የየካቲት 66ቱ አብዮት ሲታወስ

የካቲት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ደማቅ ታሪክ የተጻፈበት ወር መሆኑን ባለፉት ሁለት ሳምንታት ስራዎቻችን ባቀረብናቸው ዘገባዎች ለማመለክት ሞክረናል። ከእነዚህ ዘገባዎች መካከልም የካቲት 12 የሰማዕታት ቀንን አንዱ ነው። የፊታችን የካቲት 23 ደግሞ የኢትዮጵያ ገናናነት... Read more »

እንዳይብስ አስባሹን አንድ ብንል

የብዙዎቻችን ወቅታዊና ታላቅ ጉዳይ፤ የመወያያችን ቀዳሚ አጀንዳ።የኑሮ ውድነት።እኔምለው ይህ ስያሜ ግን ተገቢ ነው? ኑሮ ውድ መሆን የለበትም እንዴ።ስለምን ኑሮ ይረክሳል ጎበዝ! ኑሮማ መወደድ አለበት።ኑሮ ውድ ካልሆነ እንዴት ሊጥመን ይችላል። በፍፁም መርከስ የለበትም።መኖርማ... Read more »

አገርና ሴትነት

ሴትና አገር፤ አገርና ሴት ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ይመስሉኛል። በአገር ውስጥ ሴትነት፣ በሴትነት ውስጥ አገር ጥዑም ዜማ ናቸው። በአገር ውስጥ ሴት ቅኔ ናት፣ በሴትነት ውስጥ አገር ዜማ ናት። በተለይ ሄለንን ሳይ ይሄ ሀሳቤ... Read more »

ዓባይን በጥበብ ትናንትና ዛሬ

ኪነጥበብ ስሜት ገዢነቱ ጥልቅ፤ መመልከቻ መነፅሩ ሰፊ ነው። ጥበብ ሁለ ገብ አይደል! ጉዳይን በጥልቀት ነገርን በስፋት ያስመለክታል። በጥበብ የማይታይ ጉዳይ፣ የማይዳሰስ አካል አይኖርም። ጥበብ ስሜተ ስስ ያርጋል፤ ለተግባር ያነሳሳል። ለልማት መንገድ ይሆናል።... Read more »

ከጥበብ ምንጭነት ወደ ኃይል ምንጭነት

እነሆ ዓባይ ኃይል ማመንጨት ጀመረ። ባለፈው እሁድ የካቲት 13 ቀን 2014 ዓ.ም የመጀመሪያው ኃይል የማመንጨት ሥራውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በይፋ አስጀምረውታል። ከ13ቱ ኃይል ማመንጫ ዩኒቶች አንዱ ስራ ጀምሯል። በትውልድ ቅብብሎሽ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየካቲት 12 ቀን መታሰቢያ ሐውልት ሥር አበባ አኖሩ አዲስ አበባ (ኢ/ዜ/አ/)፴፯ኛው የኢትዮጵያ ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን በዓል ባለፈው ማክሰኞ በመላው ኢትዮጵያ በጥልቅ ስሜት ተከበረ። ክቡር ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

የአገር ውስጥ ጫማና የፋሽን ገበያው

በአዲስ አበባ ከተማ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማ መሸጫ መደብሮች ውስጥ ስዘዋወር አይኔ አዳዲስ በገቡ፣ የዘመኑ ዲዛይነሮች በተጠበቡባቸው ጫማዎች ላይ አረፈ። በተለይ በወጣቶች ዘንድ ተመራጭ የሆኑ ዘመናዊ ጫማዎች በየሱቆቹ ውስጥ ተደርድረዋል። ልክ እንደ አልባሳት... Read more »

‹‹በሙዚቃ ሕይወት ላይ የያዙትን ማጥበቅ ለውጥ ማምጣት ያስችላል›› መምህርና ድምፃዊ ጌቴ አንለይ

እንደ መንደርደርያ… መምህሩና ድምፃዊው ጌቴ አንለይ ክንዴ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ አገር በደብረማርቆስ ከተማ አብማ የሚባል አካባቢ ነው የተወለደው። ከአባቱ አቶ አንለይ ክንዴ እንዲሁም ከእናቱ ወ/ሮ የንጉሴ ከቤ የተገኘው ጌቴ ለቤተሰቡ የመጀመሪያ ልጅ... Read more »

በ2010 በፈቃዳቸው ሥልጣን የለቀቁት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር

ሌላው በዚህ ሳምንት የምናስታውሰው ክስተት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቅን ነው። አቶ ኃይለማርያም ስልጣናቸውን በቃኝ ብለው መልቀቂያ ያስገቡት በዚህ ሳምንት የካቲት 8 ቀን 2010 ዓ.ም ነበር። ከምርጫ... Read more »

የሆሎታ ገነት የጦር ትምህርት ቤት

በየካቲት ወር ከሚታወሱት ክስተቶች ሌላኛው ደግሞ የሆሎታ ገነት የጦር ትምህርት ቤት ነው። የጦር ትምህርት ቤቱ የተመሰረተው ከ86 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት የካቲት 7 ቀን 1929 ዓ.ም ነው። ከአዲስ አበባ በስተ ምእራብ ስላሳ... Read more »