ከተፈጥሮ ያራቁን መተግበሪያዎች

ባለፈው እሁድ ማታ ‹‹የኔ ትውልድ›› የተሰኘው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ፕሮግራም ላይ አንድ የቴክኖሎጂ ባለሙያ ሲያብራራ (ወጣት ነው) ቀልቤን ሳበውና ሙሉውን ተከታተልኩ። ስለማህበራዊ ገጾች ሳስብ ዘላቂነታቸው ያሰጋኛል። ከሆነ ዘመን በኋላ አሁን ያለውን ለዛ የምናገኘው... Read more »

በዓለም ቻምፒዮና የሚሳተፈው ቡድን ጠንካራ ዝግጅት እያደረገ ነው

ይህ ወቅት የአትሌቲክስ ቤተሰቡ ዓይንና ልብ ወደ አንድ ስፍራ የሚያተኩርበት ነው።ሃገራቸውን ማስጠራትና ብቃታቸውን ማስመስከር የሚፈልጉ አትሌቶች ህልማቸው የሚፈታበት የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሊካሄድ 10ቀናት ብቻ ይቀሩታል።ቻምፒዮናው በአሜሪካዋ ኦሪገን አዘጋጅነት ለ18ኛ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን፤... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በ1957 ዓም የታተሙትን የአዲስ ዘመን ጋዜጦች መለስ ብለን በመቃኘት ከግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት የነበሩ ዘገባዎችን ተመልክተን ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን በመቀጭንጨብ አቅርበናቸዋል። በወቅቱ አሁን ከጀመርነው ክረምት ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ ዛፎች ለመትከል... Read more »

ከአቅም በታች መጫወትና የወቅቱ እግር ኳስ ውዝግቦች

 ባለፈው አርብ የተጠናቀቀው የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እስከ መጨረሻው ሳምንት ለቻምፒዮንነትና ላለመውረድ በሚደረጉ ትግሎች አጓጊ ሆኖ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ 15ኛ ድሉን ባሳካበት የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ በተመሳሳይ ሰዓት በተካሄዱ ጨዋታዎች የተመዘገቡ ውጤቶች... Read more »

በቤት የሌለውን በአደባባይ መፈለግ

 መቼም ማህበራዊ ሚዲያ የማያሳየው ጉድ የለም። ለብዙዎች የነጻ ንግግር መብታቸው እንዲከበር ያደረገውን ያህል በዚያኑ ልክ የብዙዎቹ ድብቅ አሉታዊ ባህሪ ጎልቶ እንዲወጣም አድርጓል። ከሁሉ በላይ ግን ጎልቶ እንዲወጣ ያደረገው በሁላችንም ውስጥ የተደበቀውን የአምባገነንነት... Read more »

የወቅትና ፋሽን ጥምረት

ፋሽን ከወቅት ጋር ያለው ቁርኝት እጅጉን የጠበቀ ነው። ዋነኛ የፋሽን ባህሪያት ከሆኑት ጉዳዮች ውስጥ ወቅታዊነት አንዱ ነውና ዘመን፣ ቦታና ሁኔታ የሚሉት ጉዳዮች ይገለጡበታል። አንድ ፋሽን በየትኛው ዘመን በነበሩ ሰዎች ይዘወተራል፣ አልባሳት ከሆነ... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግና ቻምፒዮኖቹ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቁ የውድድር መድረክ ‹‹ፕሪሚየር ሊግ›› በሚል ስያሜ ወጥ በሆነ መንገድ መካሄድ የጀመረው ከ1990 ጀምሮ ነው:: ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ጉዞውም የተለያዩ ቻምፒዮኖችንና መሰረታዊ ሊባሉ የሚችሉ ለውጦችን አስተናግዷል። የዘንድሮውን ጨምሮም... Read more »

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ

ቀኑ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ነበር:: ዕለቱ ደግሞ ሰኞ፤ የሳምንቱ የመጀመሪያ የሥራ ቀን:: ሥራ የዋለ ሁሉ ወደ ቤቱ ገብቷል፤ እንደየሥራው ባህሪ በሥራ ላይም ያለ ይኖራል:: ሰዓቱ ምሽት 3፡00 አካባቢ ነው:: የደከመው... Read more »

ፈረሰኞቹ ለ15ኛ ጊዜ በፕሪሚየርሊጉ ነገሱ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ (ፈረሰኞቹ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዋንጫን ትናንት ረፋድ ላይ በባህርዳር ስቴድየም በማንሳት ለ15ኛ ጊዜ በሊጉ መንገስ ችለዋል። በአንድ ነጥብ ልዩነት ከተፎካካሪያቸው ፋሲል ከነማ (አጼዎቹ) ጋር እስከ መጨረሻው... Read more »

ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ በመጪው ጥቅምት በዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል

በአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የሚካሄደው ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ በመጪው ጥቅምት ወር ለአራተኛ ጊዜ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ በውድድሩ ላይ ከ20 በላይ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን ኦሊምፒያኖችና የዓለም ቻምፒዮኖች እንዲሁም የአገር ባለውለታዎች ተሳታፊ እንደሚሆኑ አዘጋጆቹ አሳውቀዋል፡፡ አሜሪካ... Read more »