ኮቪድ-19 ወደ ኢትዮጵያ መግባት ሲታወስ

ወረርሽኙ በዓለም ከ6ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ሀገራችንንም ከ7 ሚሊዮን 480 ሺ በላይ ዜጎቿን ነጥቋል፤ የስነ ልቦና፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውሱ ከፍተኛ ነበር፤ የዓለምንም የሀገራችንንም ኢኮኖሚ በእጅጉ ተፈታትኗል፤ ኮቪድ 19። በበሽታው የሚያዙ ሰዎችን... Read more »

በስፖርት አመራርነት፣ ዳኝነትና አሰልጣኝነት የሴቶች ተሳትፎ ጨምሯል

አዲስ አበባ፡- በአገር አቀፍና ዓለም አቀፍ የስፖርት አመራርነት፣ ዳኝነትና አሠልጣኝነት የሴቶች ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ ተጠቆመ፡፡ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር የሴቶች ቀንን የፓናል ውይይት በማካሄድ ተከብሯል፡፡ በመድረኩ አገራቸውን በክብር ያስጠሩ ጀግና ሴት ስፖርተኞች... Read more »

አሸባሪው ትህነግ በስፖርት ተቋማት ላይ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት አድርሷል

አዲስ አበባ፡- ሸባሪው ትህነግ በወረራ ይዟቸው በነበሩ የአማራና አፋር ክልሎች የስፖርት ተቋማት እና አገልግሎት መስጫዎች ላይ ከሶስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ማድረሱ ተጠቆመ፡፡ ተቋማቱን ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመርም የማገገሚያ እቅድ... Read more »

ፋሽን ኢንዱስትሪውን መቀላቀል በፍላጎት ወይስ በብቃት?

ኢንዱስትሪውን አስቀድመው ያወቁ ከብረውበታል። አስቀድመው የጀመሩት ብዙ ርቀት ሄደውበታል። ከፍ ያለ መዋለ ንዋይ በዘርፉ ይዘዋወራል። ዘመነኞች ዋንኛ መታያቸው መዋቢያና ማጌጫቸው ወቅታዊ የሆነ ግብዓት “ፋሽን” የተሰኘ ቁስ ነውና አነፍንፈው የራሳቸው ያደርጉታል። በዚህም ብዙዎች... Read more »

የካራማራ ድል

በዛሬው የሳምንቱ በታሪኩ አምዳች የምናነሳው ሌላ ጉዳይ የካራማራ ድል ነው። በ1969 እና 1970 አ.ም የሶማሊያው ፕሬዚዳንት የነበረው ዚያድ ባሬ ታላቋን ሶማሊያ ለመመስረት በሚል በ1969 አ.ም ምሥራቅና ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያን ሰርጎ ገቦች እያስገባ... Read more »

የዓድዋው የጦር ሜዳ ገድል

የየካቲት ወር ለኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ የተሠራበት ነው። ባለፉት ሳምንታትም ከእነዚህ ታሪካዊ ክስተቶች የተወሰኑትን ተመልክተናል። በዛሬው የሳምንቱን በታሪኩ አምዳችን በ1988 አ.ም ኢትዮጵያን በእብሪት በወረረው የጣልያን ጦር ላይ ኢትዮጵያውያን የካቲት 23 ቀን የተቀዳጁትን ታላቅ... Read more »

ከማጣፈጫው ስንዴው ይቅደም!

ጭልፊት ክረምት ላይ እልም ብላ ትጠፋለች ይባላል። በተለመደው አካባቢ ስታንዣብብ አትታይም። የአገራችን ማኅበረሰብ ለእዚህ የሚሰጠው አስተያየት የጭልፊትን ብልሃተኛነት ያመለክታል። ክረምት ሳይመጣ በፊት ቀለቧን አጠራቅማ አርፋ ስለምትቀመጥ ነው ይላል። የአዕዋፍ ባለሙያዎች ደግሞ ይህ... Read more »

የዝምታ ውበት

እሌኒን እየጠበቅሁ ፒያሳ ቁጭ ብያለሁ፤ እንደ ዛሬ ሰው ለማግኘት ተስገብግቤ አላውቅም። ጓደኛዬ ቶማስ የመጀመሪያ ቀጠሮ ላይ ጥሩ ሆኖ መገኘት ዋጋ አለው ስላለኝ ጥሩ ሆኜ ለመታየት ያላደረኩት የለም። ጸጉሬን ከተማው ውስጥ አለ የተባለ... Read more »

‹‹ጉዞ ዓድዋ›› የፈጠረው መነቃቃት

ተክለጻድቅ መኩሪያ ‹‹ከዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ እስከ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ›› ከሚለው መጽሐፋቸው ያነበብኩት አንድ አገላለፅ ጀግኖችን ባስታወስኩ ቁጥር ትዝ ይለኛል። መጽሐፉ በትረካው ውስጥ ስለ ፊታውራሪ ገበየሁ ጀግንነት ሲያትት ከቆየ በኋላ፡- ‹‹የዚህን ጀግና ታሪክ የጻፈ... Read more »

ዓድዋን የዘከሩ ዘመን ተሻጋሪ የኪነጥበብ ሥራዎች

 “ዓድዋን ለኢትዮጵያውያን ኅብረት፣ለአፍሪካ የነጻነት ጮራ” ዛሬ የዓድዋ ድል 126ኛ ዓመት በመላ ኢትዮጵያ በደማቅ ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ነው። በዓሉ በተለይ በአዲስ አበባ በደማቅ ሥነ ሥርዓት የሚከበር ሲሆን ፣ በክልሎችም በተለያዩ ሥነሥርዓቶች እየተከበረ ነው።... Read more »