የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ብሔራዊ ቡድን በምስራቅ አፍሪካ የውሃ ዋና ቻምፒዮና ለመሳተፍ ትናንት ማለዳ ወደ ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ተጉዟል። ብሔራዊ ቡድኑ በ ታንዛንያ ዳሬሰላም በሚካሄደው በአፍሪካ ዞን ሶስት የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ዋና ቻምፒዮና... Read more »
ታሪካዊው የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የአትሌቲክስ ክለብ ለጀግናዋ አትሌት ኮማንደር ጥሩነሽ ዲባባ ልዩ የኒሻን ሽልማት አበረከተ። ክለቡ ባለፉት ሶስት ዓመታት ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶቹም የማዕረግና የገንዘብ ሽልማት አበርክቷል። በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስፖርት ውጤታማ ከሆኑ... Read more »
በ1952 ከወጡት የአዲስ ዘመን ጋዜጦች በማኅበራዊ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ዜናዎችን መርጠናል። የግዮን መዋኛ ገንዳ መመረቅ ዜና ስናየው በዘመናችን ለሸገር ልጆች መዋኛ መዝናኛ ለምን የላቸውም እንላለን። በፍቼ ከተማ ቀን ቀን የኑግ ዘይት እያመረቱ... Read more »
ዘንድሮ ለ22ኛ ጊዜ የሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩታል። በየዓመቱ ከ10 በላይ ውድድሮችን የሚያካሂደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ፤ የውድድር ዕድልን ከመፍጠር ባለፈ ታዋቂ አትሌቶችን፣ የውጭ ዜጎችንና ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃንን... Read more »
ልባሽ ጨርቆች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ከከለከሉ የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ውስጥ አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ ወደ አገር ውስጥ ከሚገቡ የጨርቃጨርቅ ምርቶች ውስጥ ግማሽ ያህሉ በሕገ-ወጥ መንገድ እንደሚገቡ አዲስ ዘይቤ በቅርቡ ያስነበበው ሰፊ ሃተታ... Read more »
22ኛው የዓለም ዋንጫ ሊጀመር ሰባት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። አውስትራሊያ መቶ ቢሊዮን ዶላር አፍስሳና አሉ የተባሉ ታዋቂ ሰዎቿን ቀስቃሽ አድርጋ ይህን የዓለም ዋንጫ የማስተናገድ እድል አላገኘችም። አሜሪካም ሃያልነቷን ተጠቅማ ይህን እድል የግሏ ማድረግ... Read more »
የኦሮምኛ ቋንቋ ድምጻዊ ነው:: ነገር ግን የሚዘፍነው ለኦሮሞ ብቻ አይደለም:: ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ናት የሚለውን ብሂል በሚያሳይ መልኩ ሙዚቃዎቹ ኦሮምኛ ቋንቋን ፈጽመው በማያውቁ ሰዎች ዘንድ ሁሉ የተወደዱ ናቸው:: እስካሁን ከ260 ዘፈኖች በላይ... Read more »
በጥበብና በቅኔ ሥራዎቻቸው አንቱ የተባሉትን ያህል በአንድ ነገር ደግሞ ይታማሉ፡፡ በጣሊያን ወረራ ጊዜ ቆራጥ ተቆርቋሪ አልነበሩም፤ ኧረ እንዲያውም መረር አድርገው የሚወቅሷቸው ሰዎች ‹‹ለጣሊያን ያደረ ባንዳ›› ሁሉ ይሏቸዋል፡፡ ታሪክ ነውና ይህም አብሮ ከስማቸው... Read more »
የዳግማዊ አጼ ምኒልክ አባት ናቸው፡፡ የልጃቸው ስም ከእርሳቸው በላይ ስለገነነ የአባትየው ንጉሥነት ያን ያህልም አልተዘመረለትም፡፡ እንዲያውም ከታሪክ ሩቅ የሆኑ ሰዎች በስም ራሱ ላያውቋቸው ይችላሉ፡፡ ልጅየውን (ዳግማዊ አጼ ምኒልክን ማለት ነው) ግን ማንም... Read more »
በኢትዮጵያ ትልልቅ ስቴድየሞችን መገንባት ከተጀመረ በርካታ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ሐዋሳ፣ ባህርዳር፣ ነቀምት፣ ሐረር፣ አሶሳ፣ ሰመራ፣ ጋምቤላና ሌሎችም ከተሞች ትልልቅ ስቴድየሞች ግንባታቸው ከተጀመረ ዓመታት ቢቆጠሩም እስካሁን መጠናቀቅ አልቻሉም፡፡ የአብዛኞቹ ስቴድየሞች ግንባታም ኮንክሪት ከማቆም የዘለለ... Read more »