ቢሊየኖች የሚፈሱበት ዓለምአቀፍ የሽቶ ገበያ

ጠረን ጉልበተኛ ነው:: በተለይም የሰውነት ጠረን በስሜትም በአመለካከትም ላይ ያለው ተጽእኖ ቀላል የሚባል አይደለም:: ሁሉም ሰው የሚታይ ብቻ ሳይሆን የሚያውድ ውበት እንዲኖረው ይፈልጋል:: አይነ ግቡ መሆን ብቻ ሳይሆን ከሩቅ የሚጠራ ጠረን መያዝ... Read more »

አሳዛኙ የማራቶን ሽንፈት

ዘመኑ እአአ 1954 ነበር፤ የእንግሊዝ ዋና ከተማ በሆነችው ለንደን የኮመንዌልዝ የወንዶች ማራቶን ውድድር እየተካሄደ ነው:: ቀዳሚው አትሌት ረጅሙን የጎዳና ላይ ሩጫ በአስደናቂ ብቃት ሸፍኖ ውድድሩ ወደሚጠናቀቅበት ስታዲየም ገብቷል:: ርቀቱን ለማጠናቀቅም የ200 ሜትር... Read more »

ዘነቡ ገሰሰ – የራስ ቴአትር አምባሳደር

ስለ ራስ ቴአትር ስታወራ ስሜታዊ ትሆናለች:: ቤቱን ትወደዋለች:: ከሕይወቷ አብዛኛውን ክፍል የሙያዋን ደግሞ ሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ያሳለፈችበት ቤትም ነው:: ራስ ቴአትር የፍቅር ቤት ነው ብላ ነው ማውጋት የምትጀምረው:: ይህንንም ሁሉንም ቃለ... Read more »

የብዙዎችን መብት ያስከበረው ቀን

 ይህ ቀን የተለያዩ ስያሜዎች አሉት:: የላብ አደሮች ቀን፣ የወዝ አደሮች ቀን፣ የሠራተኞች ቀን እየተባለም ሲገልጽ ኖሯል:: የሁሉም ቃላት ትርጉሞች ተመሳሳይና የኢንዱስትሪ ሠራተኛውን የሚመለከቱ ናቸው:: በብዛት የላብ አደሮች ቀን በመባል የሚታወቅ ቢሆንም፣ በተለይ... Read more »

ተገልጋይ ሆይ ሚናህን ተወጣ!

 በቅርቡ አንድ ጓደኛዬ የራሱንና የባለቤቱን መታወቂያ ለማሳደስ ቄራ አካባቢ ወዳለ አንድ ወረዳ ይሄዳል። ቀኑ መታወቂያና መሰል የወሳኝ ኩነት ጉዳዮች የሚታዩበት ነበር። ማልዶ ሄዶ ተራ ይዟል፤ ባለጉዳዩ ግን ብዙ ነው። ጉዳይ ለማስፈጸም ብዙ... Read more »

የአዲስ አበባ ስቴድየም ዕድሳት ሥራ አማካሪ ድርጅት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ዮሐንስ አባይ አማካሪ ድርጅት የአዲስ አበባ ስቴድየም ዕድሳትና ጥገና ዝርዝር ዲዛይን ለመሥራት፣ የግንባታ ሥራውን ለመከታተልና ኮንትራት ለማስተዳደር ከቀድሞው የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ከአሁኑ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር የውል ስምምነት ፈፅሞ ወደ ሥራ መግባቱ... Read more »

ምርጥ አትሌቶችን የሚያፎካክረው ዳይመንድ ሊግ ሊጀመር ነው

ከዓመታዊው የአትሌቲክስ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነውና በአትሌቶች ዘንድ ትልቅ ግምት የሚሰጠው ዳይመንድ ሊግ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ይጀመራል። በአውሮፓ፣ እስያ እና አፍሪካ ባሉ 14 የዓለም ከተሞች እየተዘዋወረ የሚደረገውና ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ዝነኛ አትሌቶችን... Read more »

መንግሥትና ከያኒያን አብረው መስራት ያለባቸው ወቅት

በ2010 ዓ.ም ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ የተለያዩ ባለሙያዎችን እያወያዩ ነበር። ከእነዚህ ባለሙያዎች መካከልም የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ማወያየታቸው... Read more »

ብሄራዊ ቡድኑ ድጋፍ ያስፈልገዋል

ኮትዲቯር በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ አዘጋጅ የሆነችበት የአፍሪካ ዋንጫ በቀጣዩ ዓመት ይካሄዳል:: ይህን ተከትሎም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(ካፍ) የዚህን የ34ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የምድብ ድልድሉን በቅርቡ ይፋ አድርጓል:: ከወራት በኋላ ለሚካሄደው የአህጉሪቷ... Read more »

ውድድርን በአሸናፊነት መደምደም ልምዷ እያረገች ያለችው አትሌት

እአአ በ2019 በሞሮኮ ራባት በተካሄደው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን ወክላ በተገኘችበት የግማሽ ማራቶን ውድድር ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር ተዋወቀች፡፡ መንገዷን በስኬት የጀመረችው አትሌቷ አሸናፊነቷን የውድድሩ ክብረወሰን በሆነ ሰዓት (1:10:26) ደርባ ነበር ያስመዘገበችው፡፡ በተመሳሳይ... Read more »