የሰው አስወድዶ የራስ የሚያስጠላ አባዜ እንዳይዘን

ባለፈው እሁድ ታኅሳስ 23 ቀን (ጃንዋሪ 1) የነጮች አዲስ ዓመት መግቢያ ቀን ነበር። የአሜሪካው የቴሌቭዥን ጣቢያ ሲ ኤን ኤን ከዋዜማው ጀምሮ ከፍተኛ ሽፋን ነበር የሰጠው። በዕለቱ ደግሞ ሙሉ ቀን ቀጥታ ሥርጭት እና... Read more »

የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ቻምፒዮና ባለድሎች

40ኛው የጃንሜዳ ኢንተናሽናል ሃገር አቋራጭ ቻምፒዮና በሱሉለታ ከተማ ተካሂዶ በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። ውድድሩ ከትናንት በስቲያ ሲካሄድ በቡድን አማራ ክልልንና ኢትዮ ኤሌትሪክ ባለድል ሆነው የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል። ውድድሩ በ5 የተለያዩ ካታጎሪዎች ተከፍሎ በርካታ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

አዲስ ዘመን ድሮ እንዴትና ምን ይመስል ነበር? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ትኩረታችንን በ60ዎቹና በ70ዎቹ በጋዜጣው የወጡ ዜናዎች ላይ አድርጓል። አንዳንዶቹ ፈገግታን የሚያጭሩ ቢሆኑም ጋዜጣው ምን ያህል ለማህበረሰቡ ቅርብ... Read more »

 ዋልያዎቹ የቻን ዝግጅታቸውን ከቀናት በኋላ በሞሮኮ ይቀጥላሉ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ከሚመራቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የአፍሪካ አገራት ቻምፒዮን ሺፕ (ቻን) ከቀናት በኋላ ይካሄዳል። ውድድሩ በአልጄሪያ ለ7ኛ ጊዜ የሚከናወን ሲሆን፤ ተሳታፊ የሚሆኑት 18 አገራትም ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ ይገኛሉ።... Read more »

ፋሽንና ቀለማት

የሰው ልጅ የመኖሩን ትርጉም የሚገልጥበት ልዩ ጥበብን የታደለ ፍጡር ነው። በዚህ ጥበብ ደስታውን ያገኛል። ከእነዚህ መሃል ደግሞ የፋሽን አልባሳት ዲዛይንና ቀለማት አንዱ ነው። ለመሆኑ የፋሽን አልባሳትና ቀለማት ትስስር በሰው ልጆች ሕይወት ውስጥ... Read more »

 ዘመን አይሽሬው የእግር ኳስ ንጉሱ-ፔሌ

‹‹ከፔሌ በፊት እግር ኳስ ስፖርት ብቻ ነበር፤ እሱ ግን ወደ ጥበብ እና መዝናኛነት ቀየረው›› ይህን ያለው የወቅቱ ብራዚላዊው ኮከብ ኔይማር ጁኒየር ነው፡፡ በእርግጥም እግር ኳስ አሁን የሚታወቅበት ውብ መልኩን ያገኘው ፔሌ ከተሰኘው... Read more »

የብርሃንና ሰላም ጋዜጣ ምስረታ

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃንና የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ የነበረው ብርሃንና ሰላም ጋዜጣ የተመሰረተው (ለሕትመት የበቃው) ከ98 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታኅሣሥ 23 ቀን 1917 ዓ.ም ነበር፡፡ አንጋፋው ‹‹ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት›› መስከረም... Read more »

ጥላሁን ለምን ተገደለ?

ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት ደግሞ በተለምዶ ‹‹የ60ዎቹ ትውልድ›› እየተባለ በሚጠራው የ1960ዎቹ የግራ ዘመም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ አንዱ ተሳታፊ የነበረው ጥላሁን ግዛው የተገደለበት ቀን ነው፡፡ ጥላሁን ግዛው የተገደለው ከ53 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »

በደምሴ ዳምጤ የሚታወሰው የሴካፋ ጨዋታ

አንድ ለስፖርት ቅርበት የሌለው ሰው ‹‹እስኪ ከድሮ የስፖርት ጋዜጠኞች የአንድ ሰው ስም ጥቀስ›› ቢባል ‹‹ደምሴ ዳምጤ›› ሊል ይችላል፡፡ ደምሴ ዳምጤን የሚያውቅ ሰው ደግሞ ‹‹እስኪ ከደምሴ ዳምጤ ምን ታስታውሳለህ?›› ቢባል ወዲያውኑ ወደ አዕምሮው... Read more »

የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ነገ በሱሉልታ ይካሄዳል

 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ነገ በኦሮሚያ በሱሉልታ ከተማ ይካሄዳል። በውድድሩ የሚያሸንፉ አትሌቶች እ.ኤ.አ የካቲት 23/2023 በአውስትራሊያ ባትሪስ ከተማ ለሚካሄደው 44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ... Read more »