አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን ጋዜጣው በ1960ዎቹ ከቀረቡ ዘገባዎች ጥቂቶቹን ይዞ ቀርቧል፡፡ በጋዜጣው ከተዘገቡ ሥራዎች መካከልም የኑሮ ውድነትን የተመለከው ይገኝበታል፡፡ የኑሮ ውድነትን የዚያን ዘመንም ፈተና እንደነበር ከዘገባው እንረዳለን፡፡ ችግሩን ለመፍታት የአዲስ ከተማ... Read more »

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በስቴድየሞች ዙሪያ ምን ታስቧል?

በቀጣይ የፈረንጆች አመት 2023 ምእራብ አፍሪካዊቷ አገር ኮትዲቯር በምታዘጋጀው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የአገራቱ የምድብ ማጣሪያ ድልድል ባለፈው ሳምንት ይፋ መደረጉ ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ጠንካራ በሆነው ምድብ አራት... Read more »

ሽልንጎቹ የት ተሸሸጉ?

መቼም ሽልንጌን ስለሚባለው አጭር ልቦለድ ሳትሰሙ አትቀሩም፤ እኔ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ አማርኛ መጽሐፍ ላይ ማንበቤን አስታውሳለሁ፤ ስዕልም ነበረው። ገጸባህሪዋ ድሬዳዋ ባቡር ተሳፋሪውን እያነጋገረች ተስማምታ ፍራፍሬ ትሸጥና ሂሳቡን ሽልንግ ትጠይቀዋለች። ሽልንጌን አምጣ... Read more »

ፋሽን ተኮር አልባሳት የሚሠሩና የሚያዘጋጁ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው

በኢትዮጵያ አምራች ኃይል በብዛት፤ ለጨርቃ ጨርቅ ደግሞ ግብአት የሚሆን ጥጥ አላት። ሀገሪቱ ለጥጥ ምርት የተመቸችና ለዚህ ምርት ግብዓት የሚሆኑ የኢንቨስትመንት ስፍራዎችም አሏት። የጨርቃጨርቅ በተለይም የተዘጋጁ ልብሶችን ለሚያመርቱ ፋብሪካዎች የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተገንብተው ዝግጁ... Read more »

የእግር ኳስ ኃይል!

ስፖርት በዘመናችን ብዙ ነገር ነው። በተለይም በዓለም ሕዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅና ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው የእግር ኳስ ስፖርት ለአንድ አገር፣ ማህበረሰብና ግለሰብ ተዘርዝሮ የማያልቅ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የማይስማማ አለ ተብሎ አይታሰብም። ዓለማችን... Read more »

አሳቢው ዋጄ

የተወለደው አዲስ አበባ ነው። ወቅቱም መጋቢት 27 ቀን 1975 ዓ.ም። ነጋዴ አባቱ እና የቤት እመቤት እናቱ ከወለዷቸው ልጆች መካከል አንዱ ነው። ቤተሰቦቹ በሀይሉ ዋሴ የሚል ስም ሲሰጡት ወዳጆቹ ግን የሚያውቁት ዋጄ በሚለው... Read more »

ፈላስፋው እጓለ

ዶ/ር እጓለ ገብረ ዮሐንስ የካቲት 6 ቀን 1924 ዓ/ም ከአባቱ ከመምሬ ገብረ ዮሐንስ ተሰማና ከእናቱ ከወ/ሮ አመለወርቅ ሀብተ ወልድ አዲስ አበባ ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ አጥቢያ ተወለደ:: ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በዚሁ ደብር... Read more »

የሙዚቃው ንጉሥ

 የዚህ ሰው ነገር ይገርማል! አስገራሚነቱ ከውልደቱ ይጀምራል። የተወለደው በዕለተ መስቀል መስከረም 17 ቀን 1933 ዓ.ም ነው። ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ደግሞ የፋሲካ በዓል ዕለት ሚያዝያ 11 ቀን 2001 ዓ.ም ነው። የዚያን ዓመት... Read more »

መምህር፣ ተርጓሚ፣ ጋዜጠኛ እና ደራሲ

 ከልጅነቱ ጀምሮ ጎበዝ ተማሪ ነበር። በ1948 ዓ.ም ከተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት ሲመረቅ አንደኛ በመውጣት የከፍተኛ ማዕረግ ተሸላሚ ሆኖ ነው። የከፍተኛ ውጤት ባለቤት በመሆኑ በዚያው በተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት መምህር ሆኖ ተቀጠረ። የውጭ... Read more »

በሃምቡርግ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የአሸናፊነት ግምት አግኝተዋል

በጀርመን የጸደይ ወራት ከሚካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ትልቁ የሃምቡርግ ማራቶን ነው። የተጀመረው እአአ ከ1986 የሆነው ይህ የማራቶን ውድድር፤ በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ከተሰጣቸው የጎዳና ላይ ውድድሮች መካከል አንዱ ነው። በዘንድሮው ነገ በሚካሄደው በዚህ... Read more »