አካል ጉዳተኛ እንደ መሆኗ የሌሎች አካል ጉዳተኞችን ሕይወት ጠንቅቃ ታውቀዋለች። የእርሷ ሕይወት በብዙ ፈተና ያለፈ ቢሆንም ስለፈተናዎቹ ከመናገር ይልቅ ሰርቶ ማሳየትን ትመርጣለች፡፡ ለሌሎች ለመትረፍ እና የአስተሳሰብ ለውጥ መምጣት አለበት በሚል ቅን ሃሳብ... Read more »
አርሲ ካፈራቻቸው ውድ ልጆቿ መካከል አንዷ ናት። አርሲ ውስጥ በምትገኝ አቦምሳ በምትባል ትንሽዬ ከተማ ውስጥ ነበር የተወለደችው። መምህራን ከሆኑ ወላጆች የተወለደችው የዛሬ እንግዳችን በልጅነቷ የአስተማሪ ልጅ አርአያ መሆን አለበት በሚል መርህ ጎበዝ... Read more »
ተማሪ በንያስ ወንደወሰን ይባላል። የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ታለንት ማዕከል ከታቀፉ ባለተሰጥኦዎች አንዱ ነው። ተማሪ በንያስ በማዕከሉ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች በመስራት ያለውን የፈጠራ ችሎታና ተሰጥኦውን እያሳየ ይገኛል። ቀደም... Read more »
የትምህርት ነገር ሲነሳ ተያያዦቹ ብዙ ናቸው። ከጥቁር ሰሌዳና ነጭ ጠመኔ ጀምሮ ለትምህርት አስፈላጊ ያልሆነ ነገር የለም ማለት ይቻላል። በተለይ የመርጃ መሳሪያ (ቲቺንግ ኤይድ)ን ወሳኝነት እንመልከት ካልን ለትምህርት በግብአትነት የማያገለግል ምንም አለመኖሩን እንመለከታለን።... Read more »
ልጆችዬ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። “እንኳን አብሮ አደረሰን!!!” አላችሁ አይደል? በጣም ጥሩ:: በዓሉ የሚመለከታችሁ እንዴት እያሳለፋችሁት ነው? መንፈሳዊ ቦታ በመሄድ፣ ዘመድ በመጠየቅ፣ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ሰብሰብ ብላችሁ እየተጫወታችሁ፣ እየተዝናናችሁ እና... Read more »
በኢትዮጵያ ታኅሣሥና ጥር በድምቀት የሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት እንዲሁም ባህላዊ ትዕይንቶች ይዘወተርባቸዋል:: በተለይም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በልዩ ድምቀት የሚከበሩት የገና እና የጥምቀት በዓላት ብዙ ሚሊዮኖች በአደባባይ ተገኝተው የሚሳተፉባቸው ከመሆናቸውም ባሻገር ለቱሪዝም መስህብነት... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የከተማዋን ነዋሪ ከሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተጋላጭነትና ስጋት ለመከላከል ግንዛቤ ከማስጨበጥ ጀምሮ አደጋዎች ሲያጋጥሙ ፈጥኖ በመድረስ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ የሚደርሰውን አደጋ ለመቀነስ... Read more »
ክፋት ያልበረዘው፣ ተንኮል ያልወረሰው ማንነት፡፡ በዕንባና ሳቅ የተዋዛ ለንፁህ አንደበት የተገዛ ሰውነት። የሕይወትን ጣፋጭ/መራር ጣዕም የማይለይ፣ እሳት ውሃውን የማይመርጥ ደግ ጊዜ – ልጅነት፡፡ ዛሬ እንግዳ ሆኜ የተገኘሁት ይህን እውነታ ቀርቤ በማይበት ዕንቦቀቅላ... Read more »
ኢትዮጵያ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ሥራዎችን በማጠናከር፣ ቅንጅታዊ አሠራርን በማጎልበት፣ መንግሥታዊ እና ዓለም አቀፍ ተቋማትን፣ አጋር ድርጅቶችን፣ ሲቪክ ማኅበራትን እና የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ወረርሽኙ በማኅበረሰቡ ጤናና በሰብዓዊ ደህንነት ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ በመቀነስ... Read more »
አንዳንዴ በሰዎች ያለመፈለግ ስሜት ሊሰማህ ይችላል። ልትገፋ ትችላለህ። መገፋትህን ግን መጥላት የለብህም። ምክንያቱም አንዳንዴ ከባድ ሁኔታዎች ናቸው አንተን አንጥረው የሚያወጡህ። ከህይወታቸው ያወጡህ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ‹‹አትረባም፣ የትም አትደርስም›› ልትባል ትችላለህ። ከስራም ልትባበር... Read more »