ተጠያቂነት እንዲኖር እንተዋቸው

እኛ ቤት የእህቴ ልጅ አለ፡፡ የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ በትምህርቱ ደህና የሚባል ልጅ ቢሆንም እንደ ማንኛውም ልጅ ጨዋታ ያታልለዋል፡፡ በዚህም የተነሳ የቤት ሥራውን በተደጋጋሚ ይዘነጋል፡፡ በቀደምም የሆነው ይሄው ነው፡፡ እናቱ በተደጋጋሚ የቤት... Read more »

የዓመቱ የማራቶን ምርጥ አትሌቶች

በዓለም ላይ ከሚካሄዱ የማራቶን ውድድሮች መካከል በቀዳሚነታቸው የሚጠቀሱት ስድስቱ ታላላቅ ውድድሮች የ2022 የውድድር ዘመን ባለፈው ሳምንት ተጠናቀዋል። በአትሌቲክሱ ዓለም በየዓመቱ ከሚካሄዱት እነዚህ የማራቶን ውድድሮች የቶኪዮ፣ ቦስተን፣ ለንደን፣ በርሊን፣ ቺካጎ እና ኒውዮርክ ማራቶኖች... Read more »

የሚያስቁ ሳቆች

ወንድ አያቴ ጃጅቷል..ብቻውን እያወራ ብቻውን የሚስቅ ነው። ምን እንደሚል አይሰማኝም ግን ሁሌም ሲያወራ አየዋለሁ። ለመደመጥ የሚከብዱ፣ ለመሰማት ያልደረሱ ልጃገረድ ድምጾች ከአፉ በጆሮዬ ሽው ይላሉ..ሳልሰማቸው..ከአየሩ ጋር ይደባለቃሉ። ይሄ ብቻ አይደለም ጆሮውም ከድቶታል። ሹክሹክታ... Read more »

የሙዚቃ ታሪክ በኢትዮጵያ

(ክፍል 2) በክፍል አንድ ጽሑፋችን ስለቅዱስ ያሬድ እና የቅኝት አይነቶች፣ እንዲሁም መደበኛና ኢመደኛ ሙዚቃዎችን አይተናል። እነሆ ዛሬ ደግሞ ስለባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃዎች፣ እንዲሁም የሙዚቃን ችግሮች፣ ከሙዚቃ ባለሙያው አብርሃም ወልዴ የሰማነውን በክፍል ሁለት እናስነብባችኋለን።... Read more »

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፊፋ ዋና ጸሐፊ ጋር መከሩ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ያደረጉትን የፊፋ ዋና ጸሃፊ ፋትማ ሳሙራን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ዋና ጸሃፊዋ ፋትማም ስምንት መቶ የእግር ኳስ ትጥቆችን እንዳበረከቱ ተገልጿል። የአለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው... Read more »

የጫኝና አውራጆች ውንብድና እስከ መቼ?

ከሁለት ሳምንታት በፊት በማኅበራዊ ገጾች አንድ አስገራሚ መረጃ ሲዘዋወር ነበር። ከሆነ ሆስፒታል አስከሬን ሲወጣ ጫኝና አውራጆች እኛ ነን የምንጭነው ብለው ግርግር ተፈጥሮ ነበር የሚል። ከዚያ በፊት ደግሞ አውቶብስ ተራ የሆነች እናት ልጇን... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ክህደትና ሠራዊቱ የተጨፈጨፈበት ሁለተኛ ዓመት ባለፈው ጥቅምት 24 በልዩ ሁኔታ ታስቦ መዋሉ ይታወሳል፡፡ የተፈፀመው ግፍ ሁለተኛ ዓመት በሚታሰብበት ዋዜማ መንግሥት ከሕውሓት ጋር በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ... Read more »

የኬንያውያን የስፖርት አበረታች ቅመሞች ተጠቃሚነትና ስጋት

በስፖርት ክብርንና ድልን ለማግኘት አቋራጭ መንገድን መከተል በተለይ በአትሌቲክስ ስፖርት ጎልቶ ይታያል። ታዲያ በዚህ ስፖርት በተሻለ ውጤታማ የሆኑ አገራት በዓለም አቀፍ የጸረ አበረታች ቅመሞች ተቆጣጣሪ ተቋማት በአይነቁራኛ ነው የሚጠበቁት። በአትሌቲክስ ስፖርት በተለይም... Read more »

 አካል ጉዳተኞችና ፋሽን

አካል ጉዳተኞች በህብረተሰቡ ዘንድ በኢኮኖሚው፣ በፖለቲካው፣ በማህበራዊ እና በሌሎችም አስተዋጽኦ እያበረከቱ ቢገኙም ካለባቸው አካላዊ እክል የተነሳ ያሉባቸው ችግሮች አሁንም አልተቀረፉም፡፡ ለዚህም በዋነኛነት እንደ ምክንያት የሚጠቀሰው በህብረተሰቡ ዘንድ ስለአካል ጉዳተኞች ያለው የተሳሳተ አመለካከት... Read more »

ከማይዘነጉ የዓለም ዋንጫ ምርጥ ክስተቶች መካከል

በእግር ኳስ ወዳጆች ዘንድ የሚናፈቀው የዓለም ዋንጫ በኳታር ሊካሄድ 14 ቀናት ብቻ ይቀሩታል። በትልቋ አህጉር እስያ ለሁለተኛ ጊዜ በአረብ ምድር ደግሞ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን ይህንን የዓለም ዋንጫም ትንሿ ከበርቴ አገር ኳታር... Read more »