የማቲዎስ ምትክ ቤተሰቦችን ማፍራት የቻለው የ20 አመት ተቋም

የመረዳዳትና ለተቸገሩ ሰዎች የመድረስ ባህል ኢትዮጵያ ውያን ከሚታወቁባቸው መገለጫዎቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡ ይህ ባህል ከራስ አልፎ ለሌሎች ተስፋ መሆን የቻሉ ተቋማት እንዲገነቡ እያደረገም ነው፡፡ እነዚህ ተቋማትም መነሻቸው ለሌሎች መትረፍ ነውና በትጋትና በለውጥ... Read more »

 የሥጋ ደዌ በሽታ እንዳይዘነጋ

በሀገራችን የሥጋ ደዌ በሽታ ታማሚዎች ከጤና እክል ባሻገር ዘርፈ ብዙ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል። ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ችግሮች ከሚገጥሟቸው መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሱ ናቸው። ሥጋ ደዌ በእርግማን የሚመጣ እና በዘር የሚተላለፍ በሽታ አይደለም።... Read more »

የብረት መቁረጫ ማሽን የሠሩት እንስቶች

በሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት የመተካት ሥራ እየተሠራ ይገኛል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ሀገር በቀል እውቀትን በመጠቀም በራስ አቅም ለሚሠሩ የፈጠራ ሥራዎች ትኩረት... Read more »

 በ2016 ዓ.ም ወደ ተግባር የተገባባቸው የለውጥ ስራዎች

 ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኮና በትኩረት መስክ ተለይተው እንዲሰሩ ማድረግ ለትምህርት ጥራትና በአገራችን እንዲገነባ ለምንፈልገው ብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ መሆናቸውን ሳይታክት ሲናገር የቆየው የትምህርት ሚኒስቴር በያዝነው ዓመት ቃሉን አክብሮ ወደ ስራ የገባ መሆኑን፤ ቃልን ወደ... Read more »

የጥምቀት በዓል አከባበር በሀገራችን

ልጆችዬ ሰላም ናችሁ? እንዴት ናችሁ? እንኳን አደረሳችሁ ብለናል በዓሉን ለምታከብሩት ሁሉ። ‹‹እንኳን አብሮ አደረሰን›› አላችሁ አይደል? ጎበዞች። ልጆች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ነው።... Read more »

የቱሪዝም ዘርፍ ልማት- የክልሉ ቅድሚያ ሥራ

በቅርቡ በአዲስ ክልልነት የተደራጀ ነው፤ የልዩ ልዩ ብሔሮችና ብሔረሰቦች መገኛ እንደመሆኑም፣ ለቱሪስት መስህብነት ሊውሉ የሚችሉ ባህላዊ እሴቶች ሞልተዋል። የበርካታ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ሀብቶች መገኛም ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል። የክልሉ የቱሪስት መስህቦች እንዲለሙ... Read more »

የጃንሜዳው የአልሞሪካ ጠቢብ ጋሽ አበራ ሞላ

ከተራና ጥምቀት ለአርቲስት ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ )ልዩ ትዝታዎች አሉት። በከታራና በጥምቀት በዓላት በጃንሜዳ ተገኝቶ አልሞሪካ መጫወትና ታዳሚውን ማዝናናት የሰርክ ሥራው ነበር። አልሞሪካ ሲጫወት ልብ ይመስጣል። ምንም እንኳ አልሞሪካ ከተጫወተ ከአራት... Read more »

 ለሕክምናው አስተዋፅኦ ያደረገ ፕሮግራም

 የሰዎችን ጤና አደጋ ውስጥ ከሚከቱ ዋነኛ ምክንያቶች መካከል አንዱ ደህንነቱ ያልተጠበቀ ቀዶ ሕክምና አለማድረግ ነው። በዋናነት ደግሞ የቀዶ ሕክምና ክፍሎች ከኢንፌክሽን የጸዱ አለመሆን፣ በተደራጁ የሕክምና ግብአቶችና የቀዶ ሕክምና ባለሞያዎች አለመሟላትና የዓለም ጤና... Read more »

ሀዘን ሀዘንን እንዳይወልድ

 “ሀዘን አታብዙ። ሀዘን ሲበዛ ሀዘንን ነው የሚወልደው” የሚል ዘመን የተሻገረ አባባል አለ። አባባሉ “እውነት” ስለመሆኑ ዘመን ጠገብነቱ ብቻ በራሱ ማረጋገጫ ነው። ከሰው ልጅ ቁጥጥር ውጭ ከሆኑት ባህርያት አንዱ ሀዘን (ማዘን) ነው። ማንም... Read more »

ስለ ሕይወት፤ ከሊባኖስ – አዲስ አበባ

 የሊባኖሱ ልጅ . . . አካባቢው ለም ነው። ሥፍራው ክረምት ከበጋ ያበቅላል። ገጠር ነውና አራሽ ጎልጓዩ ብዙ ነው። በተንጣለለው መስክ ከብቶች የሚያግዱ፣ ሮጠው የሚቦርቁ ሕፃናት አይጠፉም። ከፍ ያሉቱ ለወላጆች ይታዘዛሉ። እነሱ ሁሌም... Read more »