የወርቅ ሳምንት

ያሳለፍነው ሳምንት ለኢትዮጵያ የወርቅ ሳምንት ነበር። ወርቁ ደግሞ ሰምና ወርቅ ነበረው። ሰሙ አትሌቶቻችን ያመጡት የሜዳሊያ ወርቅ ነው። ወርቁ ደግሞ እዚህም እዚያም መነቋቆር የነበረበትን አገራዊ ሁኔታ አንድ አድርጎ በአንድ ልብ እንድንግባባ ማድረጉ ነው።... Read more »

ከማራቶን ጀግኖቹ አንደበት

ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና መወዳደር የጀመረችው ከመነሻው መሆኑን ሰነዶች ያሳያሉ። የፊንላንዷ ሄልሲንኪ እአአ 1983 ባዘጋጀችው የመጀመሪያው ቻምፒዮና ላይም ከአምስቱ ውድድሮች በማራቶን አትሌት ከበደ ባልቻ ባስመዘገበው ብቸኛው የብር ሜዳሊያ ኢትዮጵያ ከዓለም 15ኛ ደረጃን... Read more »

«አትሌቶቻችን በሐምሌ የክረምት ጭጋግ ለሀገራችን ደማቅ ጸሃይ እንዲያበራ አድርገዋል» – የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ትናንት የኢትዮጵያዊያን የሃገር ፍቅር ስሜት በግልጽ የተንፀባረቀባቸው ነበሩ። ደምን በሚያሞቀው የጀግኖች አትሌቶች አቀባበል መርሃግብር ላይ ህዝቡ ማልዶ አደባባይ በመውጣት ደስታውን ሲገልጽ ታይቷል። ህጻናት፣ ወጣቶችና አረጋዊያን ሳይቀሩ ጀግኖች አትሌቶች በሚያልፉባቸው... Read more »

በዓለም ከ20 ዓመት በታች ቻምፒዮና የሚሳተፈው የአትሌቲክስ ቡድን ተሸኘ

ተተኪ አትሌቶችን ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች እንደ ድልድይ ሆነው ከሚያሸጋግሩ ውድድሮች መካከል አንዱ የዓለም ከ20 ዓመት በታች ቻምፒዮና ነው።በየሁለት ዓመቱ የሚካሄድው ይህ ውድድር ለ19ኛ ጊዜ በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ በኮሎምቢያ መዲና ካሊ ይካሄዳል።... Read more »

ጀግኖቹ በመስቀል አደባባይ ደማቅ አቀባበል ይጠብቃቸዋል

በ18ኛው የኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና 4 የወርቅ፣4 የብርና 2 የነሐስ ሜዳሊያ በማስመዝገብ ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን አስደሳች የአገር ቤት ጉዞውን ዛሬ ይጀምራል። ቡድኑ ዛሬ ማክሰኞ... Read more »

ኬር ኦድ- የኢትዮጵያ የጎዳና ላይ ሩጫ አንዱ እሴት

ኢትዮጵያ የበርካታ ከዋክብት አትሌቶች ምድር ናት። በዚያ ልክ ግን አንድም የአለም ኮከብ የሆነ አትሌት የሌላቸው አገራት በብዛትም በጥራትም የሚያካሂዱት የጎዳና ላይ ውድድር በስፋት የላትም። በኢትዮጵያ ወጥ የሆነና በጥራት ደረጃም ትልቅ የሚባለው የጎዳና... Read more »

የወንዶች 5ሺ ሜትር ድል ዳግም ፊቱን አዙሯል

 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከአስራ አንድ ቀናት በኋላ ትናንት በኦሪገን ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ በ4ወርቅ፣4ብርና 2 ነሐስ ሜዳሊያዎች አሜሪካን ተከትላ ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች። አንጸባራቂ ድል በውድድሩ ያስመዘገበችው ኢትዮጵያ በውድድሩ ታሪክ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ትናንት በተጠናቀቀውና በአሜሪካ ኦሪገን ባለፉት አስራ አንድ ቀናት ሲካሄድ በቆየው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በድል ላይ ድል ደርበዋል። አሜሪካንን ተከትለውም ከአለም ሁለተኛ ሆነው ያጠናቀቁበትን 4 የወርቅ፣4 የብርና 2 የነሐስ ሜዳሊያ አስመዝግበዋል።... Read more »

በቡድን ሥራ የደመቁ ሜዳሊያዎች

ባለፉት ዓመታት እየደበዘዘ የመጣው የኢትዮ ጵያውያን አትሌቶች የቡድን ሥራ ትናንት በተጠናቀቀው የኦሪገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማገገሙ በብዙ አጋጣሚዎች ተስተውሏል። በተለይም ትናንት ሌሊት በተካሄደው የሴቶች 5ሺ ሜትር ፍጻሜ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የቡድን ሥራ በእጅጉ... Read more »

ተቋማት አልባዋ የተቋማት አገር

ኢትዮጵያ አስገራሚ የተቃርኖ አገር ናት። ብዙ እርስ በርሳቸው የሚላተሙ ነገሮች፤ ሀሳቦች እና ተግባራትን አንድ ላይ የያዘች። ሃይማኖተኛ ሕዝብ የሞላባት ነገር ግን በዚያው ልክ የሰው ልጅ እንደ ትንኝ በየቦታው እርስ በእርስ የሚገደልባት፤ የአፍሪካ... Read more »