በስፔን ከሚካሄዱ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች መካከል የቫሌንሲያ ግማሽ ማራቶን በቀዳሚነት ተጠቃሽ ነው። የዓለም አትሌቲክስ ለዚህ የጎዳና ላይ ውድድር እአአ በ2016 የወርቅ ደረጃ የሰጠው ሲሆን፤ በዓለም ላይ ‹‹ሱፐር ሃፍስ›› ከሚባሉት መሰል ታላላቅ... Read more »
በመጪው ጥር በአልጄሪያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮንሺፕ(ቻን) ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንደሚሳተፍ ይታወቃል። ዋልያዎቹ ለሶስተኛ ጊዜ በሚሳተፉበት በዚህ ውድድር በምድብ አንድ ከአዘጋጇ አልጄሪያ፣ ሞዛምቢክና ሊቢያ ጋር የምድብ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ ቀደም ብለው... Read more »
በየዘመኑ ተተኪ የሚሆኑ የአትሌቲክስ ጀግኖችን የምታፈራው ኢትዮጵያ፤ አሁን ደግሞ ከመም ወደ ማራቶን ውድድሮች የተሸጋገሩ አዳዲስ ከዋክብቶችን አግኝታለች። እጅግ ፈታኝ በሆነው የማራቶን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳትፈው ውጤታማ የሆኑት ድንቅ ድንቅ አትሌቶችም ከመላው ዓለም... Read more »
የዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከሃምሳና ስልሳ ዓመታት በፊት የታተሙ ጋዜጦች ይዘው የወጡትን ዘገባዎች ያስታውሰናል። የደብረ ዘይት የከብት ሕክምና ኢንስቲትዩት የተለያዩ የእንስሳት በሽታ መከላከያ መድኃኒት እየቀመመ ለእንስሳት ሕክምና በሥራ ላይ ማዋሉ ለትውስታ... Read more »
ኢትዮጵያን በአትሌቲክስ ስፖርት ከስኬት ጋር እንድትተዋወቅ ያደረጉት የሚሊተሪ መሠረት ያላቸው ክለቦች ስለመሆናቸው ታሪክ ያወሳል። ከእነዚህ ክለቦች መካከል አንዱ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ነው። ይህ አንጋፋ ክለብ በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ታሪክ በቀድሞ ወርቃማ አትሌቶቹ... Read more »
የፋሽን ኢንዱስትሪው ዕድገት ለአገራዊ ኢኮኖሚ ያለው ሚና እጅግ ከፍተኛ ነው። በዓለማችን እጅግ ትኩረት ከሚሰጣቸው መስኮች መካከል አንዱ የሆነው ፋሽን፤ አገራት በየዓመቱ ቢሊዮን ዶላሮች ያፍሱበታል። በዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ በዓመት ከ 1 ነጥብ... Read more »
እኔ ምላችሁ ….አዲስ አበባ ላይ አሁን ላይ በእግር መሄድ እኮ በጣም አስጊ እየሆነ ነው። በተለይ በሥራ መውጫ ሰዓት እና በሥራ መግቢያ ሰዓት በሰላም መንቀሳቀስ ችግር እየሆነ ነው። እስኪ ተመልከቱ ጠዋት እና ማታ... Read more »
ስፖርታዊ ውድድሮች ለስፖርት ቤተሰቡ ስሜት እንዲሰጡ የቀጥታ ጨዋታ አስተላላፊዎችና የስፖርት ጋዜጠኞች በሚሰሯቸው ፕሮግራሞች እንዲሁም ዘገባዎች በጣፈጠና ለዛ ባለው አቀራረብ የበለጠ ጣዕም የሚሰጡ ቅመሞች ናቸው። በሌላው ዓለም ስፖርታዊ ውድድሮችን በቀጥታ የሬድዮ ስርጭት ለህዝብ... Read more »
በቅርቡ ከዚህ አለም በሞት የተለየው ማዲንጎ አፈወርቅ ለመጨረሻ ጊዜ ባወጣው አልበሙ ውስጥ ከተጫወታቸው ሙዚቃዎች መካከል አንዱ የሆነው ‹‹እባክሽ ታረቂኝ›› የሚለው ሙዚቃ በአድማጩ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ሆኖለት ነበር ።ማዲንጎ ይህን ሙዚቃ በድንቅ ሁኔታ... Read more »
የታሪክ መዛግብት ቅኝታችን ማጠንጠኛ ጉዳይ ይሆን ዘንድ ከአንድ መቶ ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት በዚች ታላቅ አገር ኢትዮጵያ ከሆኑ አበይት ሁነቶች መካከል አንዱን መረጥን ። የታሪክ ትውስታችን ወደ ጥቅምት 2 ቀን 1888 ላይ... Read more »