ራስን ማወቅ፡- የሕይወት ዘመን እንቆቅልሽ

በዚህ ዓለም ራስን ማወቅ የሚያክል አቋራጭ መንገድ የለም:: ራስህን ስታውቅ ፍፁም የሚያስቀና ሰው ትሆናለህ:: ራሱን የሚያውቅ ሰው ለምን እንደተፈጠረ፣ ለምን እንደሚማር፣ ለምን እንደሚሠራ ያውቃል:: ማንን ጓደኛ፣ ማንን ፍቅረኛ፣ ማንን የትዳር አጋር ማድረግ... Read more »

ድሬና ወጣቶቿ

በትምህርት፣ በንግድና በተለያየ የሥራ መስክ ተሰማርተው የሚንቀሳቀሱ ሰዎች ከድካማቸው አረፍ ማለታቸው ተፈጥሯዊ ነው:: በእረፍት ጊዜ ደግሞ አዕምሮንም አካልንም ዘና የሚያደርጉ ነገሮች ያስፈልጋሉ:: በእርግጥ ዘና ስለማለት ሲነሳ ምርጫው ይለያያል:: አንዱን የሚያዝናናው ነገር፤ ሌላው... Read more »

“አፊኒ” – የሲዳማ ባሕላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓት

ሀገራችን የአያሌ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሙዚየም በመባል ትታወቃለች። እነዚህ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የተለያዩ ባሕሎች ያሏቸው ሲሆን፣ እነዚህ ባሕላዊ እሴቶች በርካታ ፋይዳ አላቸው። ከእነዚህም መካከልም ግጭት ለመፍቻ የሚያገለግሉ ባሕላዊ እሴቶች ይጠቀሳሉ። በሀገሪቱ በርካታ... Read more »

 ልዩ የትምህርት ፍላጎት ያላቸው ልጆች እና ተሳትፏቸው

አሰገደች መኩሪያ የአንድ ልጅ እናት ናት፡፡ የ10 ዓመቱ ወንድ ልጇ እንደ እኩዮቹ ከቤት ወደ ትምህርት ቤት፤ ከትምህርት ቤት ወደ ቤት መሄድ አይቻለውም። የአእምሮ እድገት ውስንነት አለበት፡፡ እናቱ በሄደችበት ቦታ ሁሉ እርሱን አዝላ... Read more »

የበና እና ፀማይ ሴቶች – በወይዘሮ አሎ ላሌ አንደበት

አልባሷን ጨምሮ የአንገቷ፣ የእጇ፣ የእግሯ፣ በግንባሯ ላይ ሳይቀር የተጠቀመቻቸው ጌጣጌጦች በጨሌ ያሸበረቁ ናቸው:: የጥበብ ሥራው ያስደንቃል:: በተለያየ የጨሌ ቀለማት የተዋበው አልባስ ከእንስሳት ቆዳ የተዘጋጀው ነው:: በተለያየ የአፈር ቀለም አይነቶችም ፊትና የተለያየ የሰውነት... Read more »

 የከፍተኛ ትምህርት ዓለም አቀፋዊነት

«ዓለም አቀፋዊነት» እማይገባበት ስፍራ የለም። ከወዝ አደራዊ ዓለም አቀፋዊነት (ዓለምን በሁለት ተቃራኒ ጎራ በሰነጠቀው ማርክሲስት ርእዮተ-ዓለማዊ አገላለፅ «ፕሮሌታሪያን ዓለማቀፋዊነት») ጀምሮ እስከ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ድረስ የጽንሰ-ሀሳቡ አገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ናቸው። በርካታ ጥናቶች... Read more »

ከእሳት ጋር ግብ ግብ

አደጋ በየትኛውም ቦታና ጊዜ እንዲሁም በማንኛውም ሰው ላይ ሳያማክር በዚህ ቀን እደርሳለሁ ብሎ ሳያሳውቅ ድንገት የሚከሰት በመሆኑ ጥሎት የሚያልፈውም ጠባሳ እጅግ ከባድ ነው። እነዚህ አደጋዎች ደግሞ የከፋ ጉዳት ሳያደርሱ መከላከል መቻል ደግሞ... Read more »

 “ከስጋ ደዌ በሽታ መዳን ይቻላል” -ዶክተር ሽመልስ ንጉሴ

 ስጋ ደዌ በሽታ በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰት ነው፡፡ በሽታውን ቶሎ ካልታከሙት ከፍተኛ አካል ጉዳት የሚያስከትል ሲሆን፤ በተለይም ዓይን፣ እጅ እና እግር ላይ ጉዳት በማድረስ ለከፍተኛ የሥነ ልቦና ችግር የሚዳርግ ነው፡፡ ለዚህም ነው በበሽታው... Read more »

 ተፈጥሮ እና ሰው (ቅድመ እና ድህረ 1800)

ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ ወደ´ዚህ ከባድና ውስብስብ ርእስ ተገባ። እየከበደ በሄደ ቁጥር እልህ እየፈጠረ በመምጣቱ ምክንያት ላለመፋታት ውሳኔ ላይ ተደረሰ። እነሆም በሚከተለው መልክ ይቀርብ ዘንድም ፍቃድ ሆነ። ለነገሩ፣ የተፈጥሮን አንድ በመቶ (100%) እንኳን... Read more »

 የወጣቶች አዕምሮ ጤና እና የዲጂታል ሚዲያ ተጽዕኖ

የአዕምሮ ጤና ሲቃወስ፤ የግለሰብን የየዕለት ተግባር በማዛባት፣ ከሰዎች ጋር ያለውን ግንኙነት እና የሰውነት ሁኔታ ላይም የሚያሳድረው ተጽዕኖ ከፍተኛ ስለመሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ ዕድሜ፣ ጾታን፣ የገቢ ሁኔታን ወይም ዘር ሳይለይ ሁሉም ሰው ለአእምሮ... Read more »