ኀዘን ከሟች ይልቅ ቋሚን ይገዘግዛል። ነገር ግን “ሰው በኀዘን ምክንያት ተሰብሮ መቅረት የለበትም።” ወይዘሮ ቅድስት አሳልፍ ለዚህ ሃሳብ ማሳያ ናቸው። እንዴት ቢባል ተከታታይ በሆኑ ዓመታት ሁለት ወንድሞቻቸውንና አባታቸውን በድንገተኛ በሞት ያጡና ኀዘን... Read more »
የዓድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ደምና አጥንቱን የገበረበት ነው። የዓድዋ ድል ለአሁኑ ትውልድ አብሮነትን፣ ሕብረትን፣ መደማመጥንና በጋራ መቆምን ያስተምራል። ኢትዮጵያውያን በብሔር፣ በሃይማኖት፣ በባህልና በቋንቋ ወዘተ ሊለያዩ ይችላሉ፤ ነገር ግን የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ዘመናት... Read more »
ለአንድ ተቋም መመስረት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ እነዚህ ምክንያቶች የአንድን ሰው ሀሳብ እና ጊዜ ከመውሰድ፣ ለብቻ ከመብሰልሰል አልፎ ምናልባትም በሌሎች ልብ ውስጥ ጭምር ያሉ ጉዳዮች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ይሁንና ሀሳቡን አንድ ሰው ደፍሮ... Read more »
ከመጀመሪያ ደረጃ ተማሪነቷ ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ እስክትወጣ ድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፋለች። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም በቅርቡ ተመርቃለች። ዛሬም ቢሆን የችግሩ ዓይነት ይለይ እንጂ ፈተና ላይ ናት። ዓይነ ሥውሯ መስከረም መኩሪያ፣ ሥራ ለማግኘት... Read more »
የካቲት በአትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ሥፍራ አለው፡፡ የአትዮጵያውያን የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ በደምና አጥንት የተፃፈበት ወር ነው፤ ከእነዚህ አበይት የታሪክ ክስተቶች አንዱ የዓድዋ ድል ነው፡፡ የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት... Read more »
የጉጂ ዞን በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ሰፋፊ ዞኖች አንዱ ነው፤ በተፈጥሮ ሃብትም የታደለ፤ በተለይም ደግሞ በሀገሪቱ ትልቅ የወርቅ ክምችት አለበት ከሚባሉ ስፍራዎች አንዱ ነው። ቡና የሚበቅልበት የአረንጓዴ ወርቅ መናኸሪያም፤ በእንስሳት ሃብት፣ በማር እና... Read more »
ገና በልጅነት ዕድሜዋ ነበር የሕይወት ፈተናዋ የጀመረው። እናትና አባቷ ከወለዷቸው ስምንት ልጆች ስድስተኛ ሆና የተወለደችው ልጅ ከሌሎች ሰዎችና ከእህት ወንድሞቿ የተለየ አፈጣጠር እንዳላት ስትረዳ ነበር ̋ለምን እንደዚህ ሆንኩ ? ̋ እያለች መጠየቅ... Read more »
በመንግስት ተቋማት የሚስተዋለው ዝርክርክና ውስብስብ አሰራር ሀገሪቱን ለከፍተኛ ቸግር ሲዳርጋት ቆይቷል፡፡ በተለይም ያላትን ውስን ሃብት በአግባቡ መጠቀም የሚያስችል ዘመናዊና ቀልጣፋ ሥርዓት መዘርጋት ባለመቻሉ ሀገሪቱ አጠቃላይ በኢኮኖሚ ልማት ለመራመድ የምታደርገውን ጥረት ወደኋላ እየጎተተ... Read more »
ሰላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁልን? ትምህርት፣ ጥናት እንዴት ነው? እየበረታችሁልን ነው? ጎበዞች በርቱ እሺ። ልጆችዬ፣ እናንተ ነገ ጥሩ ሰው እንድትሆኑ፤ እንዲሁም በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት እንድታስመዘግቡ እና ሀገራችሁን የምታኮሩ ዜጎች እንድትሆኑ ሁሉም ሰው መልካሙን... Read more »
በአሁኑ የይርጋለም ከተማ፤ በቀድሞ ገበሬ ቀበሌ ማኅበር በነበረው መሲንቾ ነው ተወልደው ያደጉት። መሲንቾ ቀድሞ በደቡብ አሁን ደግሞ በሲዳማ ክልል ውስጥ ነው የምትገኘው። የመሲንቾ ፍሬ የሆኑት አቶ አርጋው አየለ መሲንቾ፣ አፈር ፈጭተው ከአብሮአደጎቻቸው... Read more »