የትዝታ ገጾች

ከአስር አመት በኋላ መኝታ ክፍሌ አልጋ ውስጥ ያስቀመጥኩትን የወረቀት ፋይል አገላብጣለሁ። ዩኒቨርሲቲ እያለሁ የማነባቸውን መጽሐፍቶች፣ የተማርኩባቸውን አንዳንድ ደብተሮች እያየሁ የትዝታ አለንጋ ገረፈኝ። ከዩኒቨርሲቲ ከወጣሁ ጀምሮ እጄን ወደ አልጋዬ ሰድጄ አላውቅም። ዛሬ ምን... Read more »

ልዑኩ አቀባበል ተደረገለት

ጥንታዊ መሠረት ካላቸው ስፖርቶች መካከል አንዱ ፈረስ ስፖርት ነው። ይህ ስፖርት በርካታ የውድድር ዘርፎች ያሉት ሲሆን፤ እአአ ከ1900 ጀምሮ ከኦሊምፒክ ስፖርቶች መካከል አንዱ ሊሆን ችሏል። ይህ ስፖርት በኢትዮጵያ ከጥንታዊና ባህላዊ ስፖርቶች መካከል... Read more »

መፍረስን መጥላት በ”አንፈርስም አንታደስም” ውስጥ

ግጥም ስሜትን ልዩ በሆነ መልክ ያመላክታል፤ የውስጥ ሀሳብን በተለየ መልክ ይገልፃል። ማህበረሰብን ለማነፅ ሰበብ ይሆናል ማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳይን ለማሄስ ብሎም ለማረቅ ግጥም ያለው ቦታ ከፍተኛ ነው። እንዲህ ቢሆን አልያም እንደዚህ መሆን... Read more »

“አዲስ መንገድ በ”ሰዋሰው ዲዛይን”

የፋሽን ኢንዱስትሪ መዘመን አንዱ ማሳያ ነው አዲስነት:: የነበረን ቀድሞ የተለመደን በአዲስ ቅርፅና ዲዛይን ተመራጭና ተፈላጊ አድርጎ አበጅቶ ለገበያ ማቅረብ:: በፋሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የፈጠራ አቅምን እየተጠቀሙ በፊት የነበሩና በብዛት ማሕበረሰቡ የሚጠቀምባቸው ቁሶች አልያም... Read more »

ባለብዙ ተሰጥኦው አርቲስት – ታደሰ ወርቁ

ዛሬ ወደኋላ መለስ ብለን ከሁለት አመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለየውን ታላቅ የጥበብ ሰው አርቲስት ታደሰ ወርቁን እንዘክራለን። አንጋፋዋ ዓለምጸሀይ ወዳጆ ባረፈበት ወቅት ስለታደሰ የሕይወት ታሪክ ያቀረበችውን ጽሁፍ እሱ ራሱ በአንድ ወቅት... Read more »

 ወታደር፣ ግዛት አስተዳዳሪውና ዲፕሎማቱ  – (ልዑል ራስ መኮንን )

የሸዋ ንጉሥ የነበሩት የንጉሥ ሣህለሥላሴ የልጅ ልጅ ናቸው። የንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ የአክስት ልጅ ናቸው። እኚህ ሰው የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ አባት ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል። ራስ መኮንን ወልደሚካኤል በዚህ ሳምንት... Read more »

 ”ከኢድ እስከ ኢድ‰ ወደ አገር ቤት

ሽብርተኛው ትህነግ በኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ በከፈተው የጦርነት ምክንያት መላው ዜጎች ህልውናቸውን ለመጠበቅና አገራቸውን ከመፍረስ ለመታገል እልህ አስጨራሽ ትግል አድርገዋል። በዚህም የትህነግ ጋሻ ጃግሬዎችን አከርካሪ በመስበር ወደ ዳር እንዲያፈገፍግ አድርገውታል። ይሁን እንጂ ይህ... Read more »

 የማለዳ ሀሳቦች

 የማለዳ ሀሳቦች የሰው ልጅ ዘመን ድሮች፣ የጊዜ ዘሮች ናቸው። በእያንዳንዳችን ነፍስ ላይ አጎንቁለው በትዝታ ረመጥ የሚፋጁ። ትናንትን ከዛሬ፣ አምናን ከዘንድሮ እያደሩ የሚቋጩ የናፍቆት ሸማኔዎች። እኚህ የልጅነቴ መልከኛ ሀሳቦች ከወንድነቴ ገዝፈው፣ ከወጣትነቴ ልቀው... Read more »

 የጥበብ ባለሙያዎቹ ጥምረትና ጥረት በ‹‹ኢትዮ ሀሌታ››

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎቹ በአንድ የቪዲዮ የቀረፃ ሥራ ላይ ድንገት ተገናኙ። ባለሙያዎቹ ከዚያ ቀን በፊት ፈጽሞ አይተዋወቁም፤ ጥበብ ምክንያት ሆና ከያሉበት ጠርታ አገናኘቻቸው። በዚያ ሥራ ላይ ሳሉ የተመለከቱት ጥሩ ያልሆነ ገጠመኝ አንድ ነገር... Read more »

ስኒከሮች – የበጋ ወቅት ጫማዎች

ወቅታዊነት ለፋሽን ዋንኛ መገለጫው ነው። ዘናጮች እንደ አየር ንብረትና አካባቢያዊ ሁኔታ ከልብስ እስከ ጫማ መርጠውና ተስማሚውን ለይተው ለምቾትም ለማማርም አልባሳትን መርጠው ይጎናፀፋሉ። የዛሬ ጉዳያችን ጫማ ነው። በጋ ላይ በብዛት የሚደረጉ ጫማዎች ክረምቱን... Read more »