የእንግሊዝ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን ለታዳጊ ሴቶች እግር ኳስ አሰልጣኞች የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና ሰጠ። መሰል ስልጠናዎችን በቀጣይ ለማጠናከር መታሰቡም ተገልጿል። ይህ የሴቶች እግር ኳስን ማሳደግ ዓላማው ያደረገ... Read more »
የዓለም ተወዳጁን ዋንጫ ለመውሰድ ሰማያዊዎቹ ከውሃ ሰማያዊ ለባሾቹ (ላ አልቢሲለስቴ) ጋር ተፋጠዋል። ከ88ሺ በላይ ደጋፊዎችን የማስተናገድ አቅም ያለው ሉሴል ስታዲየም ደግሞ የላቀውን ብሄራዊ ቡድን ለመሸለም የተዘጋጀው ፍልሚያ አስተናጋጅ ሆኗል። ከእግር ኳስ ውድድርነቱ... Read more »
ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት ደግሞ ከዛሬ 109 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታኅሳስ 3 ቀን 1906 ዓ.ም የተከሰተው የዳግማዊ አጼ ምኒልክ ሕልፈተ ሕይወት ነው። መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ ‹‹የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ፤ የዘመን... Read more »
በተለምዶ ‹‹የታኅሳስ ግርግር›› እየተባለ ይጠራል። ይህ የታኅሳስ ግርግር ከ62 ዓመታት በፊት በወንድማማቾቹ ብርጋዴር ጀኔራል መንግሥቱ ንዋይ እና ገርማሜ ንዋይ በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ መንግሥት ላይ የተደረገ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነው። በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ... Read more »
የደቡብ አፍሪካዋ ከተማ ደርባን 21ኛውን የመላው አፍሪካ ካራቴ ቻምፒዮና በቅርቡ አካሂዳለች። በዚህ ውድድር ከተካፈሉት አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ብትሆንም፤ ወደ ውድድሩ ያቀናው ብሄራዊ ቡድን በገንዘብ እጦት ምክንያት በጊዜ ከውድድር እንደተሰናበተ ገልጿል። ቡድኑ... Read more »
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ሁለተኛ ዙር ፉክክር ሊቋጭ የሁለት ጨዋታ ዕድሜ ብቻ ቀርቶታል። ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን በተቀራራቢ ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ፉክክር ያደመቁት ሊጉ የድሬዳዋ ቆይታ በምን መልኩ እንደሚጠናቀቅ በጉጉት... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የሰራተኞች ስፖርታዊ ውድድርና ጨዋታ ‹‹ስፖርት ለሁሉም›› በሚል መሪ ቃል በቢሮው የሰራተኞች መዝናኛና ጅምናዚየም ማዕከል ትናንት በድም ቀት ተጀምሯል። ውድድሩን ያስጀመሩት የቢሮው አማካሪ አቶ... Read more »
ኢትዮጵያ በታላቁ የኦሊምፒክ መድረክ በታሪክ ማህደራቸው ካሰፈረቻቸው ደማቅ ታሪኮች ጎልቶ የሚጠቀሰው የአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ነው። ኦሊምፒክ ከውጤት ባሻገር ተሳትፎም ትልቅ ቦታ ይሰጠዋልና በዚያ ረገድ ያሉ ታሪኮችን ካገላበጥን የቦክስ ስፖርት በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ተሳትፎ... Read more »
ገበያን ፍላጎት ይመራዋል፤ አቅርቦት ደግሞ ፍላጎትን ይከተላል የሚባል የኢኮኖሚ ሰዎች ሀሳብ አለ። በእርግጥ ይህን ለማወቅ የኢኮኖሚስት ባለሙያ ድረስ አያስኬድም። ለማንም ተራ ግለሰብ ሁሉ ግልጽ ነው። አንድ ነጋዴ ዕቃ የሚያመጣው የሚሸጥለትን ነው። ደንበኞቹ... Read more »
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ታኅሳስ 01/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በአስራ አንደኛ ሳምንት መርሃ ግብር በተከናወኑ ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። በዚህም... Read more »