የሀሳብ ፍሬ

ጠዋት ነው… ጤዛዎች ከነጠላቸው.. አእዋፍት ከነዜማቸው.. ጋሻው ዘወትር ከሚቀመጥባት ከመስኮቱ አንጻር ካለችው ወንበር ላይ ተቀምጦ ጋዜጣ ያነባል።አጠገቡ ለንባብ በተዘጋጀችው ጠረጴዛ ላይ ትኩስ ቡናና ርዕሱ የተሸፈነ መጽሐፍ ተቀምጧል።ማንበብ ይወዳል፤ ከንባብና ትኩስ ቡና ፉት... Read more »

የአገር ፍቅር ቀስቃሹ የአገር ፍቅር ቴአትር

የአገር ፍቅር ቴአትር በመደበኛ ስሙ ቴአትር ቤት ነው። የአገር ፍቅር ቴአትር ግን በዚህ በመደበኛው አገልግሎቱ ብቻ አልተወሰነም፤ የአገርን ባህል፣ ታሪክና ጀግንነት የሚያሳዩ ጥበባዊ ሥራዎች ይቀርቡበታል። በመደበኛው አገልግሎቱ ብቻ አይደለም የአገር ፍቅር ስሜት... Read more »

አፍሪካውያን እንደ አፍሪካ ቢቆሙ

ጠዋት ነው፤ በተለምዶ ብሔራዊ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ቆሜ ወደ መሥሪያ ቤቴ የሚያደርሰኝን ሰርቪስ እየተጠባበኩ ነኝ። ከባድ ቆፈን አለ፤ ወቅቱ የጥቅምት አጋማሽ እንጂ የጥር መገባደጃ ፈፅሞ አይመስልም። ሥራ ረፍዶበት ወደ መሥሪያ ቤቱ በእግሩ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ይህን ሰሞን አገራችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና ሌሎች ተያያዥ ስብሰባዎች የሚካሄዱበት ነው። በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችንም በ1963 በተቀራራቢ ወራት የተከናወኑ የኅብረቱን ጉባኤ፣ የመሪዎች አቀባበልን የሚመለከቱ ዘገባዎችን ይዘን ቀርበናል። መልካም... Read more »

ችግሮች በድርድር ሊፈቱ ከቻሉ ለምን ተዋጋን ?

ይህ ጥያቄ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ይነሳል።አንዳንዶች እንደውም አይደለም ድርድር ስለማድረግ በዚህ ጦርነት ወቅት የተጎዱ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም መና የሚያደርግ እንደሆነ በማመን የድርድርን ወሬ በራሱ መስማትም አይፈልጉም። መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽ መረጃ... Read more »

የሙሽሮች ልብስ ገበያ

እየተገባደደ ያለው የጥር ወር በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የተለመደ የሰርግ ወቅት ነው። በተለይም የመኸር አዝመራ በዚህ ወር ተሰብስቦ የሚያበቃት ነው። ይሄኔ ይህ አዝመራ በሚሰበስብባቸው አካባቢዎች ወሩ በጥጋብና በፍስሀ ያልፋል። እናም ወቅቱ የሰርግ ነው።... Read more »

ጎበዙና ታታሪው በየነ

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ሥራ፣ ጥናትና ቤተሰብን ማገዝ በዝቶባችሁ ነበር? ከሆነ ሁሉም ጥሩ ስለሆነ ቢበዛባችሁም አትበሳጩ። ደሞ’ም እኮ ሥራ በጣም ጥሩ ነው። በተለይ ለጤናና... Read more »

የአንድነት ሰባኪው ኑሆ ጎበና

አርቲስት ኑሆ ጎበና በምስራቋ ፈርጥ ድሬዳዋ ከተማ በ1948 ነው የተለደው። የተወለደው ምስራቅ ሐረርጌ ነው ወደ ድሬ ዳዋ የመጣው የ5 አመት ልጅ ሳለ ነው የሚሉም አሉ። አባቱ መሀመድ ጎበና፣ እናቱ ደግሞ ፋጡማ ሀሰን... Read more »

የሰላማዊ ትግል አባት – ማህተማ ጋንዲ

ህንዳውያንን ከእንግሊዝ ባርነት ነፃ ለማውጣት ንብረት ሳይወድም የሰው ደም ሳይፈስ በሚደረግ ተቃውሞ ዜጎችን በማስተባበር አመርቂ ሥራ ሠርተዋል። በደቡብ አፍሪካ የነበረውን የዘር መድሎ በማዋጋት ይታወቃሉ፤ ማህተመ ጋንዲ። ጋንዲ የተወለዱት በህንድ ካቲዋር ባህረ ገብ... Read more »

ኢትዮጵያውያንን ያኮራ ፣ የውጭ ወራሪዎችን ያሸበረው (የዶጋሊ ድል)

የታሪክ መዛግብት እያጣቀስን ከትውስታ ማህደራችን እየቀነጨብን በየሳምንቱ ወደ እናንተ በምናደርሰው የታሪክ ትውስታችን ዛሬም አንድ ታሪክ ለመዘከር በዚህ ገፅ ላይ ብዕራችንን አሳረፍን። በያኔዋ የኢትዮጵያ ግዛት፤ በአሁኗ የኤርትራ ምድር ከምጽዋ 24 ኪሎ ሜትር ርቀት... Read more »