በ1962 ዓ.ም የታተሙ ጋዜጦችን ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን መርጠናል።በኤሌክትሪክ የሚሽከረከር አውቶሞቢል ተሠራ የሚለው ዜና ብዙዎች የዘመናችን ክስተት አድርገው ቢመለከቱትም ግኝቱ የቆየ ስለመሆኑ ይህ ዘገባ ይነግረናል።የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በነበረበት ቦታ ላይ የገበያ... Read more »
1ኛ ዙር ብሔራዊ የቦክስ ሻምፒዮና ከታኅሣሥ 20 እስከ 23/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ትንሿ ስታድየም ይካሄዳል። ሻምፒዮናውን የኢትዮጵያ ቦክስ ስፖርት ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ ውድድሮች አንዱ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን በአራት የተለያዩ ዙሮች ለማካሄድ እንደታቀደ... Read more »
በአገራችን የአልባሳት ፋሽን አልፎ አልፎ በመድረክ ለዕይታና ለግዢ ይቀርባል፡፡በተለይ በብዛት ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት ሊከበሩ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው የፋሽን አልበሳት ዐውደ ርዕዮች ይጐመራሉ ፡፡ በገበያ ቦታዎችም በልዩ ልዩ ዲዛይን የሚሠሩ ባህላዊ አልባሳት ሽያጭ... Read more »
ተወዳጁና ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ የአለም ዋንጫ አንድ ክፍለዘመን ሊሞላ ጥቂት አመታት በቀሩት እድሜው ውስጥ ተዘርዝረው የማያልቁ ታሪኮችን አስተናግዷል። እያንዳንዱ የአለም ዋንጫ በአራት አመት አንዴ መጥቶ ሲሄድ ልክ እንደ ትናንት የሚታወሱ የራሱን... Read more »
ኢትዮጵያ የጥበብ ባህር ብቻ ሳትሆን የአያሌ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ ፈርጦችም መገኛ ናት። በተለያዩ ዘመናት በበርካታ የጥበብ ዘርፎች አለምን ያስደነቁ ታላላቅ የጥበብ ቀንዲሎች ከኢትዮጵያ ማህጸን ወጥተዋል። ከነዚህ ጥበበኞች ደግሞ አንዳንዶቹ በአለም እጅግ የተከበሩና... Read more »
በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ሦስት ነገሮችን እናያለን፡፡ የወልወል ግጭት፣ የአምባላጌ ጦርነት እና የዓለም የኖቤል ሽልማት፡፡ ፋሺስት ኢጣሊያ፤ ኢትዮጵያን ለመውረር እንደሰበብ የተጠቀመችበት ታሪካዊው የወልወል ግጭት (Wal-Wal Incident) የተከሰተው ከ88 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት... Read more »
የዓለም አትሌቲክስ ከሚያዘጋጃቸው ትልልቅ ዓመታዊ ውድድሮች መካከል አንዱ በመም ሩጫዎችና በሜዳ ተግባራት (32 የውድድር ዓይነቶች) የዓለም አትሌቶች የሚፎካከሩበት ዳመንድሊግ ነው:: እአአ 1998 ጀምሮ ይካሄድ የነበረውን ጎልደን ሊግ ውድድርን ተክቶ እአአ ከ2010 ጀምሮ... Read more »
አሁን አሁን ከሚገርሙኝ ነገሮች መካከል ሀገራችን ውስጥ በየኤፍ.ኤም ሬዲዮንና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የሚተላለፉልን ፕሮግራሞችና ፕሮግራሞቹ የሚቀርቡባቸው መንገዶች ዋነኞቹ ናቸው። ሁል ጊዜ ስገረም አንድ ቀን ግን በቁም ነገር ቁጭ ብየ ማስታወሻ ይዤ ሁኔታውን በሥርዓት... Read more »
የፊፋው ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኒሆ የኳታሩ 2022 የአለም ዋንጫ ከዚህ በፊት ከተካሄዱት ሁሉ የአለም ዋንጫ ውድድሮች ምርጡ መሆኑን ሰሞኑን ተናግረዋል። ‹‹ሁሉንም የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ተመልክቻለሁ እናም በግልፅ ይህ በዓለም ዋንጫ ታሪክ የምንግዜውም ምርጥ... Read more »
ከአራት አመት በፊት በተዘጋጀው የሩሲያ የዓለም ዋንጫ አንድም አፍሪካዊ ሀገር ከምድብ ጨዋታ ማለፍ አልቻለም ነበር። በወቅቱ በውድድሩ የተሳተፉት አምስቱ የአፍሪካ ሀገራት በጠቅላላ ያስመዘገቡት ነጥብ ስምንት ብቻ ነበር። በኳታሩ የ2022 አለም ዋንጫ ግን... Read more »