የእንሰት ተክልን ለንፅህና መጠበቂያ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልልቅ ችግሮችን የሚፈቱ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ያበረከቱ ሴቶችን በተለያየ ጊዜ ተመልክተናል። በሀገራችንም በተለያዩ ጊዜያት የፈጠራ ስራ የሰሩ በርካታ ሴቶች አሉ። በዛሬው ጽሁፋችን በ2015 ዓ.ም የብሩህ ኢትዮጵያ የስራ እድል ፈጠራ... Read more »

የኤሌክትሮኒክ ዘርፉን መምራት የሚያስችል ስትራቴጂ

‹‹ዘመነ ዲጅታላይዜሽን›› ዓለም በየዕለቱ አዳዲስ ክስተቶችን እንድታስተናግድና በፍጥነት እንድትጓዝ እያደረጋት ይገኛል። ዛሬም ጥቅም ላይ ውለው አገልግሎት እየሰጡ ያሉት የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብዙ ሳይቆዩ በሌላ በተሻለ ቴክኖሎጂ በፍጥነት እየተተኩ ናቸው። በዚህ በኩል የዓለም አገራት... Read more »

 የዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ማርሽ ባንድ

የትምህርት ተቋማት የሁሉም ነገር ማእከላት፤ የእውቀት መከማቻዎች፤ የክሂሎት ማዳበሪያዎች፤ የአብሮነት መናኸሪያዎች፤ የነገ ሀገር ገንቢ ትውልድ ማፍሪያዎች ወዘተ ናቸው። በመሆኑም በሁሉም ይፈለጋሉ፤ የቻለ ሁሉ በእነሱ ውስጥ ያልፋል። በትምህርት ተቋማት ውስጥ ከመማር-ማስተማር ተግባርና መደበኛው... Read more »

“ፈተና ሁልጊዜ የሚጥል ሳይሆን፤ የሚያጠነክር ነው”ሲስተር መቅደስ ብርሃኑ

ገና ልጅ እያለች ጀምራ ከውስጥ በመነጨ ፍላጎት ሰዎችን ለመታደግ ትጥራለች፡፡ ይህ የውስጥ ፍላጎቷም አደጋ በበዛበት ቦታ ሁሉ እንድትገኝ አድርጓታል፡፡ ከትምህርት ቤት ጀምራ ለጓደኞቿ ደራሽ በመሆን ሰዎችን ለመታደግ ታደርግ የነበረው ጥረት ዛሬ ላይ... Read more »

ከጎንደር – ሸገር ከዱባይ – እስከ ኢተያ

ልጅነትን በትዝታ… ገጠር ተወልዳ አድጋለች። ጎንደር አካባቢ ከምትገኝ አንዲት አነስተኛ ቀበሌ። ቤተሰቦቿ መልካም ምግባር አላቸው። ልጆች በሥርዓት እንዲያድጉ፣ በበጎ እንዲቀረጹ ይሻሉ። ይህ መሻታቸው ሀብታም ገዝሙን በጨዋነት እንድትቀረጽ አስችሏታል። ሀብታም ለቤተሰቡ ሁለተኛ ልጅ... Read more »

የግንዛቤ እጥረት እና ‹‹የሚጥል በሽታ››

የሰው ልጅ አእምሮ እጅግ የተወሳሰበ ነው። አንጎል ደግሞ ከ100 ቢሊዮን በሚበልጡ የነርቭ ህዋሶች ይዋቀራል። እነዚህ ነርቮች በተለያየ መንገድ በመደራጀት የሰው ልጅ የእለት ተእለት ተግባሩን በሚገባ እንዲያከናውን ይረዳሉ። ለመስማት፣ ለመናገር፣ ለመብላት፣ ለማሰብ፣ እቅድ... Read more »

ትልቅ ማሰብ

ጥሩ ገቢ አለህ። ጥሩ ትሠራለህ። ትምህርትህን በትጋት ትማራለህ። ወይም ደግሞ ጥሩ አቅም አለህ። ግን በምትፈልገው ልክ አልተቀየርክም። ለምንድን ነው? መልሱን ታውቀዋለህ? ‹‹The magic of thinking big›› የተሰኘ መፅሃፍ የብዙ ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት... Read more »

ሴትነት ከውሳኔዋም ከዓላማዋም ዝንፍ ያላደረጋት – ሻምበል

የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የሴቶች ጉዳይ አመራር ናት – ሻምበል ትቅደም ወርቁ። የተወለደችው በኦሮሚያ ክልል፣ በቡሌሆራ ቡዳ መጋዳ አካባቢ ሲሆን፣ ያደገችው ደግሞ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ነው። ትምህርቷን... Read more »

 ‹‹ እናቴ አክንባሎ ሽጣ ስላሳደገችኝ ስራ አልንቅም ›› ወይዘሮ አስናቀች ያደታ አርሶ አደር እና አርብቶ አደር

ሰዎች በተለያየ መንገድ የሀብት ባለቤት ሊሆኑ ይችላሉ። ነገር ግን ሀብታቸውን ለማስተዳደር እውቀት እና ብልሀት ከሌላቸው ያላቸውን ሀብት እንደያዙ ላይቆዩ ይችላሉ። የሥራ ጥንካሬ ፣ ትጋት እና ህልም በውስጣቸው ያሉ ሰዎች ደግሞ በዙርያቸው ያለውን... Read more »

ባለማዕረጓ – ሻምበል ማዕረግነሽ

ከቀናት መካከል በአንዱ የሌሊት ተረኛ ጥበቃ ላይ ተሰማርታለች። ጊዜው ውድቅት ነው፤ ከባድ የሚሉት ዓይነት ዶፍ ዝናብ ይጥላል። ልጇን በጀርባዋ አዝላለች፤ ከፊት ለፊቷ ደግሞ መሳሪያዋን አንግባለች። ከጀርባዋ ያለው የነገው ትውልድ ትኩረቷን ይፈልጋል፤ ወዲህ... Read more »