ተራ ”ከተረ” ከሚለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ሲሆን ትርጉሙም ”ውሃ መክበብ” ወይም ”መገደብ”ማለት ነው። የከተራ በዓል ከጥምቀት በዓል አንድ ቀን ቀድሞ ነው የሚከበረው። የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ-ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውሃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር... Read more »
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚከሰቱ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮች ከሚፈጥሯቸው ማኅበራዊ ቀውሶች መካከል አንዱ የጎዳና ተዳዳሪነት ነው፡፡ ይህ ችግር በኢትዮጵያም በሰፊው ተንሰራፍቶ የሚታይ ማኅበራዊ ቀውስ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በ11 ዋና ዋና ከተሞች ከ89ሺ በላይ... Read more »
እኤአ በ2011 የዓለም ባንክ እና የዓለም ጤና ድርጅት ባወጡት መረጃ መሰረት ከአለም ሕዝብ 15 በመቶ ያህሉ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ወደ 17 ነጥብ 6 በመቶው የሕብረተሰብ ክፍል የአካል ጉዳተኛ ነው። በዚህ በኢትዮጵያ 20 ሚሊዮን... Read more »
በአፄ ምኒሊክ ዘመነ መንግስት በተለይ ከአድዋ ድል በኋላ የአገሪቷን የውጭ ጉዳይ እንዲያስፋፉ ባለሙሉ ሥልጣን ሆነው የተሾሙ ሰው ነበሩ። ንጉሠ ነገሥቱ ከሹመቱ በተጨማሪ የቢትወደድነት ማዕረግ የተሰጣቸው በንጉሱ የተወደዱ ሰውም ነበሩ። በዚህ ኃላፊነት ሥራቸው... Read more »
የምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ መምህርት የነበረችው ወጣቷ ቆንጆ ከአንድ ሰው ጋር ተዋወቀች። ትውውቃቸው አድጎና ጎልብቶ ለቁም ነገር በቃ። እነዚህ አቶ ዘመኑ ሰናይና ወይዘሮ የሺ ወርቁ የተባሉ ጥንዶች በትዳር ተጣምረው በልጅ ሲባረኩ መጀመሪያ እቅፋቸው... Read more »
ግሎባላይዜሽን /ሉላዊነት/ አድማሱን አስፍቷል፤ ዓለም የአንድ መንደር ያህል እየሆነች ትገኛለች። አንዱ የዓለም ክፍል የሚፈልጋቸው ነገሮች ርቀት ሳይገድባቸው በፍጥነት የሚደርሱበት ሁኔታ ተፈጥሯል። ለእዚህ መቀራረብ ደግሞ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ትልቁን ስፍራ ይይዛል። ሰዎች ይህንን ቴክኖሎጂ... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ የቱሪዝም መስህቦች መገኛ ነች። እነዚህን መስህቦች ወደ መዳረሻነት ቀይሮ የቱሪስት ፍሰቱን መጨመር ደግሞ ከዘርፉ ተዋንያን የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው። ባለፉት ዘመናት የሀገሪቱን ሀብቶች በሚፈለገው ልክ የማስተዋወቅና ከዚያም ተጠቃሚ የመሆን ሂደቱ አዝጋሚ... Read more »
በሀገሪቱ የሕትመት ሚዲያ ታሪክ ግንባር ቀደም የሆነው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት መቋቋም መሠረት የሆነው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሕትመት መጀመር ነው። ስሙም የተወሰደው ንጉሡ ከስደት መመለሳቸውን አስመልክቶ በሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ባደረጉት ንግግር... Read more »
ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በቀይ ባህር ላይ ይዞታ የነበራትና ቀይ ባህርንም ስታዝበት የኖረች ሀገር ነች። 1ሺ800 ኪሎሜትር የሚረዝመውን የቀይ ባህር ይዞታ በቁጥጥሯ ስራ ያኖረችና ለወጭና ገቢ እቃዎች ሁለት ወደቦች የምታስተዳደር ሀገር ነበረች። ኢትዮጵያን... Read more »
የቱሪዝም ሚኒስቴር ከወራት በፊት የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ሀገር አቀፍ አውደ ርእይ ማካሄዱ ይታወሳል። በመድረኩም ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ የባህል፣ የቱሪዝም ሀብቶቻቸውን ያስተዋወቁ በርካታ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። ከእነዚህ ውስጥ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አንዱ ነው። ክልሉ... Read more »