ኮከቦቹተማሪዎች

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተመዘገበው ውጤት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው:: ገሚሱ ተማሪውን ሲወቅስ፣ ከፊሉ ደግሞ የትምህርት ሥርዓቱን ያነሳል:: በትምህርት ዘመኑ ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች 845 ሺህ 188 ሲሆኑ፤ ከነዚህ ውስጥም ከ356 ሺህ... Read more »

 ‹‹ተስፋአዲስ›› – የካንሰርሕሙማንሕፃናትየሕይወትተስፋ

በኢትዮጵያ ገና በለጋነታቸው የካንሰር ተጠቂ የሆኑ ሕፃናት ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መጥቷል:: ኅብረተሰቡ ስለካንሰር ሕመም ያለው የተሳሳተ ግንዛቤ፣ ሕክምናው እንደልብ አለመገኘቱ እንዲሁም በጥቂት ተቋማት ውስጥ ብቻ የሚሰጡት ሕክምናዎችም ውድ መሆናቸው የችግሩን ክብደት የበለጠ... Read more »

 የሴት ካንሰር ታማሚዎችን ሸክም ያቀለለው ማረፊያ

ከተለያዩ ክልሎች ለሕክምና ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ ሰዎች ውጣውረዱ ቀላል አይደለም፡፡ ለነዚህ ሰዎች ችግራቸው ከሕመማቸው ጋር መጋፈጥ ብቻ አይደለም፡፡ በተለይም ለካንሰር ታማሚዎች በመንግሥት ሆስፒታል በአልጋ እጥረትም ይሁን ተመላልሰው ለመታከም የማረፊያ ቦታ ሁሌም... Read more »

 ሀደ ሲንቄዎች -የሰላም እናቶች

ሕዝብ እንደ ሕዝብ የሚያምነውና የሚያከብረው ባህሌ ወጌ ብሎ በውስጡ ተጠልሎ ለሐግና ደንቡ ተገዢ ሆኖ የሚኖርለት ነገር ይኖረዋል፡፡ በተለይም ይህ ተገዢ የሚሆንለት ባህል እምነት አልያም ሌላ ነገር ራሱን ለማስተዳደር ልጆቹን በሥነ ምግባር ኮትኩቶ... Read more »

 ለዲጂታል ሥርዓቱ የበለጠ መስፋፋትና ውጤታማነት

ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት የሚያስችላት የዲጂታል 2025 ስትራቴጂን ቀርጻ ተግባራዊ እያደረገች ትገኛለች፡፡ በእዚህም ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መተግበር ከተጀመረ አጭር ጊዜ ቢሆነውም፣ ለውጦች እየተመዘገቡ ስለመሆናቸው መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ዲጂታል የነዳጅ ግብይት እንዲሁም ሌሎች በርካታ የዲጂታል... Read more »

 የዩኒቨርሲቲዎች ልየታ መርሐግብር- የዓመቱ ቁልፍ ተግባር

 የሀገራችን የትምህርት ጉዳይ ሁሌም ቢሆን የመነጋገሪያ አጀንዳ ነው፡፡ ከታች እስከ ላይ እንዳነጋገረ አለ። በሁሉም የትምህርት እርከኖች ላይ እንዳወያየ ነው። በሁሉም የትምህርት ይዘቶች ላይ ውዝግብ ነበር፤ አሁንም አልተፈታም – አለ። በተለይም፣ የትምህርት ጥራት... Read more »

ትኩረት – ለልጆች መጽሐፍ

 እንዴት ናችሁ ልጆች? መደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር ሙሉ በሙሉ እንደጀመረ ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ እናንተም በእቅዳችሁ መሠረት እያጠናችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከዚህ ጎን ለጎንም ለእናንተ የሚጠቅማችሁን መጻሕፍት ባወጣችሁት እቅድ መሠረት በሚገባ እያነበባችሁ እንደሆነም... Read more »

የ«ኢሬቻ-ኢሬፈና» የቱሪዝም ፋይዳ ሲቃኝ

ትናንት በአዲስ አበባ ዛሬ ደግሞ በቢሾፍቱ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው የ“ኢሬቻ” በዓል ከመላው ዓለም ሊመጡ የሚችሉ ቱሪስቶች ሊታደሙበት የሚፈልጉት ደማቅ ሥነ ሥርዓት ነው። የኢሬቻ ክብረ በዓልን አካቶ የያዘው የገዳ ሥርዓትም በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣... Read more »

በመምህርነት ተጀምሮ በመምህርነት የተጠናቀቀውየትምህርት ቤት ትውስታ

‹‹መምህር ማንነቱ በሥነ ምግባርና እውቀቱ ትውልድ መገንባቱ!!›› እንዲህ ያለ መልእክት ያለው ጽሑፍ በትምህርት ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ የተለመዱ ናቸው፡፡የመማር ማስተማር ሥራቸውን የሚገልጹ በግድግዳዎች ላይ በመለጠፍ የተለያዩ መልእክቶችን ያስተላልፋሉ፡፡ እኛም በአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

የለመለመው ተስፋ …የተሁለደሬዋ ወይዘሮ …

ፋጡማ ዓሊ ስለነገ ብዙ ታልማለች። የአንድ ልጇ ዓለም፣ የባለቤቷ ነገ የተሰራው በዛሬው ማንነቷ ነው። ይህ ህልሟ ዕውን እንዲሆን አታስበው የለም። ጠንክራ ብትሰራ፣ ጉልበቷን ብትከፍል ያቀደችውን አታጣም። ነገ ለእሷ የዛሬው ላብ ድካሟ ነው።... Read more »