በዓለማችን በአብዛኛው ለሰው ልጅ ልብስ መልበስ ሰብዓዊ፣ ሞራላዊና መንፈሳዊ ግዴታው ነው፡፡ አዳምና ሔዋንን ዕጸ በለስ አትብሉ የተባለውን ትዕዛዝ ሲጥሱ ዕርቃናቸውን መሆናቸው ታወቃቸው፤ ተፋፈሩ የበለስ ቅጠል ቀነጣጥሰው ለራሳቸው ግልድም አደረጉ፡፡ እነሆ ከዚያም በኃላ... Read more »
ባለፈው ሐሙስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በአዲስ መልኩ የተገነባው 15 ሜዳ በአራዳ ክፍለ ከተማ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት በመሆኑ ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሜዳውን እንደ አዲስ ለማሰራት ሌሎችን አነሳስተው... Read more »
በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው የዩኒቨርሲቲ ምሩቅ የሚባሉትን ነጋሽ ገብረማርያም ዛሬ በጥቂቱ ልናስታውሳቸው ወደድንና ያሰባሰብናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አሰፈርን። አቶ ነጋሽ ገብረማርያም ተስፉ ከአባታቸው ከአቶ ገብረማርያም ተስፉና ከእናታቸው ከወይዘሮ ምንትዋብ አሊ በአርሲ ክፍለ... Read more »
የታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ በ1991 ዓ.ም በጻፉት አንድ መጣጥፍ፤ ዋና ዋና የታሪክ ክስተቶች ውዝግብ ያለባቸው ናቸው ይላሉ። ጭፍን የሆነ ድጋፍ እና ጭፍን የሆነ አድናቆት ያላቸው ናቸው ይላሉ። በእርግጥ ይህን ለማወቅ የታሪክ... Read more »
ለአንድ አገር ሁለንተናዊ እድገት ጤናማና አምራች ዜጋ ወሳኝ ነው። ለዚህ ደግሞ ስፖርት የማይናቅ ሚና አለው። ስለስፖርት ሲነሳ ደግሞ የማዘውተሪያ ስፍራ ትልቁን ድርሻ ይይዛል። ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገት ማነቆ በመሆን ተደጋግሞ ከሚነሱ ችግሮች መካከል... Read more »
የዓለም የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ቁጥር ከቀጣዩ የፈረንጆች አዲስ አመት ጀምሮ በሃያ አንድ እንደሚያድግ ታውቋል። የዓለም አትሌቲክስ በየአመቱ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች መካከል ከቤት ውጪ እንደ ዳይመንድሊግና የጎዳና ላይ ውድድሮች ተጠቃሽ... Read more »
የነፍሴ ራቁት ሴትነቷን ለብሷል..ሀሳቤ ጀምሮ የሚያበቃው እሷ ጋ ነው። እሷን ሳስብ ባልሞት እላለው፣ ለዝንታለም ብኖር እላለው፣ ደጋግሜ ብፈጠር እላለው። እሷን ሳስብ..ሀሳብ ይጠፋኛል..ጥበብ ይርቀኛል..ደግሞም ሀሳብ ይሞላኛል..ጥበብ ይወረኛል። እሷን ሳስብ..ለብቻዬ እስቃለው..አፌ ውስጥ ሞልቶ የሚፈስ... Read more »
በዓለማችን ታላላቅ ከተሞች በየአመቱ ከሚካሄዱ የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የፍራንክፈርት ማራቶን በመጪው እሁድ ይካሄዳል። በጀርመኗ ከተማ ፍራንክፈርት የሚካሄደው ይህ ውድድር በኮቪድ-19 ስጋት ባለፉት ሁለት አመታት ሳይካሄድ ቆይቶ ዘንድሮ ሲመለስ በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን ውድድር ወደ ሱዳን ያቀናል። ባለፉት በርካታ ቀናት በአዲስ አበባ የካፍ አካዳሚ ዝግጅቱን ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ በተሾሙት አሰልጣኝ እድሉ... Read more »
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የጎዳና ላይ ውድድሮች ውጤታማ በመሆን አጠናቀዋል።ከእነዚህ መካከል አንዱ በስፔን ቫሌንሲያ የተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ሲሆን፤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ከተፎካካሪዎቻቸው ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ በውጤታማነት አጠናቀዋል።በመላው ዓለም ከሚካሄዱ የ21ኪሎ... Read more »