አባቴ ባርኔጣ ሲያደርግ አልወድም። አንድም ቀን ግን የአባቴን ራስ ያለባርኔጣ አይቼው አላውቅም። ተወልጄ እቅፉ ውስጥ ቦርቄ፣ ዩኒቨርሲቲ እስከላከኝ ቀን ድረስ አባቴን የማውቀው በባርኔጣ ነው። ለብሶና ዘንጦ በዛ ሽቅርቅርነቱ ላይ ባርኔጣውን ሲደፋ ሞገሱ... Read more »
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች በተሻሻለው አዲስ የውድድር መርሃግብር መሰረት ነገ በባህርዳር ስቴድየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። የጣና ካፕ ውድድር ዋንጫ ከቀናት በፊት ባህርዳር ስቴድየም ላይ ማንሳት የቻለው ወልቂጤ... Read more »
በዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዕውቅና ካላቸው የውድድር መድረኮች መካከል የወዳጅነት ጨዋታዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ለረዥም ዓመታት በፊፋ የወዳጅነት ጨዋታ መርሐ ግብር መሳተፍ ሳይችል የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ)፣ ካለፈው ዓመት ጀምሮ የፕሮግራሙ... Read more »
በረጅም ርቀት ሩጫዎች ፈጣን ሰዓት ለማስመዝገብ እንዲሁም ክብረወሰንን ለማሻሻል ከፍተኛ ብቃትና ጽናት ያስፈልጋል። በዚህም ምክንያት አብዛኛውን ጊዜ አዲስ ክበረወሰን ለመስበር ረጅም ዓመታትን መጠበቅ የግድ ይሆናል። ጥቂቶች ግን በትልልቅ የውድድር መድረኮችና ብርቱ ተፎካካሪዎች... Read more »
ከ60 ዓመት በፊት የታተሙትን የአዲስ ዘመን ጋዜጦች ለዓምዳችን አቅርበናል:: በውጋዴን የሚንቀሳቀሱ ሽፍቶችን ለማስወገድ በዘመኑ የነበሩ ባላባቶች ያደረጉትን ምክክር ቃኝተኛል፤ በዘመናችን በየቦታው የሚታየውን የጀሌዎቹና‹ የጆሌዎቹ ›እኩይ ጽንፈኛ ተግባር ፤ በየአካባቢው ያሉ አመራሮችና የፀጥታ... Read more »
ከስፖርት ማህበራት ዓመታዊ መርሃ ግብሮች መካከል አንዱ ለባለሙያዎች የአገር ውስጥ ስልጠና መስጠት እንዲሁም ዓለም አቀፍ ስልጠናዎችንም ማመቻቸት ነው:: ይህንን በማድረግ ረገድም መልካም የሚባል ተግባር ከሚያከናውኑት ማህበራት ቀዳሚው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ነው:: ፌዴሬሽኑ... Read more »
በሙያው ከ14 ዓመት በላይ ቆይታለች:: “ስራሽ ጥሩ ነው ሽልማት ይገባሻል” ተብላ በአገር ደረጃ እውቅናና ሽልማት አግኝታለች:: በጉማ ፊልም አዋርድ ላይ የዓመቱ ምርጥ ሜካፕ አርቲስት ተብላም ተሸልማለች:: ከ32 በላይ ፊልሞች ላይ በጥበበኛ እጆቿ... Read more »
ልጆች እንዴት አላችሁ፤ አዲሱ የትምህርት ዓመት እንዴት እየሄደ ነው? እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ነው ብላችሁኛል። ምክንያቱም ከናፈቃችኋቸው ጓደኞቻችሁና መምህራኖቻችሁ ጋር ተገናኝታችኋል፡፡ በዚያ ላይ በጉጉት የጠበቃችሁት የትምህርት ጊዜ ተጀምሯል፡፡ እናም ደስተኛ ጊዜን እያሳለፋችሁ እንደሆነ... Read more »
ኢትዮጵያ ለጠነሰሰችው የአፍሪካ ዋንጫ ባይተዋር ብትሆንም ዛሬ ላይ የምትኮራበት አንድ ህያው ታሪክ አላት። ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የሆነውን ይህን አኩሪ ታሪክ ከጻፉ ጀግኖች መካከል የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ደግሞ ሉቺያኖ ቫሳሎ ነው። ኢትዮጵያ... Read more »
“ህሩይ” በግዕዝ ምርጥ ወይም የተመረጠ ማለት ነው። መጀመሪያ” ህሩይ” የሚል መጠሪያ የእርሳቸው ስያሜ አልነበረም። አባታቸው ወልደ ስላሴ ለሚወዱት ልጃቸው ያወጡላቸው ቀዳሚው ስም ገብረመስቀል ነው። በአባታቸው የወጣላቸው ገብረመስቀል የተሰኘ ስማቸውን የለወጡት አንድ መምህር... Read more »