የአጼ ዮሃንስ አራተኛ ስርዓተ ንግስ

ኢትዮጵያን ከመሩ ነገስታት አንዱ አጼ ዮሃንስ አራተኛ ናቸው፡፡ አጼ ዮሀንስ ከ1864 እስከ 1881 ድረስ ነው ኢትዮጵያን በንጉሰ ነገስትነት የመሩት፡፡ አጼ ዮሃንስ የንጉሰ ነገስትነት ስልጣኑን የተቆናጠጡት በኢትዮጵያ አቆጣጠር በዚህ ሳምንት ነበር፡፡ ንጉሰ ነገስት... Read more »

እንዳቀዱልን ሳይሆን እንዳቀድነው

አንድ ሰሞን በመገናኛ ብዙኃን ላይ አንድ ዜማ በተደጋጋሚ እሰማ ነበር፤ በቅርቡም ይህን ዜማ ማለዳ ከቤቴ ስወጣ በሬ ላይ ከቆመ ሚኒባስ ሰማሁ። ዜማው በውስጣችን አንዳች ተስፋ እንድንሰንቅ የሚያደርግ ነው። አለ አይደል ውስጣዊ ስሜትን... Read more »

በአካል ብቃት ብዙ የሚቀረው ብሄራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከስምንት ዓመታት በኋላ ተሳታፊ ከሆነበት የአፍሪካ ዋንጫ አንድ ነጥብ ብቻ በማስመዝገብ ከምድቡ የመጨረሻውን ስፍራ ይዞ ውድድሩን ማጠናቀቁ ይታወቃል። በጨዋታው አዘጋጇ ካሜሮን፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኬፕ ቨርዲ ወደ... Read more »

አዲስ ምዕራፍ

አልጋዋ ላይ ሆና ወደ መስኮቱ ታያለች፤ መስኮቱ ተስፋ ለራቃት ነፍሷ ብዙ ነገሯ ነው። የአዕዋፋቱን ዜማ፣ የደስተኞችን ሳቅ ያመጣላታል። የእጽዋቱን ሽታ፣ የቤተክርስቲያኑን ደወል፣ የአዛኑን ድምጽ ያሰማታል። አቅም ቢኖራት የምትመልሳቸው ብዙ ትናንቶች አሏት። ኃይል... Read more »

ሀርሞኒካና የጥምቀት ጨዋታዎች

የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው፡፡ የሬክታንግል ቅርጽ አለው፡፡ ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው፡፡ አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል፡፡ በዚህ መሣሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው፡፡ አጨዋወቱም አየር... Read more »

ሁለት ወዶ አይሆንም!

ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ይላሉ አባቶች፤ የምርጫን የግድነት ለማመልከት ነው፡፡ ልክ አሁን እኛ እንደ አገር ካለንበት ሁኔታ ላይ ሲደርስ የሚተረት ነው፡፡ እንደ አገር ሰላምን እንፈልጋለን። እንደገና እንደ አገር... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1970 ዓ.ም የወጡ የጋዜጣችን ሕትመቶች ለመቃኘት ሞክረናል። እነሆ እንደሚከተለው አቅርበነዋል። አገራችን እንዲህ እንዳሁኑ በሶማሊያ ተስፋፊ መንግሥት በ1969 እና 1970 ዓ.ም ወረራ ተፈጽሞባት እንደነበር ይታወሳል:: ኢትዮጵያውያን ይህን ወረራ... Read more »

አገር ያነቃቃው ሀገርኛ ዜማ

ዜማ ብዙ ማረፊያ አለው። ኪነ ጥበብ በርካታ ስፍራ አላት። ዜማ ማረፊያው አገርና ህዝብ ሲሆን ደስ ይላል። ኪነ ጥበብ ስፍራዋ ትውልድ ግንባታ ሲሆን እሰየው ያስብላል። በርካታ ሀገርኛ ዜማዎቻችን ፍቅርና ሴትነት ላይ ያተኮሩ ነበሩ፤... Read more »

የዘመኑት የባህል አልባሳት

የእኛ የራሳችን የሆነ ከሌሎች የሚለየን በራሳችን ጥበብ ተቃኝቶ የአኗኗር ዘይቤያችን ተቀድቶ ተጎናፅፈነው የሚያምርብን ጥበብ ተላብሰነው የምንደምቅበት የባህል ልብሳችን መለያችን ነው። በበዓል ወቅት እምር ድምቅ ብለን የምንታይባቸው የባህል ልብሶቻችን በተለይም በገናና ጥምቀት በዓላት... Read more »

ጉባኤው ለሕልውና ዘመቻ ተሳታፊዎች ዕውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤው በሕልውና ዘመቻው ተሳታፊ ለነበሩ አትሌቶች ዕውቅና ሰጠ። ፌዴሬሽኑ የተቋሙን እንዲሁም የስፖርቱን ታሪክ የሚዘክሩ ሁለት መጽሐፍትንም በጠቅላላ ጉባኤው አስመርቋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 25ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሲዳማ... Read more »