የደቡብ ኦሞን ዞን እምቅ የአትሌቲክስ አቅም ለመጠቀም የተከፈተው በር

 ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ እምቅ የአትሌቲክስ አቅም ያላት አገር ብትሆንም መጠቀም የቻለችው ውስን መሆኑን ባለሙያዎች ሲናገሩ ይደመጣል። በተለይም ኢትዮጵያ ከረጅምና መካከለኛ ርቀት ውድድሮች ውጪ በአጭር ርቀቶችና በሜዳ ተግባራት ውድድሮች በተለያዩ አካባቢዎች ያላትን... Read more »

የሀሜት ልማድ

አንድ ጋዜጠኛ ከዓመታት በፊት በማህበራዊ ገጹ የጻፈው ትዝብት ትዝ አለኝ።ሚዲያ ውስጥ ከመግባቱ በፊት በኢህአዴግ ዘመን በነበረው የመንግሥት ጉዳዮች ኮምኒኬሽን ይሰራ ነበር።እዚያ ሲሰራ ያጋጠመውን ነው የጻፈው፡፡ ወደ አርባ ምንጭ ለሥራ ይሄዳሉ።የሄዱት የመንግሥት ኮምኒኬሽን... Read more »

የኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ወርቃማ የማራቶን ዘመን

በመም ውድድሮች ጠንካራና ውጤታማ የሆኑ በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፊታቸውን ወደ ማራቶን ውድድሮች አዙረው የአርባ ሁለት ኪሎ ሜትር ፉክክሩ ላይ ጎልተው እየወጡ ይገኛሉ። በመም ውድድሮች ብዙ ስኬት የሌላቸውና መነሻቸውም... Read more »

 አዲስ ዘመን ድሮ

በ1963 ዓ.ም የታተሙት የአዲስ ዘመን ጋዜጦች ለዛሬው ዓምዳችን የሰበሰብናቸው ቀደምት ዘገባዎች ትኩረት ናቸው።በዚያን ዘመን የነበሩ ኩነቶችን መለስ ብለን እንድናስታውስ ከሚያደርጉን የጋዜጣው ዘገባዎች መካከል ግርምትን የሚፈጥሩና ዛሬ ላይ ሆነን ስናያቸው ሊያዝናኑን የሚችሉም አሉ።አደጋዎች... Read more »

የሰመራ ስታዲየም መም ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ ተገንብቷል

የበርካታ ኮከብ አትሌቶች ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያን በርካቶች በዓለም አትሌቲክስ ውስጥ ባላት ግዙፍ ስም ብቻ ሊመለከቷት ይሻሉ። አትሌቶቿን ውጤታማና ስመጥር ካደረገው ምቹ የአየር ንብረቷ እና መልከዓ ምድሯ ጥቂት ሊቋደሱ የሚፈልጉ ጥቂት አይደሉም። ኢትዮጵያ... Read more »

 ፋሽን በቀለም

ወቅቱን በትክክል መግለጽ ቢያዳግትም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ፋሽን ትኩረት እንዳገኘ ታሪክ ያወሳል።በ1960ዎቹ ደግሞ ቀለም ፋሽን ሆኖ ሰዎች ስለ አልባሳታቸው፣ ቤታቸው እና መኪኖቻቸው ቀለም ማተኮተር ጀምረዋል።ይኸው የቀለማትና የፋሽን ስብጥርም ተጠናክሮ እስካሁን ዘልቋል።... Read more »

የእረፍት ቀናትና የአዕምሮ ሰዓት

ዛሬ ጠጣር ጉዳዮችን ለጊዜው ተወት አድርገን ቀላል የሚመስሉ ግን ዋጋቸው ትልቅ የሆኑ የሕይወት ክፍሎቻችን እያነሳሳን እረፍት እናደርጋለን። በእርግጥ የሥነ አዕምሮና ሥነ ልቦና ሊቃውንት እንደሚመክሩን እንደጭንቀት፣ ድብርትና ከመሳሰሉ ሌሎችም የአዕምሮ በሽታዎች ለመዳን ተመራጩ... Read more »

ዝምተኛው አንበሳ- አሊው ሲሴ

የወቅቱ የአፍሪካ ዋንጫ ቻምፒዮና አገር ሴኔጋል በኳታሩ 2022 የዓለም ዋንጫም 16ውስጥ የገባች የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት አገር በመሆን በእግር ኳስ ታሪኳ ወርቃማ ጊዜ እያሳለፈች ትገኛለች። ባለፉት ሃያ አመታት በተለያዩ ጊዜዎች በዓለም እግር ኳስ ብቅ... Read more »

ማሬዋ-“የቅኝቶች ንግስት”

እርሷ ራሷ ልዩ ቅኝት ናት፤ ያልተደመጠች፣ ያልተፈጠረች፣ ያልተጠናች የምታጓጓ ኢትዮጵያዊት ቅኝት ።እርሷ ቅኝቶችን ታሳምራለች እንጂ ቅኝት እርሷን አያሳምራትም፤ እርሷ ራሷ ባህል አሳማሪ እንጂ ባህል አያሳምራትም፤ እርሷ የባህል አልባሳትን ታስውባቸዋለች እንጂ የባህል አልባሳት... Read more »

የሥነ ጽሑፍ አብዮተኛው

ብዙ የሥነ ጽሑፍ ሰዎችን አከራክሯል። በሥነ ጽሑፍ መድረኮች ሁሉ ስሙን ማንሳት ግዴታ የሆነ ይመስል ስሙ ይጠራል። ስሙ ተደጋግሞ የሚጠራበት ምክንያት ደግሞ ‹‹አማርኛው ይከብዳል›› የሚል ነው። የሥነ ጽሑፍ አብዮተኛው ዳኛቸው ወርቁን ዛሬ ልናስታውሰው... Read more »