«የሰቆጣ ቃልኪዳን» በቀጣይ የተጠናከረ ድጋፍ ይሻል

ኢትዮጵያ የምግብና የሥርዓተ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ለማሻሻል ጠንካራ ሥራዎችን ስትሠራ ቆይታለች፡፡ በዚህም የማይናቅ ለውጥ ማምጣት ችላለች፡፡ ያም ሆኖ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በኢትዮጵያ አሁንም ትልቅ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የማኅበረሰብ ጤና ችግር ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ይህን... Read more »

ራስ ላይ ማተኮር

እውቁ አሜሪካዊ ደራሲና አነቃቂ ንግግር ተናጋሪ ቶን ሮቢንስ ‹‹energy flows where the atten­tion goes›› ይላል፡፡ ጉልበትህ የሚፈሰው ትኩረትህ ወዳለበት ነው እንደማለት ነው፡፡ ለመሆኑ ትኩረት ምን ማለት ነው? ትኩረት ማለት የምትፈልገውን ነገር ማወቅ፤... Read more »

 ቴክኖሎጂና ወጣቶች

ቴክኖሎጂና አዲስ የፈጠራ ሥራ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ አሻሽሏል፡፡ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታና የአጠቃቀም ሂደቱን ብንመለከት እንደ ዘርፎቹ አይነት ጥቅም ላይ የሚውልበት መንገድም ይለያያል፣ የሚጠቀምባቸው መሳሪያዎችም እንዲሁ... Read more »

 ጌዴኦ-የማኅበረሰቡ እሴቶች

የጌዴኦ ማኅበረሰብ ውብ ባሕል፣ ተፈጥሮ ታሪክና ልዩ ልዩ እሴቶች ካላቸው የኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል አንዱ ነው። በያዝነው 2016 ዓ.ም ባሕላዊ መልከዓ ምድሩን ጨምሮ የማኅበረሰቡን ጥንታዊ እሴቶች በዩኔስኮ ማስመዝገብ ተችሏል። ከቀናት በፊት ደግሞ ዓመታዊው... Read more »

 ስደተኛ ማን ነው?

በተለምዶ የምንጠቀማቸው ብዙ ቃላት አሉ፤ ዳሩ ግን በሕጋዊ አገባባቸው ሲታዩ ደግሞ ትክክል ያልሆኑ (እንዲያውም ይባስ ብሎ ሕገ ወጥ የሆኑ) ናቸው። ከእነዚህም አንዱ ‹‹ስደተኛ›› የሚለው ቃል ነው። የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ባለፈው ሳምንት (ከጥር... Read more »

የዓድዋ ፊት-አውራሪ ጀግኖች

የየካቲት ወር በአትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ሥፍራ አለው። የኢትዮጵያውን የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ በደምና አጥንት የተፃፈበት ወር ነው፤ ከእነዚህ አበይት የታሪክ ክስተቶች አንዱ የዓድዋ ድል ነው፡፡ የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ሕዝቦች... Read more »

እማማ ሸክላ

ውልደቷ እና እድገቷ አዲስ አበባ ካሳንቺስ አካባቢ ነው:: አንዳንዶች ‹‹እማማ ሸክላ›› በሚለው ቅጽል ስሟ ያውቋታል – ወይዘሮ ብክርቲ ተወልደን:: ቅዳሜ እና እሁድ ለእማማ ሸክላ የእረፍት ቀናት ብቻ አይደሉም:: የሠፈሯን ሕፃናት ሰብስባ ከተፈጥሮ... Read more »

የ‹‹ሼካ ፓስታ›› – አባት አቶ መሐመድ አብዱረህማን

ስለ ድሬዳዋ ሲነሳ ሞቃታማነትዋ፣ ነዋሪዎችዋ በቀላሉ ከሰው የሚግባቡ እና ነገሮችን ቀለል አድርገው የሚያዩ የፍቅር ሰዎች እንደሆኑ ማስታወስን ያስገድዳል። ድሬዳዋ ከኢትዮጵያ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ጋርም የሚያስተሳስራት ታሪክ በመኖሩም ስሟ ተለይቶ ይነሳል። በንግድም የምትታወቅ... Read more »

ሕይወትን በዜማ

የልጅነት አቀበቶች… የተወለዱት አዲስ አበባ፣ መሀል ሰንጋተራ ነው፡፡ እናታቸውን እንጂ ወላጅ አባታቸውን በአካል አያውቋቸውም፡፡ አባት በሞት የተለዩት ገና ጨቅላ ሳሉ ነበር፡፡ እናት ከባላቸው ሞት በኋላ ልጃቸውን ለማሳደግ ጎንበስ ቀና ማለት ያዙ፡፡ የእናትነት... Read more »

የልጆች የስክሪን ጊዜና ልብ ያልተባለው አሉታዊ ተፅዕኖው

ጊዜው የዲጂታል ዘመን ነው:: ‹‹ዓለም በእጃችን ላይ ናት፣ አንድ መንደር ሆናለች›› አይነት አባባሎች እየተለመዱ መጥተዋል:: በዚህ ዘመን ሰዎች ኑሯቸውን የሚያቀሉበት፤ የሚፈልጓቸውን መረጃዎች በቀላሉ የሚያገኙበት፤ ለትምህርት እና ለሥራም ጭምር ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙበት ሆኗል:: ወቅቱም... Read more »