ደግ ልቦች

በጎነት የሚታይ ፍሬ ነው። የሕይወትን ጎተራ የሚሞላ ለግለሰብና ለሀገር የሚተርፍ ተግባር፤ በጎነት ከማሰብ በዘለለ፤ አብዝቶ ከመልካም ሥራዎች ጎን መሰለፍን፣ ሌሎችን ማገዝ ላይ ማተኮርን ከሰው ምላሸ ሳይጠብቁ ከራስ በላይ ለሌሎች ማድረግን የሚጠይቅ የንፁህ... Read more »

 አብሮነት – ለኢትዮጵያዊ ብዝሀነት

ከሰው ልጅ ባህርያት መካከል አንዱ አብሮነት ነው። አብሮ መሥራት፣ አብሮ መንቀሳቀስ … አብሮ መኖር የሰው ባህርያትና ድርጊቶች ናቸው። የማኅበራዊ ሳይንስ ጥናት ባለሙያዎችም ሰው በባህሪው ማኅበራዊ ፍጡር በመሆኑ ብቻውን ከመኖር ይልቅ አብሮ መኖርን... Read more »

 ግጭት መፍቻዎችን ለሀገራዊ ሠላም

በኢትዮጵያ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ዘዴዎችን ከዘመናዊው የዳኝነት ሥርዓት ጋር ባልተናነሰ መልኩ ማኅበረሰቡ ለዘመናት ሲጠቀምባቸው ቆይቷል፤ አሁንም እየተጠቀመባቸው ይገኛል:: በእነዚህ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች አማካኝነት ማኅበረሰቡ ፍትሕ አግኝቷል፤ እያገኘም ነው:: አሁን... Read more »

 የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለውለታ

በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ ለሃምሳ አምስት ዓመታት የሠሩት አቶ ኃይሉ ገብረማርያም፤ ሲቪል ኢቪዬሽንን ድሮ እና ዘንድሮን የምናይባቸው ታላቅ ሰው ናቸው፡፡ ሕይወታቸው መማሪያ፣ ማወቂያ እና ነገን መመልከቻም ይሆናል፡፡ አቶ ኃይሉ ገ/ማርያም ትውልዳቸው በቀድሞ አጠራሩ... Read more »

 ፖስት ፒል እና የጎንዮሽ ጉዳት

የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ናቸው። ገና በአፍላው የእድሜ መባቻ ላይ ያሉ። ለዚህ ጽሑፍ ግብዓት ይሆነኝ ዘንድ የትምህርት ቤቱን ወጣት ተማሪዎች ለማነጋገር በሄድኩበት ወቅት ነበር የተገናኘነው። ስማቸው እንዳይጠቀስ ያስጠነቀቁን ወጣቶች በፍፁም ነፃነት... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች ከመማር ማስተማር ባሻገር …

በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ያለ ጥናትና ምርምር ጋት እልፍ ማለት አይቻልም። በመሆኑም፣ ጥናትና ምርምር፣ የጥናትና ምርምሩ ግኝትና ምክረ ሀሳብ (ሀሳቦች) የሁሉም ነገር መሽከርክሪት እንዲሆኑ ዘመኑ ፈቅዶላቸዋል። እንደ መታደል ሆኖ፣ ዓለም... Read more »

ሀገር ወዳዱ ቃለአብ

እንዴት ናችሁ ልጆችዬ? ሁሉ ሠላም ነው? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? መቼም በትምህርት፣ በጥናት፣ ወላጆቻችሁን በማገዝ፣ የተለያዩ መጻሕፍትን በማንበብ እንዳሳለፋችሁ ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆችዬ፣ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን ማድረግ የሚያስደስታችሁ ነገር ምንድ ነው? የፈጠራ ሥራዎችን... Read more »

የማንነት መሠረትን የማወቅና የማሳወቅ ሀገራዊ ጥሪ

በኢትዮጵያ በርካታ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት የሚከበሩባት ሀገር ነች። ከዓውደ ትዕይንቶች ባሻገር የሀገሪቱ ሕዝቦችን ቀደምት ሥልጣኔ የሚያሳዩ፣ የታሪክ መሠረትን የሚያንፀባርቁ ሀብቶች በስፋት ይገኙበታል። ሀገሪቱ በተፈጥሮ፣ በባህል፣ በሥነ-ፅሁፍና የጥበብ ውጤቶች፣ በቅርስ፣ በአርኪዮሎጂ ታድላለች። የብዝሀ... Read more »

ኢትዮጵያዊነት በባቡል ኸይር

ከሥፍራው የደረስነው ረፋድ ላይ ነበር። ከበር ላይ እንግዶችን የሚቀበሉ የድርጅቱ ሠራተኞች ተቀበሉን። ወደ ውስጥ ዘለቅን። አንዳንዶች ስማቸው እየታየና በድርጅቱ የተሰጣቸውን መታወቂያ እያሳዩ ወደ አዳራሽ ውስጥ ገቡ። እነዚህ እንግዶች ሳይሆኑ የድርጅቱ ቋሚ ተጠቃሚ... Read more »

 የሰውን ልብ ማሸነፍና ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን!

እንዲህ በቀላሉ የሰውን ቀልብ መግዛትና ልቡን ማሸነፍ አይቻልም:: ነገሮች አልጋ በአልጋ ሆነው የሰውን ቀልብ አሸንፎ በጎረቤት፣ በሰፈር በማኅበረሰብና በሀገር ብሎም በአሕጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው መሆንም ቀላል አይደለም:: የሰውን ልብ... Read more »