ይቻላልን በተግባር

ዓይነ ሥውራንን ጨምሮ ሌሎች አካል ጉዳተኞች በትምህርት፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊ፣ በሥራ እና በሌሎች የአካታችነት እጦት ችግር ሳቢያ ተሳትፏቸው አናሳ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይገለፃል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞም በመሠረተ ልማት፣ በአካታች ትምህርት፣ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ... Read more »

 በ «አራስ ቤት» የታበሱ እንባዎች

የባሌ ጎባ ልጅ ነች፡፡ ያለ አባት የምታሳድገውን የአራት ዓመት ልጇን ለመርዳት ወደ አዲስ አበባ ከመጣች ሦስት ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ እናት፣ አባት፣ እህት እና ወንድም የላትም፡፡ ብቸኛዋ እናት ሠላም ጌታቸው ትባላለች (ስሟ የተቀየረ)፡፡ ልጇን... Read more »

 ትብብር እና ቅንጅት የሚጠይቀው የሳይበር ደህንነት

የሳይበር ደህንነት ቀዳሚ የዓለም ስጋት እየሆነ መጥቷል፡፡ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መስፋፋትን ተከትሎ ከሚመጣው የሳይበር ደህንነት ስጋት በተጨማሪ የሚፈጠሩት ጥቃቶች በዲጂታል ጉዞ ላይ እንቅፋት መሆናቸው እየተጠቆመ ነው፡፡ ይህን ሁሉ ተከትሎም የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እየጨመረ... Read more »

የጎበዞቹ ምክር ለልጆች

ሰላም እንዴት ናችሁ ልጆችዬ? ሳምንቱን በጥሩ አሳለፋችሁ?ጥናት እና ትምህርት እንዴት ነው? ወላጆቻችሁስ እያገዟችሁ ነው? እናተስ እገዛ እንዲያደርጉላችሁ ትጠይቃላችሁ? በጣም ጥሩ! እናንተ ጎበዞች ስለሆናችሁ ትምህርታችሁን በጥሩ ሁኔታ እያስኬዳችሁት እንደሆነ እገምታለሁ። የእናንተ ወላጆች ነገ... Read more »

በዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት- የኢትዮጵያን ቱሪዝም የማሳደግ ጥረት

ቱሪዝም በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ እድገት እንዲመዘገብ አስተዋፆ ከሚያበረክቱ ዋና ዋና ዘርፎች መካከል አንደኛው ነው። በአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ገቢ /ጂዲፒ/ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን የዓለም የቱሪዝም ደርጅት (UNWTO) ጥናት ይጠቁማል። 10 በመቶ... Read more »

የኮንጎና ኮርያ ዘማቹ ጀግና

ወታደር ላቀው ኪዳኔ ይባላሉ። ስለ ዓደዋ አውርተው አይጠግቡም። አያቶቻቸው የዓድዋ ዘማቾች በመሆናቸው ደግሞ ፍቅሩና ስሜቱ የተለየ ነው። ‹‹ክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት የሚለውን የእምዬ ምኒልክን ጥሪ ሰምቶ ከአራቱም የሀገሪቱ መአዘናት እየተጠራራ የዘመተው ሁሉም... Read more »

ትኩረት ያላገኘው የአዕምሮ እድገት ውስንነት

የሰው እድገት ተለዋዋጭና ከፅንሰት እስከሞት የሚኖሩትን አካላዊ፣ አዕምሯዊ፣ ማህበራዊና ሥነ ልቦና ለውጦችን ያካትታል። ስለዚህ የሰዎች ዕድገት የለውጥ ሂደት ነው ማለት ይቻላል። ይህ የለውጥ ሂደት ደግሞ በተፈጥሮና በአካባቢ መስተጋብር ላይ የተመሠረተ ነው። የአንድ... Read more »

ባሕላችን አብሮ መብላት ብቻ ሳይሆን አብሮ መሥራትም መሆን አለበት

በኢትዮጵያ በዓመቱ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ወጣቶች ሥራ ፈላጊ ይሆናሉ፤ ወይም ወደ ሥራ ዓለም ይቀላቀላሉ። ለእነዚህ ከፍተኛ ቁጥር ላላቸው ዜጎች በመንግሥት ወይም በግል ተቋማት እና ድርጅቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ባለመቻሉ አብዛኛው ቁጥር ያለው... Read more »

የስልጤ ብሔረሰብ ባሕላዊ ምግቦች

በሀገራችን በተለያዩ ብሔረሰቦች ዘንድ የሚዘጋጁ ይዘታቸው በፕሮቲን የበለፀጉ ባሕላዊ ምግቦች አሉ። እነዚህ ምግቦች በመደበኛነት (ለእለት ተእለት) እና በልዩ ቀናቶች (በበዓላት፣ በደስታና በሀዘን) የሚዘጋጁ ናቸው። ይሁን እንጂ እነዚህ የምግብ ዓይነቶች በሌላው ብሔረሰብ ባሕላዊ... Read more »

 እጅ ያልሰጡ ብርቱዎች

የአምስት ዓመቷ ልጅ ከእኩዮቿ ጋር እየተጫወተች ነበር። በጨዋታ መሀል አንድ ሕጻን ድንጋይ ወርውሮ መታት። ድንጋዩ ለዓይኗ ተርፎ ነበርና ዓይኗን ታመመች። ከዛሬ ነገር ‹‹ይሻላታል›› ተብሎ ቢጠበቅም ከሕመሟ ልትድን አልቻለም። ሕመሟ እየባሰ ሲመጣ የተሻለ... Read more »