የባህርዳር ስቴድየም አለም አቀፍ ጨዋታ የማስተናገድ ጉዳይ በቅርብ ቀናት ይታወቃል

በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ሊካሄዱ ከአንድ ወር ያልበለጠ እድሜ ብቻ ይቀራቸዋል። የተለያዩ አገራትም ለማጣሪያ ጨዋታዎች ውድድር የሚያስተናግዱባቸውን ስቴድየሞች ለካፍ እያሳወቁ ይገኛሉ። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በጥቅምት ወር... Read more »

ይቺ ሙጃ አጨዳ….

በአገራችን ዋና ዋና ከተሞች በወር መጨረሻ አካባቢ ደመወዝ ወጣ አልወጣ እያሉ ሰራተኞች የሚጠያየቁትን ያህል ምን አልባትም ከዚያም በላይ በሌላ አንድ ትእይንት የወሩ መጨረሻ ሲታሰብ ይስተዋላል። ይህን ወቅት አንዳንዶች በጉጉት ሲጠብቁት ሌሎች ደግሞ... Read more »

የምስራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ቻምፒዮና በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

ከኦሊምፒክ ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው ጠረጴዛ ቴኒስ እአአ ከ1988 በታላቁ መድረክ ውድድር እየተደረገበት ይገኛል። በዚህ ስፖርት እንደ ቻይና ያሉ አገራት በውጤታማነት ተጽእኖ ፈጣሪዎች ሲሆኑ፤ በአንጻሩ በአፍሪካ የናይጄሪያ እና የሰሜን አፍሪካ አገራት የበላይነቱን... Read more »

የትዝታ ድሮች

ከእናቱ ጋር ጎን ለጎን ቁጭ ብሏል። እድሜ ድሩን አድርቶባቸው እናቱን ወደ እርጅና እሱን ደግሞ ወደ ጉልምስና ወስዷቸዋል። የእናቱ አዛውንት እጅ እንደ ልጅነት ጊዜው ከበራ ጭንቅላቱ ላይ ሊወጣ ሲታከከው ይታየዋል። ‹አይ እማ! ዛሬም... Read more »

የዓለም ዋንጫ በኢትዮጵያ

በእግር ኳስ የየትኛውም ኮከብ ሕልምና የመጨረሻ ስኬት የዓለም ዋንጫን ከመሳም የበለጠ ሊሆን አይችልም። ይህ ታላቅ ዋንጫ ትልቅ ከበሬታ ከሚሰጣቸው የስፖርት ሽልማቶች መካከል አንዱ ስለመሆኑም በርካቶች ይስማማሉ። ይህን ታላቅ ዋንጫ ለማየት ወይም ለመሳም... Read more »

አርበኝነት ባህል አርበኝነት ጥበብ

ጀግንነት በኢትዮጵያ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው። ለዚህም በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ባህሎችን ማስታወሱ በቂ ምስክር ናቸው። ከጥንታዊው የአደን ሕይወት ጀምሮ ዛሬም ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግንነት ከባህል ጋር የተሳሰረ ነው። ከዘመን ዘመን የተለያየ... Read more »

በርካታ የአፍሪካ አገራት የማጣሪያ ጨዋታዎችን በገለልተኛ ሜዳ ሊያደርጉ ይችላሉ

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ይከናወናሉ። በዚህ ጊዜ ውስጥ የአፍሪካ ዋንጫው አዘጋጅ አገር ኮትዲቯርን ጨምሮ አስራ አራት አገራት የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በገለልተኛ ሜዳ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ሰሞኑን ከካፍ... Read more »

የሴራው ማርከሻ

ሰሞኑን በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ግርግሮች ተፈጥረው ታይተዋል፤ በጎንደር በአንድ የእስልምና እምነት አባት ቀብር ስነስርአት ወቅት በአንዳንድ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች መካከል የተከሰተን አለመግባባት ምክንያት በማድረግ በተቀሰቀሰ ግርግር በሙስሊሞች ላይ አስነዋሪ ድርጊት... Read more »

የአፍሪካ የዞን 4.4 የቼስ ቻምፒዮና በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

 ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዞን 4.4 የግል የበላይነት የቼስ ቻምፒዮናን እያስተናገደች ትገኛለች። ቻምፒዮናው ካለፈው እሁድ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ማግኖሊያ ሆቴልና ኮንፈረንስ ማእከል እየተካሄደ ሲሆን ለሰባት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል። ቻምፒዮናውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ቼስ... Read more »

ታዳጊዎቹ ሉሲዎች ወደ ዓለም ዋንጫ ለማቅናት ናይጄሪያን ይገጥማሉ

በአሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ እየተመሩ ከሁለተኛው ዙር ማጣሪያ በኋላ ፉክክሩን የተቀላቀሉት ታዳጊዎቹ ሉሲዎች በመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸው ዩጋንዳን በሜዳዋ ገጥመው ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቃቸው ይታወሳል። በመልሱ ጨዋታም በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም... Read more »