የኦሮሚያ ወጣቶች ኦሊምፒክ በሻሸመኔ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሐዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ ከተነገረ ቆይቷል፡፡ ኦሊምፒኩ ይካሄዳል ተብሎ ከታሰበበት ጊዜ ቢዘገይም በቅርቡ እንደሚካሄድ ግን ተጠቁሟል። ለዚህም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚወክሏቸውን ወጣት ስፖርተኞች ለመምረጥ የየራሳቸውን ውድድር ማድረግ ጀምረዋል።... Read more »

የሳይንስ ቃላትና በአፍ መፍቻ ቋንቋ ማስተማር

ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ መጻሕፍትን ከተማሪዎች እየተቀበልኩ አያለሁ። በተለይም የአንደኛ ደረጃ (እስከ 8ኛ ክፍል) ሳይንስ በአማርኛ የተማርኩባቸው የሳይንስ ቃላት ይታሰቡኛል። ለሳይንስ ትምህርቱ ሲባል የተፈጠሩ የአማርኛ ቃላት ይስቡኛል። ባለፈው... Read more »

ኢትዮጵያ አሁንም የማጣሪያ ጨዋታዎችን የማስተናገድ ፈቃድ አለማግኘቷ ተገለጸ

ለ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የስታዲየሞችን ደረጃ እየገመገመ የሚገኘው የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን/ ካፍ/ የባህር ዳር ስታዲየምን በድጋሚ ገምግሞ ስታዲየሙ ጨዋታዎችን የማስተናገድ አቅም ላይ አለመድረሱን መግለጹን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።... Read more »

የሳምንቱ መጨረሻ የኢትዮጵያውያን ድሎች በአውሮፓ ከተሞች

 ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በአውሮፓ ከተሞች የተለያዩ የጎዳና ላይ ሩጫዎች ተካሂደዋል:: በእነዚህ ውድድሮች ላይም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተለመደ ድንቅ አቋም በማሳየት ድላቸውን አጣጥመዋል:: በፖርቹጋል የተካሄደው የሊዝበን ግማሽ ማራቶን በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ እጅግ ተጠባቂ የነበረ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን የ1960ዓ.ም ህትመቶችን ቃኝተናል፤ በቅርቡ የድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በአገራችን መከበሩ ይታወሳል፡፡ ይህ ሚያዝያ 27 የሚከበረው የድል በዓል በንጉሡም ዘመን ለየት ባለ ሥነሥርዓት ይከበር እንደነበር የሚያመለክት ዘገባ ይዘን... Read more »

የተሻሻለው የስፖርት ማህበራት መመሪያ የስፖርት ችግርን ለመቅረፍ

የኢትዮጵያ ስፖርት በሚጠበቀውና በሚፈለገው ልክ ላለማደጉ በርካታ ምክንያቶችን ማንሳት ይቻላል። ከእነዚህ መካከል ግን መንግስታዊ የሆነው የስፖርት ማህበራት አደረጃጀትና አሰራር ቀዳሚው ነው። በመሆኑም የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የተሰጠውን ኃላፊነት መሰረት በማድረግ ሲሰራበት የቆየውን... Read more »

የከተሜዎች የወንዶች የፀጉር አቆራረጥ ፋሽን

ፀጉርን መሠራትና መዋብ በሴቶች በኩል እንደ ፋሽን እንደሚዘወተር መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነው። ልዩ ልዩ የፀጉር አሠራር ስልቶችንና ፋሽን ጎልቶ የሚታየው የሴቶች ፀጉር አሠራር ላይ ነው። ነገር ግን እንደ ሴቶቹ የጎላና የሚዘወተር ባይሆንም... Read more »

የአውሮፓ እግር ኳስ የተጨዋቾች ዘዋሪ

 የፊፋ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በተከፈተ ቁጥር የታላላቆቹ አውሮፓ ክለቦች ገበያ ሁሌም የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ እንደገዛ ነው። ከዚህ የደራ የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ጀርባ ሆነው የሚዘውሩ ሁለት ሰዎች በዓለም ላይ ገናና ስም ይዘው መነሳታቸው... Read more »

አሊ አብደላ ኬይፋ እንዴት ሙዚቃ አሳታሚ ሆነ

እ.ኤ.አ ሰኔ 19 ቀን 1942 ዓ.ም፤ የአባጅፋር አገር ጅማ ከተማ፤ የኦሮሞ ብሔር አባል ከሆኑት ኢትዮጵያዊ እናቱና ከየመናዊ አባቱ ተወለደ ፤ ዓሊ አብደላ ኬይፋ። በልጅነቱ ከጅማ ከተማ ወደ አዲስ አበባ ጣልያን ሰፈር የመጣው... Read more »

ዳግማዊው ድል

ባለፈው ሐሙስ የአርበኞች ቀንን አክብረናል። ይህ የአርበኞች ቀን በጀግኖች አባቶቻችን ተጋድሎ ዳግም የተገኘ ድል ነው። በዓድዋ ጦርነት ሽንፈት የተከናነበው ጣሊያን ለ40 ዓመታት ያህል ዝግጅት አድርጎ ዳግም ወረራ ፈጽሟል። ኢትዮጵያውያን ጀግኖች በለመዱት የጀግንነት... Read more »