ሙካሽ እንደ ፋሽን

ኃይለማርያም ወንድሙ የሙካሽ አልባሳት በነገሥታቱ በመሳፍንቱና በመኳንንቱ ይዘወተር የነበረ የክብር ልብስ ነው። በወቅቱ እንደ ካባ ተደርጎ በለበሱት ልብስ ላይ ጣል የሚደረግ። ነገር ግን እንደ ሌሎች ካባዎች ባለመሆኑ እንዲሁም በአንገታቸው ዙሪያና ጫፋቸው ዘርፍ... Read more »

ፈገግታን የጫሩት የሴራሊዮን እግር ኳስ የጨዋታ ማጭበርበር ቅሌቶች

በዓለምሕዝብ ዘንድ ቁጥር አንድ ተወዳጅ ስፖርት እንደሆነ የሚነገርለት እግር ኳስ ተቀባይነቱ ላይ ጥቁር ጥላ እንዲያጠላ የሚያደርጉ ብዙ ፈተናዎች በዙሪያው አሉ። የጨዋታ ማጭበርበር፣ ከአቅም በታች መጫወት፣ መላቀቅ ወይም የጨዋታን ውጤት ፍትሐዊ ባልሆነ መንገድ... Read more »

የኢትዮጵያ ሐውልቶች አባት – አርቲስት ብዙነህ ተስፋ

ሙሉ ስሙ አርቲስት ብዙነህ ተስፋ ይባላል። የተወለደው አዲስ አበባ ሳሪስ ሰፈር ነው።እናቱ ወይዘሮ ካሰች ብርሃኑ ሲባሉ አባቱ ደግሞ አቶ ብርሃኑ ይባላሉ። ገና የ9 ወር ጨቅላ እያለ አባቱን በሞት ያጣው ብዙነህ ያደገው በአጎቱ... Read more »

ቅኔ እና ታሪክ ነጋሪው አርበኛ

አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ይህ ግጥም የሕዝብ ስነ ቃል እስከሚመስል ድረስ ይነገራል። በየጋዜጣውና መጽሔቱ ለሀገራቸው ተጋድሎ ያደረጉ ሰዎችን ታሪክ ለመዘከር እንደ መግቢያ ያገለግላል። በመድረኮች በሚደረጉ ንግግሮችም የሀሳብ... Read more »

የፕሪሚየር ሊጉ ኮከቦች ተሸለሙ

የ2014 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመዝጊያ እና የውድድር ዓመቱ ምርጦች ሽልማት ስነ ስርአት ከትናንት በስቲያ ምሽት በሸራተን አዲስ ሆቴል በደማቅ ስነስርዓት ተከናውኗል። በስነስርአቱም ላይ በውድድር አመቱ በየዘርፉ ምርጥ ብቃት ያሳዩ ኮከቦች... Read more »

የኦሊምፒክ ስህተት የታረመበት የዓለም ቻምፒዮና አትሌቶች ምርጫ

በአሜሪካ ፖርትላንድ ኦሪገን የሚካሄደው የዘንድሮው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከሳምንት ያልበለጠ ጊዜ ይቀረዋል። ኢትዮጵያን በተለያዩ ርቀቶች በመወከል የሚወዳደሩ ስመ ጥር አትሌቶችም ባለፉት በርካታ ሳምንታት በዝግጅት ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ በኦሊምፒክና በዓለም ቻምፒዮና ስኬታማ በሆነችባቸው... Read more »

የትዝታ ቆፈን 

የህይወት ውበት ትዝታና ተስፋ ናቸው። ነፍስ በትዝታና በተስፋ መርፌ የተሰፋች ይመስለኛል። ደግሞም ተሰፍታለች፣ ከጠዋት እስከ ማታ የማረምመው አርምሞ የነፍስ ባለቀለም እንጉርጉሮ ከመሆን ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ህይወት ከፊት ትዝታ ከኋላ ተስፋ ባይኖራት... Read more »

ኢትዮጵያ የመጨረሻውን የዓለም ቻምፒዮና ቡድን አሳውቃለች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳታፊ የሚሆነውን የመጨረሻውንና ጠንካራውን ብሔራዊ ቡድኑን አሳውቋል። ቡድኑ ከዚህ ቀደም ከነበረው መጠነኛ ልዩነት የታየበትም ነው። ከጥቂት ቀናት በኋላ በአሜሪካዋ ኦሪጎን የሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳታፊ... Read more »

ዋልያዎቹ ለቻን ቅድመ ማጣሪያ ዝግጅት ተጠሩ

በቻን ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆኑ ቡድኖች የሚለዩበት ማጣሪያ ከመካሄዱ አስቀድሞ የሚደረገው የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ በሐምሌ ወር አጋማሽ ይጀመራል። በቅድመ ማጣሪያው ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹም) ጥሪ ተደርጎላቸዋል። ለሰባተኛ ጊዜ በአልጄሪያ አዘጋጅነት የሚካሄደው... Read more »

አዲስ አበባ ከተማ ቅሬታውን እስከ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት እንደሚወስድ አስታወቀ

  አጓጊ ፉክክር ያስተናገደው የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንደ አጀማመሩ ፍጻሜው አላማረም። በ30ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ሶስት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ሲካሄዱ የተመዘገቡ ውጤቶች ክለቦች ‹‹ከአቅም በታች ተጫውተዋል›› በሚል እርስ በርስ... Read more »