ከወራት በፊት በኦሪገን በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የማራቶን ባለ ድል የሆነው ኢትዮጵያዊ አትሌት ታምራት ቶላ ነገ በስፔን ቫሌንሲያ ማራቶን ይወዳደራል። ታላላቅ የዓለማችን የማራቶን አትሌቶች በሚፎካከሩበት የቫሌንሲያ ማራቶን የዓለም የርቀቱ ቻምፒዮን ትልቅ የአሸናፊነት... Read more »
በአገር ውስጥ ሊጎች ብቻ የሚሳተፉ የእግር ኳስ ተጫዋቾች የሚካፈሉበት የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮን ሺፕ (ቻን) በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት ለሰባተኛ ጊዜ ይካሄዳል። የውድድሩ አዘጋጅ ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር አልጄሪያ ስትሆን፤ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር ይጀመራል።... Read more »
የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድኖች በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በድራማዊ ክስተቶች የታጀቡ ጨዋታዎችን ለዓለም ሕዝብ ማስኮምኮም ቀጥለዋል። የቴራንጋ አንበሶች በሁለት ደቂቃዎች ልዩነት ደስታና ቁዘማን ያፈራረቀ ድራማዊ ክስተት ባስተናገደው ጨዋታ በወሳኙ ፍልሚያ ኢኳዶርን 2ለ1 በመርታት 16ቱን... Read more »
42ኛው የቫሌንሲያ ማራቶን እሁድ ይካሄዳል። በስፔን ከሚካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ሁሉ ተወዳጅ የሆነው ይህ የጎዳና ላይ ሩጫ ከከተማዋ የቦታ አቀማመጥ ጋር በተያያዘ ፈጣን ሰዓት ለማስመዝገብ ምቹ በመሆኑ በአትሌቶች ዘንድ ተመራጭ ነው። በማራቶን ታዋቂ... Read more »
ሙስና አጀንዳ በሆነ ቁጥር አንድ ተደጋግሞ የሚነሳ ነገር አለ፤ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሀብት መጠን ይለካል የሚል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የፓርላማ ንግግር ዕለት ጀምሮ ዛሬ ድረስ ሙስና የመገናኛ ብዙኃኑ አጀንዳ ሆኗል። ይህ በእንዲህ... Read more »
በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም ሲካሄድ በሰነበተው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) የቮሊቦል ውድድር ፍጻሜውን ሲያገኝ በሴቶች ጌታ ዘሩ በወንዶች ደግሞ ብሔራዊ አልኮል ሻምፒዮን በመሆን አጠናቀዋል። አዲስ አበባ ከተማ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ከኅዳር... Read more »
በ1963 ዓ.ም መጀመሪያዎቹ ወራት የታተሙትን ጋዜጦች ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን መርጠናቸዋል። በወቅቱ በጋዜጣው ታትመው ለንባብ ከበቁ ዘገባዎች መካከል በሁመራ የሰሊጥ አዝመራ ከመሰብሰብ ጋር የተያያዘ አንድ ዜና ይገኝበታል። ይህ ዘገባ በቅርቡ የአማራ... Read more »
የአትሌቲክስ ስፖርት ሩጫን፣ ዝላይና ውርወራን የሚያጠቃልል ስፖርት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁንና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ትኩረቱን ያደረገው በሩጫ ላይ ያውም በረጅምና መካከለኛ ርቀቶች ላይ ብቻ ነው፡፡ አገሪቷ ለስፖርት አስፈላጊ የሆኑ ጸጋዎች ቢኖሯትም በአግባቡ እየተጠቀመችበት ግን... Read more »
ሄርሜላ ተሾመ ትባላለች:: የሃያ አራት ዓመት ወጣት ናት:: ነፍስ ካወቀችበት ማለትም ከሰባት ዓመቷ ጀምራ ከእናትና አባቷ በወረሰችው የፋሽን ዲዛይነርነት ሙያ ተሰማርታ ላለፉት አስራ ሰባት ዓመታት እየሠራች እንደምትገኝ ትናገራለች:: ከቤተሰቧ በተረከበችው ሙያ ላይ... Read more »
ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ኳታርን ለዓለም ዋንጫ አዘጋጅነት የመረጣት ከ12 ዓመታት በፊት ነው። ይህን ውሳኔውን ግን መላው ዓለም በፀጋ የተቀበለው አልነበረም። በተለያዩ መንገዶች የኳታርን መስተንግዶ የሚያጣጥሉና የሚያወግዙ ትችቶች ሲሰራጩ ቆይተዋል። የመጀመሪያው... Read more »