በተለያዩ አበቦችና እፅዋት በተዋበውና በተንጣለለው ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚያማምሩ ሕፃናት ይጫወታሉ፡፡ ከውቡ መናፈሻ ትዕይዩ ተሰድረው የተሰሩት ቤቶች ጥግ ላይ የቆሙ ታዳጊዎች ደግሞ ያወካሉ፤ ይላፋሉ፡፡ አንድ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለበት ጎረምሳ ደግሞ ዊልቸሩን... Read more »
አንዳንድ ቅን ሰዎች አሉ፤ እነርሱ ያሳለፉትን ችግር ሌሎች እንዳይገጥማቸው ሲሉ ልምዳቸውን በተለያየ መንገድ የሚያካፍሉ። በዚህ ሥራቸው እነርሱ በርትተው ሌላውን ያበረታታሉ። ጠንክረው ላልጠነከሩት ብርታት እና አርአያ መሆን ይቻላቸዋል። «አይቻልም» ብለው ተስፋ ለቆረጡትም የ«ይቻላል!!!»... Read more »
የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ናቸው። እድሜያቸው ከአስራ አምስት እስከ አስራ ሰባት የሚገመት አፍላ ወጣቶች ናቸው። በሚማሩበት ትምህርት ቤት ውስጥ ከአንደኛ ደረጃ ጀምረው አብረው ስለተማሩ መለያየት ይከብዳቸው ነበር። ከሰፈር ሲወጡ አንስተው ትምህርት ቤት ጊቢ... Read more »
ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ትምህርቱስ? ጥናት እንዴት ነው? በጣም ጥሩ እንደሚሆንላችሁ እተማመናለሁ፡፡ እንደምታውቁት ወይም እንደሰማችሁት በአሁኑ ወቅት ዓለማችን የቴክሎጂ ውጤቶችን በስፋት እየጠቀመች ትገኛለች፡፡ መጪዎቹ ዓመታትም ከዚህ ሊበልጡ እንጂ ሊቀንሱ ይችላል ተብሎ አይጠበቅም፡፡ ታዲያ... Read more »
የኤኮ ቱሪዝም ጽንሰ ሀሰብ ለኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ መሆኑ ይገለጻል፤ እንዲያም ሆኖ ግን ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ተቋማት ጭምር አድናቆት የተቸራቸው የኢኮቱሪዝም መንደሮች እንዳሏት መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በቅርቡ ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) አነሳሽነት... Read more »
የአንድ ሰው ስብዕናና ማንነቱ ከሚገነባባቸው መንገዶች አንዱ ቤተሰብና አስተዳደግ ቢሆንም አካባቢ ማህበረሰብና ትምህርት ቤት የየራሳቸውን ሚና ይጫወታሉ፡፡ ግለሰቡ ከልጅነቱ እስከ ወጣትነቱ በሚያሳልፈው ዕድገት በጊዜው ወይም በዘመኑ የነበረው መንፈስና አስተሳሰብ አስተዋፅኦ አለው፡፡ የዘመኑ... Read more »
መሆን ወይስ አለመሆን፤ ጥያቄው ይሄ ነው፤ (በሼክስፒር “ሐምሌት” ውስጥ ሐምሌት እንደተናገረው) ይህ የሼክስፒር 400 ዓመታትን የዘለለ ኃይለቃል የበርካታ መጻሕፍት ርእስ፣ የበርካታ ጸሐፍት ማእከላዊ ጭብጥ፤ የበርካታ ሀሳቦች ማራመጃ፣ የበርካታ ማንነቶች ማንፀባረቂያ ∙ ∙... Read more »
በአካባቢው ያለገደብ የሚጮኸው ድምጽ አዲስ ለሆነ ጆሮ ይፈትናል:: ማሽኖች ያለአፍታ ይዘወራሉ፣ አፈር ዝቀው የሚወጡ ፣ጉድጓዱ ጠልቀው የሚምሱ መኪኖች ለአፍታ ሥራ አይፈቱም:: አቧራው ፣ሲሚንቶው፣ አሸዋና ድንጋዩ ከጠንካራ እጆች ገብተዋል:: ሁሉም በየፈርጁ ከተግባር ውሎ... Read more »
የጥር ወር ለኢትዮጵያ ልዩ ወር ነው:: ደስታ እና ፌሽታ የሚበዛበት የአደባባይ በዓል እንዲሁም የሠርግ ወቅት ነው:: ይህ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ክዋኔዎች በስፋት የሚከወንበት ወር በጤናውም ዘርፍ ‹‹የጤናማ እናትነት ወር›› ተብሎ ተሰይሟል:: በዚህ... Read more »
ሕይወት ብዙ ፈተና እና ትግል የሚታለፍባት ተግባራዊ ትምህርት ቤት ናት። ብዙዎች ሲወድቁ አንዳንዶች ግን በድል ያልፋሉ። የሕይወት ፈተና ወደ መሬት ሲጥለን በወደቅንበት ቦታ ሆነን ማማረር ማጉረምረም ለመውደቁ ለመደናቀፉ ምክንያት የሆኑትን ሰዎች ሁኔታዎች... Read more »