ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል፡፡ ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል፡፡ አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል፡ ፡ ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች... Read more »
ወይዘሮ ለምለም ካሣሁን (ለዚህ ጽሑፍ ሲባል ስማቸው የተቀየረ) የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ታማሚ ናቸው፡፡ ሕመሙ ሲበረታባቸው ከአርሲ ወደ አዲስ አበባ ለተሻለ ሕክምና ከመጡ አንድ ዓመት ሊሞላቸው ነው፡፡ በአሁን ወቅት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል... Read more »
እናቱ ማርገዟን ስታውቀው ለማስወረድ ተጣድፋ ወደ ሀኪም ቤት ሄደች፡፡ ሀኪሞች አይሆንም አሉ። ካለችበት የኑሮ ሁኔታ አንፃር ሌላ ልጅ መውለድ ለእርሷ የማይታሰብ ነው፡፡ ሀኪሞች እምቢ ቢሏትም እርሷ ግን ተደብቃ የአልኮል መጠጥ እየጠጣች ፅንሱን... Read more »
በምሥራቅ የኢትዮጵያ ክፍል ብቸኛ ሀይቅ እንደሆነ የሚነገርለት ሀሮማያ ሀይቅ ላለፉት 17 ዓመታት ደርቆ መቆየቱና አሁን ደግሞ መልሶ ካገገመ ወደ አራት ዓመት እንደሆነው ይታወቃል፡፡ ሀይቁ ወደ ቀድሞ ይዘቱ ሙሉ ለሙሉ እንዲመለስ ክትትሉና የምርምር... Read more »
ኢትዮጵያ የባህል፣ የታሪክ፣ የተፈጥሮና የቅርስ ሀብቶች በስፋት ከሚገኝባቸው ቀዳሚ ሀገራት ተርታ ትመደባለች። ይሁን እንጂ እነዚህን ሀብቶች በሚፈለገው መጠን የማስተዋወቅ፣ የማልማትና ከሀብቱ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ አቅም አሁንም ድረስ እንዳልጎለበተ ይታመናል። ሀገሪቱ ለዓለም በኪነ... Read more »
ማህሌት መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ናት፡፡ ማህሌት በአንዲት ሴት ላይ የደረሰን አንድ ታሪክ ልታጫውተን ፈቀደች፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡- አንዲት ዕድሜዋ ከ14 ዓመት የማይዘል የቤት ሠራተኛ ታዳጊ... Read more »
ሴት ልጅ በትምህርት ባትገፋ፣ በሥራም ከፍተኛ በሚባለው የአመራርነት ደረጃ ላይ ባትገኝ የወንዱን ያህል ለምን የሚል ጥያቄ አይነሳም። ይልቁንም ትዳር እስክትይዝ ቤተሰቧን በቤት ውስጥ እንድታግዝ፣ ትዳር ከያዘችም በኋላ ቤተሰቧን እንድትመራ ነው የምትበረታታው። ቤተሰብ፣... Read more »
ይህቺ “ዳግም”የምትባል ቃል በአንድ ወቅት የወቅቱን የቃላት ገበያ ምንዛሪ ተቆጣጥራ እንደነበር ይታወሳል። በተለይ ወደ ትምህርት ሚኒስቴርና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (የግል) አካባቢ የዘወትር ፀሎት እስከ መሆን ደርሳ እንደነበር ሁላችንም፣ ለአቅመ ማወቅ የደረስን ሁሉ... Read more »
ሕይወት መልከ ብዙ ናት።ለአንዱ ብትመች ለሌላው ጎዶሎ ጎኗ ሊበዛ ይችላል ።ግን ደግሞ ሰው በሕይወት እስካለ ድረስ ሞላለትም ጎደለበትም ኑሮ ይሉትን ገመድ መጎተቱ አይቀሬ ነው።በዚህ የሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ደግሞ አካል ጉዳተኝነት ሲታከልበት... Read more »
ሌሊቱን ሙሉ ዕንቅልፍ ይሉት በዓይኑ አይዞርም። ቀኑን በሥራ ሲባትል የሚውል አካሉ እረፍት የለውም፡፡ እሱ ለአፍታ ዕንቅልፍ ካሸለበው የሚሆነውን ያውቃል። ቤቱን የሚገፋ፣ ማንነቱን የሚፈትን ጠላት ከጎኑ ነው፡፡ ድንገት ከተኛ ያደባው አውሬ ይነቃል፣ መድከሙን... Read more »