አዲስ ዘመን ድሮ

 በዛሬው ሳምንታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960ዎቹ በጋዜጣው የወጡ አሁን ካለንበት ዘመን ጋር የሚመሳሰሉ ሁነቶችን የያዙ ዘገባዎችን ለመቃኘት ሞክረናል። በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች ጌም ዞን በሚል በኮምፒውተር ስፖርታዊ ውድድሮችን በማጫወት... Read more »

ፌዴሬሽኑ መተዳደሪያ ደንቡን በከፊል አሻሻለ

 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የፕሬዚዳንት ምርጫ በየአራት አመቱ በተካሄደ ቁጥር ውዝግቦች መነሳታቸው የተለመደ ነው። የእነዚህ ውዝግቦች መንስኤም በአብዛኛው ግልጽ ያልሆኑ ወይም ለተለያዩ ትርጉሞች የተጋለጡ የምርጫ ህጎች እንዲሁም ከፊፋና ከካፋ... Read more »

ሱፍ ልብስ

 «ሱፉን ግጥም አድርጎ ተከርክሞ ፀጉሩ መልዓክ መስሎ ታየኝ አይ ያለው ማማሩ» አንድ ሰሞን በብዙዎች ተወዶ ይደመጥ ከነበረው የአስቴር አወቀ ዜማ ግጥም ላይ የተቀነጨቡ ስንኞች ናቸው። በሱፍ መዋብ ዘንጦ መታየት ጥንትም የነበረ አሁን... Read more »

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ መሐንዲስ

  በኦሊምፒክ፣ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና ሌሎች ውድድሮች ላይ የሃገራቸውን መልካም ገጽታ የገነቡ ድንቅ አትሌቶች የጀርባ አጥንትና የውድድር መሐንዲሶች አሰልጣኞቻቸው ናቸው። ኢትዮጵያ ደግሞ ምርጥና ዓለምን ያስደመመ ብቃት ያሳዩ አትሌቶችን ብቻ ሳይሆን፣ በልምድና... Read more »

የተውኔት ሐኪሙ ዮናስ

ባለሙያዎች ወርቃማ ድምጽ ይሉታል ድምጹን። አስገምጋሚ ድምጽ አለው። ሰውነቱን ላየ ሰው ድምጹ ከሱ የሚወጣ አይመስለውም። በዚህም የተነሳ ብዙዎች በትወና የሚያውቁትን ያህል በዚህ ጆሮ ገብ ድምጹ ለይተው ያስታውሱታል። የዛሬው እንግዳችን አንጋፋው ተዋናይ ዮናስ... Read more »

ከሕዝብ ጎን የቆሙት ባለሙያ

ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ሕልፈተ ሕይወት ነው። የእርሳቸው ታሪክም ከኢሕአዴግ ጋር ይገናኛል። በነገራችን ላይ የግንቦት ወር የኢሕአዴግ ታሪክ ነው ማለት ይቻላል። ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም አዲስ አበባን የተቆጣጠረበት፣... Read more »

ግንቦት ሰባት በኢትዮጵያ የምርጫ ታሪክ

ልክ በዛሬዋ ዕለት እሁድ እና በዛሬዋ ቀን ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም ነበር ኢትዮጵያ ታሪካዊውን ምርጫ ያደረገችው። ምርጫ 97 እየተባለ ሁሌም ይጠቀሳል። ይህ ምርጫ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው። ስለምርጫ... Read more »

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ሉሲዎቹን ይመራል

የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ውድድር (ሴካፋ) ከቀናት በኋላ በኡጋንዳ አዘጋጅነት እንደሚካሄድ ይታወቃል። በዚህ ውድድር ተካፋይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል እየተመራ እንደሚወዳደር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን... Read more »

ያሁኑ ይባስ!

ህገወጥ ግብይት በሀገራችን እየተንሰራፋ ነው።ህገወጥ ግብይቱ በተለያዩ መንገዶች እየተፈጸመ ሲሆን፣ በዚህም ህዝቡም መንግስትም ክፉኛ ተማረዋል።እኔ ከህገ ወጥ ግብይቱ ኮንትሮባንዱ ላይ ነው ትኩረቴ። የኮንትሮባንድ ነገር ሲነሳ በማናችንም ህሊና ውስጥ የሚታወሰው በህገወጥ መንገድ ከውጭ... Read more »

የቻን ውድድር ተሳታፊ አገራት ቁጥር በሁለት አደገ

በአፍሪካ ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ «የአፍሪካ ዋንጫ» በውጭ አገራት ታላላቅ ሊጎች የሚጫወቱ ኮከቦች እንጂ በየአገራቸው ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾች በአሰልጣኞች ዘንድ ቅድሚያ ተሰቷቸው በብዛት ሲመረጡ አይስተዋልም። በዚህም በአገራቸው ሊጎች የሚጫወቱ ኮከቦች በውጭ ሊጎች... Read more »