ብርቱዋ የጎዳና ላይ ውድድሮች ፈርጥ

በሩጫው ዓለም አሸናፊነትን መታወቂያቸው ካደረጉ ብርቱ አትሌቶች መካከል አንዷ ናት። በጎዳና ላይ ሩጫዎች በተለየ የምትታወቀው ኮከብ አትሌት በቀጣይ የማራቶን ውድድሮች የበላይነትን የመቀዳጀት እድሏ ሰፊ ስለመሆኑ የቀደመው ስኬቷ አመላካች ነው። በወጣትነቷ በበርካታ ስኬቶች... Read more »

 የክብር ዘበኛው የዜማ ምንጭ

የጥላሁን ገሰሰን የዘንባባ ማር ነሽ፣ አምሳሉ፣ የሕይወቴ ሕይወት፣ የምግብ አይነቶች፣ ከመሞት አልድንም፤ የመሀሙድ አህመድን አላወቅሽልኝም፣ እንዴት ይረሳል፤ የብዙነሽ በቀለን ወጣት ሳለሁ፣ የፍቅር መጠኑ የተሰኙ ሙዚቃዎች ስንሰማ አንድ ጥያቄ መሰንዘራችን አይቀርም። ‹‹ማን ይሆን... Read more »

 አፄ ኃይለስላሴ

ኢትዮጵያ በዘመናዊ ስልጣኔ ወደፊት ትራመድ ዘንድ ብዙ የሰሩ፤ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በስልጣን የቆዩት ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ንግስት ዘውዲቱ በስልጣን እያሉ ከአልጋ ወራሽነታቸው በተጨማሪ የንጉስነት ስልጣን የተቀዳጁት በዚሁ ሳምንት መስከረም 24 ቀን... Read more »

አፄ ሰርፀ ድንግል

ታላቋን አገር ኢትዮጵያ ከመሩ ነገስታት መካከል አንዱ ናቸው። ከ1542 ዓ.ም እስከ መስከረም 1590 ዓ.ም ድረስ የንግስና ዘውድ ደፍተው ኢትዮጵያን መርተዋል። ብዙዎች በዙፋን ስማቸው “መልአክ ሰገድ” በሚለው ያውቋቸዋል። በዛሬው የሳምንቱ በታሪክ ገፃችን የምንዘክራቸው... Read more »

የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድኖች መሻገር የተሳናቸው የእድሜ ጣጣ

አፍሪካ በእግር ኳስ ትልቅ አቅም ያላት አህጉር ብትሆንም እንደ ሌሎቹ አህጉራት ትልቅ ደረጃ መድረስ አልቻለችም። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይቀመጣሉ። ለአፍሪካ እግር ኳስ እንቅፋት ብለው ባለሙያዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ከሚጠቅሱት ምክንያት አንዱ በትክክለኛው እድሜ... Read more »

 ከራስ ጋር ከፍና ዝቅ

በህይወት ፋራፋንጎ ላይ ከፍና ዝቅ እላለው..ሀሳቤን ማሸነፍ አቅቶኝ፣ እውነቴን መርታት ተስኖኝ። ፋራፋንጎውን የሳተው ጋላቢው ልቤ ከዚህ እዛ እየወሰደ በማላውቀው መሬት ላይ፣ በማላውቀው ዓለም ላይ ይፈጠፍጠኛል። በተስፋ ማጣት ነፍሴ ተመጦ እንደ ተጣለ ሎሚ..ታኝኮ... Read more »

 ጠቅላላ ጉባኤ ያጸደቃቸው የፌዴሬሽኑ መመሪያዎች በከፊል ተግባራዊ አልሆኑም

 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየጊዜው በሚያከናውናቸው የተለያዩ ተግባራት የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው። በመሆኑም ባለድርሻ አካላትን በሚመለከቱ መመሪያዎች ላይ በየጊዜው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን በማዘጋጀት ምክክር ያደርጋል። ፌዴሬሽኑ ከትናንት በስቲያም በጠቅላላ ጉባኤው አማካኝነት የጸደቁ... Read more »

የዓባይ ዘመን ጥበብ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በተመለከተ የሥነ ጽሑፍ ምሽቶችን ሲያካሂድ ቆይቷል። ዓባይ እና ኪነ ጥበብ ምን እንደሆኑ ለብዙዎቻችን ግልጽ ነው። ዓባይ እንደ ዛሬው... Read more »

በግቦች የደመቀው የመጀመሪያ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ

የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ባለፈው አርብ በባህርዳር ስቴድየም ተጀምሯል። ባለፉት ቀናትም የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተካሂደው ከትናንት በስቲያ ተጠናቀዋል። የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላሉ። ከዓምናው የውድድር ዓመት በተለየ በበርካታ ግቦች... Read more »

የብልሆች ታሪክም ይነገር

 ባለፈው እሁድ ኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ላይ አንዲት የ13 ዓመት ታዳጊ ልጅ ወልዳ እናት ሆና መታየቷ በማህበራዊ የትስስር ገጾች ሲዘዋወር ነበር። አስገራሚና አሳዛኝ ያደረገው ልጅ መሆኗ ብቻ አይደለም፤ በዚህ ያልጠና ሰውነቷ ያለፍላጎቷ... Read more »