እየተገባደደ በሚገኘው የመስከረም ወር በተለያዩ የዓለማችን ታላላቅ ከተሞች በርካታ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች መካሄዳቸው የተለመደ ነው:: ባለፈው ሳምንት መጨረሻም በተመሳሳይ ከ5ኪሎ ሜትር አንስቶች እስከ ማራቶን በቁጥር በዛ ያሉ ውድድሮች ተካሂደዋል:: በእነዚህ ውድድሮች... Read more »
በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1944 በአዲስ ዓመት ማግስት የታተሙ ጋዜጦችን ቃኝተናል። ከተመለከትናቸውና ቀልባችንን ከሳቡ የጋዜጣው ዘገባዎች መካከል የእንግሊዙ ንጉሥ ጆርጅ እረፍትና እሳቸውን ተክተው ወደ ንግስናው የመጡት ንግስት ኤልሳቤጥ ጉዳይ አንዱ ነው።... Read more »
በየአመቱ በተለያዩ የአለማችን ከተሞች ከሚካሄዱ ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች ግንባር ቀደም በሆነው የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ወጣት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው ጣፋጭ ድል ተቀዳጅታለች። በደመናማና ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ታጅቦ ትናንት ውድድሩ ሲካሄድ ያለምዘርፍ በአስደናቂ ብቃት... Read more »
ባህላችን ፈጣን የሆነ ለውጥ እያስተናገደ ነው። ግሎባላይዜሽን(ሉላዊነት) ቀስ በቀስ ተጽእኖውን እያሳረፈብን እንደሆነ በግልጽ እየታየ ነው፡፡ አኳኋናችን በሙሉ ተቀይሯል፡፡ የአለባበስ ባህላችን በጣም ተቀይሯል፡፡ አነጋገራችንም እንደዚያው፤ አመጋገባችንም እንደዚያው ሌላውም ሌላውም…፡፡ በየፈርጁ በጣም ብዙ ለውጦች... Read more »
የወንዶች ጸጉር እንክብካቤና ቁርጥ ቀድሞ በቤተመንግስትና በከፍተኛ ባለስልጣናት እንደተጀመረ ይነገራል፡፡ ነገስታትና የነገስታት ልጆች ጸጉራቸውን በተለየ መልኩ አሳምረውና አበጅተው ህዝብ ፊት ይቀርቡ እንደነበርም የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ይህ የጸጉር ቁርጥ ልምድም ቀስ በቀስ ከቤተ መንግስት... Read more »
ባለፈው ሳምንት በተካሄደው በርሊን ማራቶን በሴቶች አሸናፊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትእግስት አሰፋ ውድድሩን ያጠናቀቀችበት 2:15.37 ሰዓት የኢትዮጵያ ክብረወሰን የዓለማችንም ሦስተኛዋ የማራቶን ፈጣን አትሌት አድርጓታል። ይህች በማራቶን ውድድሮች ትልቅ ስምና ልምድ የሌላት አትሌት... Read more »
የታሪክ ሰነዶችን አገላብጠን፤ ከወቅት ጋር አሰናኝተን በትውስታ ያለፈን ማሳየታችንን ቀጠልን። ዛሬም በሳምንቱ ውስጥ ኢትዮጵያ ላይ ሆነው ካለፉ ዓበይት ታሪካዊ ሁነቶች ውስጥ አንዱን መርጠን ወደናንተ ለማድረስ ብዕራችን አነሳን። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ቀዳሚ ሴት... Read more »
ከአለማችን ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን ነገ ይካሄዳል። በዚህ ውድድር በርካታ የአለማችን የርቀቱ ከዋክብት አትሌቶች በሁለቱም ጾታ የሚያደርጉት ጠንካራ ፉክክር ይጠበቃል። በወንዶች መካከል በሚካሄደው ውድድር ጀግናው ኢትዮጵያዊ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ... Read more »
ሰው በምድር ላይ ሲኖር የሚያገኛቸው ጥሩም ሆኑ መጥፎ ነገሮች በሙሉ በሁለቱ ጆሮዎቹ መካከል በሚገኘው በታላቁ ህያው ኮምፒውተር አማካኝነት የሚፈጠሩ ናቸውአስደሳችም ሆኑ አሳዛኝ፣ ክፉም ሆኑ በጎ፣ በህይወት ዘመናችን የሚፈጠሩ ነገሮች ሁሉም በእኛው የሚታዘዘው... Read more »
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ(ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ዋንጫ ከነገ በስቲያ ይጀመራል። በውድድሩ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድንም ከጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ሙሉ የትጥቅ አቅርቦት... Read more »