አዲስ ዘመን ድሮ

 የአፍሪካ የነፃነት ቀን በዓል ፫ኛ ዓመት ዛሬ ተከብሮ ይውላል። የአፍሪካ የነፃነት ቀን ግንቦት ፲፯ ቀን ዛሬ በመላው ዓለም ተከብሮ ይውላል። በዓሉ ፫ኛ ዓመት በተለይም በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መናገሻ ከተማ በአዲስ አበባ... Read more »

የኦሊምፒክ ለዛና ጣዕም፣ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም

ታላቁን የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ ከሌሎች ታላላቅ የስፖርት መድረኮች ለየት የሚያደርገው ነገር የመክፈቻና የመዝጊያ ሥነሥርዓቱ ነው። ኢትዮጵያ በተለያዩ ዓመታት በኦሊምፒክ ጽንሰ ሃሳብ መሠረት በርካታ አገር አቀፍ ውድድሮችን ለማከናወን ጥረት አድርጋለች። ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ... Read more »

የዘመንና የፋሽን ትስስር

የፋሽን ዋንኛ መገለጫ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ ወቅታዊነቱ ነው። ወቅትን እየጠበቁ ሽክ ማለት፣ የአየር ሁኔታንና ተለምዷዊ ጉዳዮችን በማገናዘብ በፋሽን መድመቅ የዘመነኞች የተለመደ ተግባር ነው። እከሌ ፋሽን ተከታይ ነው፣ እገሊት ከፋሽን ጋር ቅርበት አላት... Read more »

መጀመሪያ ለስሙ መገለጫ እንስጠው

ሰሞኑን ማህበራዊ ሚዲያው በአማራ ክልል በሚካሄደው ዘመቻ ዙሪያ ባለ ክርክር ተወጥሮ ከርሟል። መንግስት ዘመቻው ህግን የማስከበር ነው ሲል ይህን የሚቃወሙ ሀይሎች ደግሞ መንግስት የያዘው ፋኖን ማሳደድ እና ትጥቅ ማስፈታት ነው የሚል ክርክር... Read more »

ዴቪድ ትሬዝጌትና የዓለም ዋንጫ ትዝታዎች

ታላቁ የዓለም ዋንጫ በተመረጡ የዓለማችን ከተሞች እየዞረ ይገኛል። ጥቂቶች ብቻ ለመሳም የታደሉት ይህን ታላቅ የስፖርቱ ዓለም ዋንጫ ለማየትም ይሁን ለመሳም ያልታደሉ ዓለማት ውስጥ የሚገኙ የስፖርቱ አፍቃሪዎች እንዲመለከቱትና አብረውትም የማስታወሻ ፎቶ ግራፍ እንዲያስቀሩ... Read more »

የኢትዮጵያ መሪዎች የሚሞገሱበት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት

 የፖለቲካ ባህላችን ሆነና በማስተዳደር ላይ ያለ መንግሥት ያለፈውን ሥርዓት ሲወቅስ መስማት የተለመደ ነው። ሥልጣን ላይ ያሉ መንግሥታት የራሳቸውን ጥንካሬ ከመናገር ይልቅ ያለፈውን መውቀስ ይቀናቸዋል። ይሄ ሁሉ ሲሆን ግን የኢትዮጵያ መሪዎች አንድ የማይደራደሩበት... Read more »

ግንቦት 20 ከዜና ወደ ታሪክ

ከዛሬ አራት ዓመት በፊት ግንቦት 20 ዜና ነበር። እነሆ ዛሬ ታሪክ ሆኗል። ታሪክ ደግሞ የዛሬ ሳይሆን የትናንት ክስተት ነውና ግንቦት 20 ታሪክ ሆኖ ‹‹እንዲህ ሆኖ ነበር›› ልንለው ነው። ቀደም ባሉት ሳምንታት እንዳልነው... Read more »

የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ነገ ይጀመራል

መላው ኢትዮጵያውያንን ያስተሳስራል የተባለለት የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነገ በሐዋሳ ከተማ መካሄድ ይጀመራል። ይህ የወጣቶች ኦሊምፒክ ከግንቦት 21-ሰኔ 4/2014 ዓ.ም ድረስ የኦሊምፒክ ስፖርት በሆኑና ባልሆኑ ስፖርቶች ሲካሄድ ክልሎችና ከተማ... Read more »

እንዲህ ለምን ሆነ? በእንዲህ ቢሆን ቢደገፍ

በየቀኑ የተለያየ ጉዳይ እያነሱ ማብጠልጠል፤ አጀንዳ እየመዘዙ መኮነንና መንቀፍ እጅግ ቀሎናል። ላየነው ችግር መፍቻ ቁልፍ ከማመላከት ይልቅ ጉዳዩን መተቸትና ማነወር ልማድ አድርገናል። እርግጥ ነው የበዙ ስህተቶች መታረም ይገባቸዋል ማለታችን ትክክል ነው። ያልተገቡ... Read more »

የእድሜ ጉዳይ- የአፍሪካ እግር ኳስ ነቀርሳ

 አፍሪካ በእግር ኳስ ትልቅ አቅም ያላት አህጉር ብትሆንም እንደ ሌሎቹ አህጉራት ትልቅ ደረጃ መድረስ አልቻለችም። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይቀመጣሉ። ለአፍሪካ እግር ኳስ እንቅፋት ብለው ባለሙያዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ከሚያስቀምጡት ምክንያት አንዱ በትክክለኛው እድሜ... Read more »