የሰላማዊ ትግል ተምሳሌት – የሀንሳር ጋራድ

“ስለኢትዮጵያ መቼም በእኛ በኩል የምንሰስተው፣ የማንሆነው፣ የማናደርገው ነገር አይኖርም፤ መነሻችንም መሰረታችንም ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ማኖር፤ ሕዝቦቿም ከዚያ አንድነት እንዲጠቀሙ ማብቃት ነው፡፡ ርዕያችንም የነበረው ይኸው ነው፡፡ ከእንግዲህ ወዲህም በተቻለን ሁሉ ባለን አቅምም ጥረት... Read more »

ፈጣን ህክምና አደጋን ለመከላከል

በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ አደጋዎች ምክንያት በየዓመቱ 4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሰዎች እንደሚሞቱ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህ አሃዝ ወባ፣ ሳምባና ኤች አይ ቪ ኤድስ ተዳምረው በየዓመቱ ከሚያስከትሉት ሞት የበለጠ ነው፡፡ ይህም አደጋዎች ከሌሎች... Read more »

 የመስከረም ድምቀት- የጉራጌ ባሕላዊ እሴቶች

መስከረም ሲጠባ ኢትዮጵያውያን በልዩ መንገድ ገጽታቸው ይፈካል፤ አለባበሳቸው ይደምቃል። የነሐሴ ጨለማ የጳጉሜን ካፊያ ለበጋው ወራት ተራቸውን ለመልቀቅ ዳር ዳር ይላሉ። የክረምቱ ማብቂያ መስከረም የኢትዮጵያውያንን ገፅታ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያንንም መልከዓ ምድር ያፈካዋል። ሜዳው... Read more »

 በሌማት ትሩፋት የተከፈተ እንጀራ

ጓደኛሞቹ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከፋ ዞን ፤ ጊምቦ ወረዳ ጎጀብ ቀበሌ ውስጥ ነው የሚኖሩት። ከትምህርታቸው ጎን ለጎን አንዱ ሽንኩርት በመነገድ ሌላው ደግሞ ልኳንዳ ቤት በመሥራት ኑሮአቸውን ይደጉማሉ። ከሚያገኙት ገቢም በየወሩ... Read more »

አካል ጉዳተኞች እና የመገናኛ ብዙኃን ሽፋን

በብዙ መድረኮች ላይ እና በመገናኛ ብዙኃን ውይይቶች እንደምንሰማው አካል ጉዳተኞችን እና መገናኛ ብዙኃንን በተመለከተ በተደጋጋሚ የሚሰማው ቅሬታ በቂ ሽፋን አላገኙም የሚል ነው፡፡ ቁጥሩን በመናገርም ይህን ያህል አካል ጉዳተኛ ባለባት ሀገር የመገናኛ ብዙኃን... Read more »

2017 ተኮር – “የትምህርት ገጽ” ምልከታ

ከትምህርት ጋር በተያያዘ ያላነሳነው መሰረታዊ ጉዳይ እንደ ሌለ ሁሉ፤ የማናነሳውም መሰረታዊ ጉዳይ አይኖርም። በመሆኑም፣ ስለ ትምህርት የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላት ሁሉ እግር በእግር እየተከተልን የምንችለውን ሁሉ እንላለን። የዛሬ ትኩረታችን የትምህርት ሚኒስቴርን የ2016 ዓ•ም... Read more »

 ሀገር ወዳዱ ሰው ፤-ኢንጂነር ታደለ ብጡል

ሀገራቸውን ከውጭ ወራሪና ጠላት በመከላከል አኩሪ ታሪክ የሠሩ፣ የሕዝባቸውን ደኅንነትና አንድነት እንዲጠበቅ ለማድረግ መስዋዕትነት የከፈሉና አንፀባራቂ ታሪክ የሠሩ ጥቂቶች አልበሩም። በደራሲነት፣ በሙዚቃ፣ በሥዕል፣ በስፖርት፣ በታሪክ፣ በሳይንስና በእምነት አስተምሮ፣ የኪነ ጥበብና የምርምር ሥራዎችም... Read more »

 የሴት ልጅ ግርዛት በአፋር

በአፋር ክልል ከ15 እስከ 49 የእድሜ ክልል የሚገኙ ሴቶች ይገረዛሉ፡፡ የሴት ልጅ ግርዛት ምጣኔ 91 በመቶ እንደነበር እ.አ.አ በ2016 በኢትዮጵያ የሥነ ሕዝብና ጤና መረጃ ያመላክታል፡፡ በክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሴቶች ተሳትፎና... Read more »

 ክላውድ ኮምፒውቲንግ- ዘመነኛው የመረጃ አያያዝ ዘይቤ

መረጃዎችን በማቆየት ወይም በማከመቻት በኩል ስልኮች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፍላሾችና የመሳሰሉት ሀርድ ዲስኮች ሚና ከፍተኛ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ተቋማት፣ ግለሰቦች፣ ወዘተ. መረጃዎችን በማዕከላዊ የመረጃ ቋትነት /central database/ በሚገለገሉባቸው ኮምፒዩተሮች እያስቀመጡ ሲጠቀሙ ኖረዋል፤ ግለሰቦችም እንዲሁ በስልካቸው... Read more »

 የክቡር ዘበኛዋ ፈርጥ

ትላንት በወጣትነትና ጉልምስና እድሜያቸው ላይ አገራቸውን በብዙ ያገለገሉ ናቸው። ዛሬ ቀን ዘምበል ሲልባቸው፤ ጎንበስ ቀና ይሉላቸው የነበሩ ሁሉ የት እንዳሉ እንኳን በውል ማስታወስ አይፈልጉም። ጊዜ እራሱ አድሎ የሚፈጽም እስከሚመስል ድረስ ለአገር ለወገን... Read more »