በሀገር ውስጥ የተሰራው የተለያዩ የእህል ዓይነቶችን የሚወቃው ማሽን

ከተለያዩ የሀገሪቷ አካባቢዎች የመጡ ስምንት የቴክኒክና ሙያ አሰልጣኞች አንድ ወቅት ላይ በአንድ ጉዳይ ዙሪያ ተገናኝተው እንዲመክሩ ተደረገ። እንዲህ በአንድ ላይ መሰብሰባቸው ትልቅ አላማን ያነገበም ነበር። አሰልጣኞቹ የተገናኙበትን አላማ ከግብ ለማድረስ መክረውና ዘክረው፤... Read more »

 “የአንጪቆረሩ” ፈርጥ

አንጪቆረር ሲባል ሁልጊዜ በአዕምሮዬ የሚመጣው የሆነ ሩቅና አስፈሪ ስፍራ ነው፡፡ ከዛ አስፈሪ ቦታ ሰው በቅሎ በበጎነት መድረክ ተሸለመ ሲባል አንጪቆረር የሀገር ስም ነው እንዴ ብዬ ጠየኩ። ከሀገርም ሀገር መሆኑን ስረዳ አንጪቆረር በሰሜን... Read more »

ያልጠለቀች ጀንበር …..

ዕትብቷ የተቀበረው ከአባ ጅፋር አገር ከጅማ ምድር ነው ። ተወልዳ ባደገችበት ከተማ ተምራ፣ ትዳር ይዛ ወግ ማዕረግ ማየት አልታደለችም። ድንገት ከቤተሰብ ጋር የተነሳ ግጭት ሰላሟን ነሳት። ይህ እውነት ለቀጣይ ሕይወቷ ዕንቅፋት መስሎ... Read more »

ስነ ተዋልዶ ጤና-ከተደራሽነት ወደ ጥራት

የአፍላ ወጣትነት እድሜ የሕብረተሰቡን የቀጣይ ትውልድ ማፍራት ሁኔታ የሚወስን ነው። በተለይ ደግሞ እንደኢትዮጵያ ባሉ የወጣት ቁጥራቸው ከጠቅላላው ሕዝብ አንፃር ከፍተኛ የሆኑባቸው ሀገራት ለወጣቶች አስቻይ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ፣ ተሳታፊነታቸውንና ተጠቃሚነታቸውን ካልተረጋገጠ ለሚታሰበው ሀገራዊ ለውጥ... Read more »

መስቀል- በሶዶ ክስታኔ ቤተ-ጉራጌ

ወርሃ መስከረም መስኩ በልምላሜ በአደይ አበባ የምታሸበርቅበት፣ ወንዙ ጅረቱ የሚጠራበት፣ ዝናብና ጉሙ አልፎ፣ ጭቃው ጠፎ፣ ነፋሻ አየር የሚነፍስበትና ጸሀይ የምትደምቅበት ወቅት ነው። የክረምቱ ወቅት የሚወጣበትና የበጋው ወቅት መግባት የሚጀምርበት፣ አዝመራው የሚያብብበት፣ ስሜት... Read more »

 የወጣቶች ተሳትፎ በአደባባይ በዓላት

በሀገራችን በአደባባይ በርከት ያለ የሕዝብ ቁጥር ያላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች በጋራ ተሰብስበው በሕብረት ከሚያከብሯቸው ሀይማኖታዊ እና ባሕላዊ የታሪክ ዳራ ያላቸው በዓላት የአዲስ ዓመትን ተከትለው በዚህ የመስከረም ወር ላይ ይከበራሉ። የመስቀል ደመራ በዓል በኦርቶዶክስ... Read more »

ትውልድን ከሱስ የመታደግ ጥረት!

ኢትዮጵያ በዓለም የጫት አቅርቦት የመሪነትን ደረጃ እንደመያዟ ከዓለም ከፍተኛ የጫት ተጠቃሚ ከተባሉ ሀገሮችም ከእነየመን፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ መካከል ትመደባለች። በሌላ በኩል በኢትዮጵያ የጫት ሱስ ተቀዳሚውን ሥፍራ ከሚይዙ የሱስ ዓይነቶች አንዱ ነው። የጫት ተጠቃሚዎች... Read more »

የሰላማዊ ፖለቲካ ትግል ተምሳሌት

በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኙአቸው ዕድሎች በአገር ውስጥና በውጭ አገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ አንዳንድ ኢትዮጰያውያን ያገኙትን ዕውቀት ለወገኖቻቸው ለማድረስና አዳዲስ አሠራርንና አስተሳሰብን በሕዝባችን መካከል ለማስረጽ፣ አብዝተው የደከሙና ሕይወታቸውን አሳልፈው እስከ... Read more »

 ሴቶችን የማብቃት ጅማሮ በጋምቤላ ክልል

የጋምቤላ ክልል ኢትዮጵ ውስጥ ከሚገኙ ክልሎች በተለያዩ ግዜያት ጎርፍና ሌሎች ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚያጋጥሙት ክልል ነው።በዚህም በርካታ ሰዎች በየግዜው ተፈናቃይ ይሆናሉ፡፡በዚህም ሴቶችና ሕጻናት የመጀመሪያዎቹ ተጎጂ ናቸው፡፡ በባህላዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በተፈጥሮና... Read more »

 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመግቢያ ፈተና የሚያዘጋጀው መተግበሪያ

ወጣት አማን በረከት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ዘርፍ ተመርቋል። የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመግቢያ ፈተና (Entrance exam) የሚያዘጋጅ ፈተናዎችን የያዘ ‹‹ኢትዮ ማትሪክ (Ethio Matric)›› የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ሰርቶ ጥቅም ላይ አውሏል።... Read more »