወጣትነት ትውስታ አካል የሆኑ ስራዎች የሰራው ድምጸ መረዋው ኤፍሬም ታምሩ። ዛሬ... Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመሠራረቱና የዘመናት ስኬቱ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሠረተው ከጣልያን ወረራ በኋላ ነበር። የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ተዋናይ የነበረችው የሙሶሊኒዋ ፋሽስት ጣልያን በ1933 ከኢትዮጵያ የአምስት ዓመት ወረራ ተሸንፋ ከወጣች ከአምስት ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቋቋመ።ይህም የዛሬ 76... Read more »