ቀደምቱ የአፍሪካ አዳራሽ

የአፍሪቃ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ሆኖ እያገለገለ ያለውና በአዲስ አበባ ከተማ ለሚደረገው ልዩ ልዩ የአፍሪቃ መንግሥታት ጉባኤዎች መሰብሰቢያ እንዲሆን በሚል የተገነባው ይህ ቀደምት አዳራሽ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመርቆ የተከፈተው በ1950 ዓ.ም... Read more »

የራሳችን ማርሻል ፕላን ያስፈልገናል!

ማርሻል ፕላን የሚባል አንድ ዝነኛ የልማት እቅድ መኖሩን ከታሪክ እንረዳለን። ይህ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ማግስት የተዘጋጀ እቅድ ነው። በወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በነበሩት ጆርጅ ማርሻል ሀሳብ አመንጪነት የተዘጋጀ የልማት እቅድ አሜሪካ... Read more »

ባለማዕረግ ነፍስ

በሕይወቴ ውስጥ አብዝቼ ያሰብኳት ሴት ናት። ሴትነት በዛ ልክ ሞገስ ሲላበስ እሷን ነው ያየሁት። በወንዶች ከበባ ውስጥ ያለች ሴት ናት፤ ሁሉም ወንዶች ያዩዋታል እኔ ግን አስባታለሁ። ብዙ ወንዶች የወንድነታቸውን እድፍ በሴትነቷ ላይ... Read more »

አገር አቀፍ የባህል ስፖርትና ፌስቲቫል በደብረብርሃን ይካሄዳል

የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ተጨማሪ የባህል ስፖርቶችን በጥናት ላይ ተመስርቶ ህግና ደንብ እንዲዘጋጅላቸው ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል። ፌዴሬሽኑ የሚያዘጋጀው አገር አቀፍ የባህል ስፖርቶች ቻምፒዮና እና የባህል ፌስቲቫል በተያዘው ሳምንት መጨረሻ በደብረብርሃን... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በጥምቀት በዓል ሴቶች የቆነጠጡ 122 ልጆች ተቀጡ  ድሬዳዋ ፤(አ-ዜ-አ) ባፈው የከተራና የጥምቀት በዓል ሰሞኑን ሕዝብ ደስታውን በመግለጥ በዓሉን በሚያከብርበት ወቅት ጭፈራ በሚደረግበት ሥፍራ እየተዘዋወሩ በተለይ ሴቶች ልጆችን ፀጥታ በመንሳት ሲጐነታትሉና ከኪስ ውስጥ... Read more »

በልኩ እንየው

እስራኤላዊው ጋዜጠኛ አሞስ ኦዝ ነገርን አለቅጥ ስለማቃለል ሲናገር፡- «ጥያቄዎች እየጠነከሩ እና እየተወሳሰቡ ሲሄዱ፤ ሰዎች ቀላል መልሶችን ወደ መፈለግ ያዘነብላሉ። በአንድ አረፍተ ነገር የሚያለቅ መልስ ይሻሉ። ያ መልስ ለችግሮቻችን ሁሉ ተጠያቂ የሆነውን ግለሰብ... Read more »

ሕፃናትና ፋሽን

ፋሽን ዘመንን ይገልጣል፤ ወቅትን ያሳውቃል። አንድ ያየነው አለባበስ በየትኛው ዘመን ይዘወተር የነበረ ፋሽን ነው ተብለን ስንጠየቅ ወቅቱን የምንናገረው ለዚህ ነው። በመሆኑም በብዙዎች ተወዶ የሚዘወተረው የዚያ ዘመን ምልክት የወቅቱ ማሳያና መግለጫ ይሆናል። ፋሽን... Read more »

የሰንደቅ ዓላማው ዲዛይነር ያዴሳ ቦጂያ

ኑሮውን በአሜሪካ ሲአትል ያደረገው ኢትዮጵያዊው ያዴሳ ቦጂያ የተወለደው ምዕራብ ሸዋ አምቦ አካባቢ ነው።በደርግ ሥርዓት አባቱ በመንግሥት መገደሉን ተከትሎ ቤተሰቡ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል፡፡ቆይቶም ጉዞ ወደ አሜሪካ ይሆናል። ግራፊክ ዲዛይነርና የኪነጥበብ ባለሙያ ነው።ያዴሳ... Read more »

የአፍሪካ ኅብረትን መዝሙር እና ዓርማ የሠሩት ኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያ እና የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት ቢፈቱት የማያልቅ እጅጉን የተሳሰረ ታሪክ አላቸው።ከመስራቾቹ አንዱ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ናቸው።የኅብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ናት።አብዛኞቹ የኅብረቱ አባል አገራት በነጻነት ትግላቸው ወቅት ኢትዮጵያ... Read more »

የአፍሪካውያን ጥምረትና ፈተናዎቹ

 “በዚህ በዛሬው ቀን በመዲናችን አዲስ አበባ በዚሁ የአፍሪካ ጉባዔ ላይ ተካፋይ ለመሆን የመጣችሁ የአፍሪካ አገር መሪዎች ወንድሞቻችን በራሳችንና በመላው ኢትዮጵያውያን ስም ስንቀበላችሁ በጣም ደስ ይናል፡፡… ይህ ቀን ለአፍሪካውያን ታላቅ ቀን ነው” ግርማዊ... Read more »