የቀዶ ሕክምና ደኅንነት ሕሙማንን ለመታደግ

በሕክምና ሂደት የሰዎችን ሕይወት አደጋ ላይ ከሚጥሉ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ደህንነቱ የተጠበቀ የቀዶ ሕክምና አለማድረግ ነው:: በተለይ ደግሞ የቀዶ ሕክምና ክፍሎች ከኢንፌክሽን የፀዱ ካልሆኑና ለቀዶ ሕክምና የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በበቂ ሁኔታ ያላሟሉ ከሆነ... Read more »

 ከግብርና ተረፈ ምርት ኃይል ያመነጨው ወጣት

በቴክኖሎጂ የታገዘ የፈጠራ ሥራ ለማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለደህንነት፣ ለትምህርት፣ ለግብርና፣ ለጤና አገልግሎት መሻሸል እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ጉልህ ነው። በአጠቃላይ በዚህ ዘመን ያለቴክኖሎጂ ያለሙበት መድረስ ከባድ እየሆነ በመምጣቱ በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን በቴክኖሎጂና... Read more »

 ዘመናትን ያስቆጠረው የበጎነት ምግባር- ተቋማዊ አደረጃጀቱ ሲፈተሽ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ ቢሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች በበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ በመሳተፍ አንድነታችንና ሰብዓዊነታቸውን እንደሚገልጹ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዓለምአቀፍ በጎ ፍቃደኞች በተለያዩ ሀገራት በመዘዋወር በህክምና ፣ በትምህርት ፣ የአየር ንብረትና አካባቢን በመጠበቅና... Read more »

 መዝናኛዎችን በምልክት ቋንቋ የመደገፍ ጥረት

መስማት የተሳናቸው ወገኖች ማንኛውንም ነገር መሥራት እንደሚችሉ ለማሳየት ሥራውን የጀመረው ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ነው:: መስማት የተሳናቸው የወጣቶች የውዝዋዜ እና የቴአትር ክበብ የሚል ስያሜ ይዞ የወረዳዎችን ደጃፍ መርገጥ ጀመረ:: ‹‹መሥራት እንችላለን፤ አሠሩን!›› ብሎ... Read more »

ባለውለታዎቻችን የመጀመሪያ የአማርኛ ቴሌፕሪንተር ፈጣሪ ኢንጂነር-ኢንጂነር ተረፈ ራስወርቅ

አብዛኞች እንደዋዛ ጥለዋት በሚለይዋት ዓለም በተቃራኒው ጥቂቶች ከራሳቸው ለሌሎች የሚተርፍ አስተዋፅዖ አበርክተው ማለፉ ይሳካላቸዋል። በሚያልፍ ዕድሜ የማያልፍ ሥራ ሠርተው ስማቸው ሲወሳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መካከል የአማርኛ ቴሌፕሪንተር ፈጣሪው ኢንጂነር ተረፈ ራስወርቅ አንዱ ናቸው።... Read more »

የገጠሯን ሴት ጫና ያቃለለው የባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ወልመራ ወረዳ አንደኛ በርፈታ(በርፈታ ቶኮፋ) ቀበሌ ውስጥ በአንድ አካባቢ የሚኖሩ ጎረቤታሞች በሀገር ባሕል ልብስ ደምቀዋል። ምክንያታቸው ደግሞ ቀኑ ለእነርሱ የተለየ ስለነበር፤ ደስታቸውን ለመግለፅ አስበው ነው፡፡ ቀኑ ለማገዶ የሚሆን... Read more »

 መልካም ድባብ የፈጠረው የዩኒቨርሲቲዎች አቀባበል

 ከአንዳንድ ጉዳዮች አኳያ ካየነው ሳምንቱም ሆነ ወሩ፤ ወይም እያንዳንዱ ወቅት፣ አንዱ ከአንዱ ጋር እኩል አይደለም። ወይም፣ አቻነት አይስተዋልበትም። በመሆኑም በዓመቱ ውስጥ ያሉት 52 ሳምንታት መንትያ ናቸው ማለት አይቻልም። ይበላለጣሉ፣ ይለያያሉም። ልዩነታቸው ደግሞ... Read more »

‹‹የዓለም መብራቶች››

ሠላም፣ ጤና ይስጥልኝ ልጆችዬ፤ እንዴት ናችሁ? የተገናኘነው የዛሬ ሳምንት ነበር አይደል? መቼም በአንድ ሳምንት ውስጥ በእናንተም ይሁን በእኛ በኩል ብዙ ክንውኖች መኖራቸው የታወቀ ነው። ለምሳሌ በእናንተ በኩል ትምህርት ስትማሩ፣ በጥናት፣ አልፎ አልፎ... Read more »

በቱሪዝም ልማት – የግሉ ዘርፍ ድርሻ

ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በቱሪዝም ዘርፍ በርካታ ለውጦች እያስመዘገበች ስለመሆኗ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በመዳረሻ ልማት እየተመዘገበ ያለው ውጤት የሀገሪቱን ቱሪዝም አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምድ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎችም ያረጋግጣሉ። መንግሥት ቱሪዝምን ትኩረት ሰጥቶ... Read more »

ከገጠራማዋ የሳውላ መንደር እስከየጥርስ ሕክምና ዶክተር

 እስከ ምሽቱ አራት ሰዓት ብቻ መብራት በምታገኘው ትንሽዬ መንደር ውስጥ ትልቅ ሕልም ያላት ሕፃን በወርሐ ግንቦት በ1974 ዓ.ም ተወለደች። ግንቦት ከባተ በአምስተኛው ቀን ምድርን የተቀላቀለችው ልጅ ለቤተሰቧ ሦስተኛ ልጅ ነበረች። የመጀመሪያዎቹን ሁለት... Read more »